የሐዋርያት ሥራ 16:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከትያጥሮን+ ከተማ የመጣች፣ ሐምራዊ ጨርቅ የምትሸጥና* አምላክን የምታመልክ ሊዲያ የተባለች አንዲት ሴት እያዳመጠች ነበር፤ ይሖዋም* ጳውሎስ የሚናገረውን በማስተዋል እንድትሰማ ልቧን በደንብ ከፈተላት።
14 ከትያጥሮን+ ከተማ የመጣች፣ ሐምራዊ ጨርቅ የምትሸጥና* አምላክን የምታመልክ ሊዲያ የተባለች አንዲት ሴት እያዳመጠች ነበር፤ ይሖዋም* ጳውሎስ የሚናገረውን በማስተዋል እንድትሰማ ልቧን በደንብ ከፈተላት።