1 ዮሐንስ 2:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ኢየሱስን፣ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ከሚክድ በቀር ውሸታም ማን ነው?+ ይህ አብንና ወልድን የሚክደው ፀረ ክርስቶስ ነው።+