የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 33
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘዳግም የመጽሐፉ ይዘት

      • ሙሴ የእስራኤልን ነገዶች ባረከ (1-29)

        • የይሖዋ ‘ዘላለማዊ ክንዶች’ (27)

ዘዳግም 33:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:28

ዘዳግም 33:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ቅዱሳን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:18
  • +ዕን 3:3
  • +ዳን 7:10፤ ይሁዳ 14
  • +መዝ 68:17

ዘዳግም 33:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:8፤ ሆሴዕ 11:1
  • +ዘፀ 19:6
  • +ዘፀ 19:23
  • +ዘፀ 20:19

ዘዳግም 33:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:8
  • +ዘዳ 4:8፤ ሥራ 7:53

ዘዳግም 33:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ቅን የሆነው” የሚል ትርጉም ያለው ሲሆን ለእስራኤል የተሰጠ የማዕረግ ስም ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:44, 46
  • +ዘፀ 18:25፤ 19:7
  • +ኢሳ 44:2

ዘዳግም 33:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:3
  • +ዘኁ 26:7፤ ኢያሱ 13:15

ዘዳግም 33:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይታገላሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:8፤ 1ዜና 5:2
  • +መዝ 78:68
  • +መሳ 1:2፤ 2ሳሙ 7:8, 9

ዘዳግም 33:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ጥቅስ ላይ ያሉት “የአንተ” እና “ለአንተ” የሚሉት ቃላት አምላክን ያመለክታሉ።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:5፤ ዘኁ 3:12
  • +ዘፀ 28:30፤ ዘሌ 8:6, 8
  • +ዘፀ 32:26
  • +ዘፀ 17:7
  • +ዘኁ 20:13

ዘዳግም 33:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:27፤ ዘሌ 10:6, 7
  • +ሚል 2:4, 5

ዘዳግም 33:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:9
  • +2ዜና 17:8, 9፤ ሚል 2:7
  • +ዘፀ 30:7፤ ዘኁ 16:40
  • +ዘሌ 1:9

ዘዳግም 33:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወገባቸውን።”

ዘዳግም 33:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:27

ዘዳግም 33:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:22
  • +ዘፍ 49:25
  • +ኢያሱ 16:1

ዘዳግም 33:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:5፤ መዝ 65:9

ዘዳግም 33:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከምሥራቅ ተራሮች” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 17:17, 18

ዘዳግም 33:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:7, 8
  • +ዘፀ 3:4፤ ሥራ 7:30
  • +ዘፍ 37:7፤ 49:26፤ 1ዜና 5:1, 2

ዘዳግም 33:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይወጋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 48:19, 20

ዘዳግም 33:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:13
  • +ዘፍ 49:14

ዘዳግም 33:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የከበረ ሀብት።”

ዘዳግም 33:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:19
  • +ኢያሱ 13:24-28

ዘዳግም 33:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 32:1-5
  • +ኢያሱ 22:1, 4

ዘዳግም 33:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:16
  • +መሳ 13:2, 24፤ 15:8, 20፤ 16:30
  • +ኢያሱ 19:47

ዘዳግም 33:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:21

ዘዳግም 33:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይታጠብ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:20

ዘዳግም 33:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ብርታትህም እንደ ዘመንህ ይሆናል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:7, 9

ዘዳግም 33:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 68:32-34
  • +ኢሳ 44:2
  • +ዘፀ 15:11

ዘዳግም 33:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:11፤ 91:2
  • +ኢሳ 40:11
  • +ዘዳ 9:3
  • +ዘዳ 31:3, 4

ዘዳግም 33:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:7, 8
  • +ዘዳ 11:11

ዘዳግም 33:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በከፍታ ቦታዎቻቸው” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 33:12፤ 144:15፤ 146:5
  • +መዝ 27:1፤ ኢሳ 12:2
  • +ዘዳ 4:7፤ 2ሳሙ 7:23፤ መዝ 147:20
  • +መዝ 115:9
  • +መዝ 66:3

