ኤፌሶን 4:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እንዲሁም እንደ አምላክ ፈቃድ የተፈጠረውንና ከእውነተኛ ጽድቅና ታማኝነት ጋር የሚስማማውን አዲሱን ስብዕና* መልበስ ይኖርባችኋል።+ ቆላስይስ 3:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንዲሁም ከፈጣሪው አምሳል ጋር በሚስማማ ሁኔታ+ በትክክለኛ እውቀት አማካኝነት እየታደሰ የሚሄደውን አዲሱን ስብዕና ልበሱ፤+ ቆላስይስ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ጢሞቴዎስ 2:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