ዮሐንስ 3:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 በወልድ የሚያምን* የዘላለም ሕይወት አለው፤+ ወልድን የማይታዘዝ ግን የአምላክ ቁጣ በላዩ ይኖራል+ እንጂ ሕይወትን አያይም።+