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘዳ. 33:1ዘፍ 49:28
ዘዳ. 33:2ዘፀ 19:18
ዘዳ. 33:2ዕን 3:3
ዘዳ. 33:2ዳን 7:10፤ ይሁዳ 14
ዘዳ. 33:2መዝ 68:17
ዘዳ. 33:3ዘዳ 7:8፤ ሆሴዕ 11:1
ዘዳ. 33:3ዘፀ 19:6
ዘዳ. 33:3ዘፀ 19:23
ዘዳ. 33:3ዘፀ 20:19
ዘዳ. 33:4ዘፀ 24:8
ዘዳ. 33:4ዘዳ 4:8፤ ሥራ 7:53
ዘዳ. 33:5ዘኁ 1:44, 46
ዘዳ. 33:5ዘፀ 18:25፤ 19:7
ዘዳ. 33:5ኢሳ 44:2
ዘዳ. 33:6ዘፍ 49:3
ዘዳ. 33:6ዘኁ 26:7፤ ኢያሱ 13:15
ዘዳ. 33:7ዘፍ 49:8፤ 1ዜና 5:2
ዘዳ. 33:7መዝ 78:68
ዘዳ. 33:7መሳ 1:2፤ 2ሳሙ 7:8, 9
ዘዳ. 33:8ዘፍ 49:5፤ ዘኁ 3:12
ዘዳ. 33:8ዘፀ 28:30፤ ዘሌ 8:6, 8
ዘዳ. 33:8ዘፀ 32:26
ዘዳ. 33:8ዘፀ 17:7
ዘዳ. 33:8ዘኁ 20:13
ዘዳ. 33:9ዘፀ 32:27፤ ዘሌ 10:6, 7
ዘዳ. 33:9ሚል 2:4, 5
ዘዳ. 33:10ዘዳ 17:9
ዘዳ. 33:102ዜና 17:8, 9፤ ሚል 2:7
ዘዳ. 33:10ዘፀ 30:7፤ ዘኁ 16:40
ዘዳ. 33:10ዘሌ 1:9
ዘዳ. 33:12ዘፍ 49:27
ዘዳ. 33:13ዘፍ 49:22
ዘዳ. 33:13ዘፍ 49:25
ዘዳ. 33:13ኢያሱ 16:1
ዘዳ. 33:14ዘሌ 26:5፤ መዝ 65:9
ዘዳ. 33:15ኢያሱ 17:17, 18
ዘዳ. 33:16ዘዳ 8:7, 8
ዘዳ. 33:16ዘፀ 3:4፤ ሥራ 7:30
ዘዳ. 33:16ዘፍ 37:7፤ 49:26፤ 1ዜና 5:1, 2
ዘዳ. 33:17ዘፍ 48:19, 20
ዘዳ. 33:18ዘፍ 49:13
ዘዳ. 33:18ዘፍ 49:14
ዘዳ. 33:20ዘፍ 49:19
ዘዳ. 33:20ኢያሱ 13:24-28
ዘዳ. 33:21ዘኁ 32:1-5
ዘዳ. 33:21ኢያሱ 22:1, 4
ዘዳ. 33:22ዘፍ 49:16
ዘዳ. 33:22መሳ 13:2, 24፤ 15:8, 20፤ 16:30
ዘዳ. 33:22ኢያሱ 19:47
ዘዳ. 33:23ዘፍ 49:21
ዘዳ. 33:24ዘፍ 49:20
ዘዳ. 33:25ዘዳ 8:7, 9
ዘዳ. 33:26መዝ 68:32-34
ዘዳ. 33:26ኢሳ 44:2
ዘዳ. 33:26ዘፀ 15:11
ዘዳ. 33:27መዝ 46:11፤ 91:2
ዘዳ. 33:27ኢሳ 40:11
ዘዳ. 33:27ዘዳ 9:3
ዘዳ. 33:27ዘዳ 31:3, 4
ዘዳ. 33:28ዘዳ 8:7, 8
ዘዳ. 33:28ዘዳ 11:11
ዘዳ. 33:29መዝ 33:12፤ 144:15፤ 146:5
ዘዳ. 33:29መዝ 27:1፤ ኢሳ 12:2
ዘዳ. 33:29ዘዳ 4:7፤ 2ሳሙ 7:23፤ መዝ 147:20
ዘዳ. 33:29መዝ 115:9
ዘዳ. 33:29መዝ 66:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘዳግም 33:1-29

