1 ጴጥሮስ 1:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሕያው በሆነውና ጸንቶ በሚኖረው አምላክ ቃል አማካኝነት እንደ አዲስ የተወለዳችሁት+ በሚበሰብስ ሳይሆን በማይበሰብስ ዘር*+ ነው።+