-
1 ዮሐንስ 2:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ የምጽፍላችሁ ከመጀመሪያ ጀምሮ የነበራችሁን የቆየውን ትእዛዝ እንጂ አዲስ ትእዛዝ አይደለም።+ ይህ የቆየው ትእዛዝ የሰማችሁት ቃል ነው።
-
-
2 ዮሐንስ 5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ስለሆነም እመቤት ሆይ፣ እርስ በርስ እንዋደድ ዘንድ እለምንሻለሁ። (እየጻፍኩልሽ ያለሁት አዲስ ትእዛዝ ሳይሆን ከመጀመሪያ ጀምሮ የተቀበልነው ነው።)+
-