ዘዳግም

33 የእውነተኛው አምላክ ሰው ሙሴ ከመሞቱ በፊት እስራኤላውያንን የባረካቸው በረከት ይህ ነው።+ 2 እንዲህ አለ፦

“ይሖዋ ከሲና መጣ፤+

ከሴይርም ሆኖ አበራባቸው።

ከፋራን ተራራማ አካባቢዎችም በክብር አበራ፤+

ከእሱም ጋር አእላፋት ቅዱሳን* ነበሩ፤+

በቀኙም ተዋጊዎቹ አሉ።+

 3 እሱ ሕዝቡን ይወዳል፤+

ቅዱስ የሆነው ሕዝብ ሁሉ እጅህ ውስጥ ነው።+

እነሱም እግርህ ሥር ተቀምጠዋል፤+

ቃልህንም ይሰማሉ።+

 4 (ሙሴ ትእዛዝን ይኸውም ሕግን ሰጠን፤+

ይህም ለያዕቆብ ጉባኤ እንደ ርስት ነው።)+

 5 የሕዝቡ መሪዎች ከመላው የእስራኤል ነገድ ጋር+

አንድ ላይ በተሰበሰቡ ጊዜ፣+

አምላክ በየሹሩን*+ ላይ ንጉሥ ሆነ።

 6 ሮቤል በሕይወት ይኑር፣ አይሙት፤+

የወገኖቹም ቁጥር አይቀንስ።”+

 7 ይሁዳንም እንዲህ ሲል ባረከው፦+

“ይሖዋ ሆይ፣ የይሁዳን ድምፅ ስማ፤+

ወደ ሕዝቦቹም መልሰህ አምጣው።

እጆቹ የእሱ ለሆነው ይከላከላሉ፤*

አንተም ጠላቶቹን እንዲዋጋ እርዳው።”+

 8 ስለ ሌዊም እንዲህ አለ፦+

“የአንተ* ቱሚምና ኡሪም+ ለአንተ ታማኝ ለሆነ፣+

በማሳህ ለፈተንከው ሰው ይሆናል፤+

በመሪባ ውኃዎች አጠገብ ተጣላኸው፤+

 9 ሰውየው አባቱንና እናቱን በተመለከተ ‘ስለ እነሱ ግድ የለኝም’ አለ።

ሌላው ቀርቶ ወንድሞቹን እንኳ አልተቀበለም፤+

የገዛ ልጆቹንም ችላ አለ።

ቃልህን ታዘዋልና፤

ቃል ኪዳንህንም ጠብቀዋል።+

10 ለያዕቆብ ድንጋጌህን፣+

ለእስራኤልም ሕግህን ያስተምሩ።+

ደስ የሚያሰኝ መዓዛ እንዲሸትህ ዕጣን ያቅርቡልህ፤+

በመሠዊያህም ላይ ሙሉ በሙሉ የሚቀርብ መባ ይሠዉልህ።+

11 ይሖዋ ሆይ፣ ጉልበቱን ባርክለት፤

በእጆቹም ሥራ ደስ ይበልህ።

እሱን የሚጠሉት ዳግመኛ እንዳያንሰራሩ

በእሱ ላይ የሚነሱትን እግራቸውን* አድቅቅ።”

12 ስለ ቢንያም እንዲህ አለ፦+

“ይሖዋ የወደደው ያለስጋት አብሮት ይኑር፤

ቀኑን ሙሉ ይከልለዋልና፤

በትከሻዎቹም መካከል ይኖራል።”

