የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 33:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 አዲስ መዝሙር ዘምሩለት፤+

      በባለ አውታር መሣሪያ ጥሩ አድርጋችሁ ተጫወቱ፤ እልልም በሉ።

  • ኢሳይያስ 42:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እናንተ በባሕር ላይና በውስጡ ባሉት ፍጥረታት መካከል የምትጓዙ፣

      እናንተ ደሴቶችና በእነሱ ላይ የምትኖሩ ሁሉ፣+

      ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+

      ከምድር ዳርቻም ውዳሴውን አሰሙ።+

  • ራእይ 14:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 እነሱም በዙፋኑ ፊት እንዲሁም በአራቱ ሕያዋን ፍጥረታትና+ በሽማግሌዎቹ+ ፊት አዲስ የሚመስል መዝሙር እየዘመሩ ነበር፤+ ከምድር ከተዋጁት ከ144,000ዎቹ+ በስተቀር ማንም ይህን መዝሙር ጠንቅቆ ሊያውቀው አልቻለም።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