1 ዮሐንስ 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 መቼም ቢሆን አምላክን ያየው ማንም የለም።+ እርስ በርስ መዋደዳችንን ከቀጠልን አምላክ ከእኛ ጋር ይሆናል፤ ፍቅሩም በመካከላችን ፍጹም ይሆናል።+