13 ስለ ዮሴፍ እንዲህ አለ፦+

“ይሖዋ ከሰማይ በሚወርዱ ምርጥ ነገሮች፣

በጤዛና ከታች በሚመነጩ ውኃዎች+

ምድሩን ይባርክ፤+

14 እንዲሁም ፀሐይ በምታስገኛቸው ምርጥ ነገሮች፣

በየወሩ በሚገኝ ምርጥ ፍሬ፣+

15 ጥንታዊ ከሆኑ ተራሮች* በሚገኙ ምርጥ ነገሮች፣+

ጸንተው ከሚኖሩት ኮረብቶች በሚገኙ ምርጥ ነገሮች፣

16 ከምድር በሚገኙ ምርጥ ነገሮችና ምድርን በሞሉ ምርጥ ነገሮች፣+

በቁጥቋጦው ውስጥ በተገለጠው በእሱ ሞገስ ይባርክ።+

እነዚህ ሁሉ በዮሴፍ ራስ ላይ፣

ከወንድሞቹ መካከል ተነጥሎ በወጣው አናት ላይ ይውረዱ።+

17 ግርማው እንደ በኩር በሬ ነው፤

ቀንዶቹም የዱር በሬ ቀንድ ናቸው።

በእነሱም ሰዎችን፣

ሕዝቦችን ሁሉ እስከ ምድር ዳርቻ ይገፋል።*

እነሱ የኤፍሬም አሥር ሺዎች ናቸው፤+

የምናሴም ሺዎች ናቸው።”

18 ስለ ዛብሎን እንዲህ አለ፦+

“ዛብሎን ሆይ፣ በመውጣትህ ደስ ይበልህ፤

አንተም ይሳኮር፣ በድንኳኖችህ ውስጥ ደስ ይበልህ።+

19 ሰዎችን ወደ ተራራው ይጠራሉ።

በዚያም የጽድቅ መሥዋዕቶችን ያቀርባሉ።

ምክንያቱም በባሕሮች ውስጥ ካለው የተትረፈረፈ ሀብት፣

በአሸዋም ውስጥ ተሰውሮ ከተከማቸው ነገር* ዝቀው ያወጣሉ።”

20 ስለ ጋድ እንዲህ አለ፦+

“የጋድን ድንበሮች የሚያሰፋ የተባረከ ነው።+

በዚያ እንደ አንበሳ ይተኛል፤

ክንድን፣ አዎ አናትን ለመዘነጣጠል ተዘጋጅቶ ይጠብቃል።

21 የመጀመሪያውን መርጦ ለራሱ ይወስዳል፤+

በዚያ የሕግ ሰጪው ድርሻ ተለይቶ ተቀምጧልና።+

የሕዝቡ መሪዎች አንድ ላይ ይሰበሰባሉ።

የይሖዋን ጽድቅና ድንጋጌዎች፣

በእስራኤል ያስፈጽማል።”

22 ስለ ዳን እንዲህ አለ፦+

“ዳን የአንበሳ ደቦል ነው።+

ከባሳን ዘሎ ይወጣል።”+

23 ስለ ንፍታሌም እንዲህ አለ፦+

“ንፍታሌም በይሖዋ ሞገስ ረክቷል፤

በእሱም በረከት ተሞልቷል።

ምዕራቡንና ደቡቡን ውረስ።”

24 ስለ አሴር እንዲህ አለ፦+

“አሴር በልጆች የተባረከ ነው።

በወንድሞቹ ፊት ሞገስ ያግኝ፤

እግሩንም ዘይት ውስጥ ይንከር።*

25 የበርህ መቀርቀሪያ ብረትና መዳብ ናቸው፤+

በዘመንህ ሁሉ ያለስጋት ትኖራለህ።*

26 አንተን ለመርዳት በሰማይ ውስጥ የሚጋልብ፣

በግርማው በደመና ላይ የሚገሰግስ፣+

እንደ እውነተኛው የየሹሩን+ አምላክ ያለ ማንም የለም።+

27 አምላክ ከጥንት ጀምሮ መሸሸጊያ ነው፤+

ዘላለማዊ ክንዶቹ ከበታችህ ናቸው።+

ጠላትን ከፊትህ ያባርራል፤+

እንዲሁም ‘አጥፋቸው!’ ይላል።+

28 እህልና አዲስ የወይን ጠጅ ባለበት ምድር፣+

ሰማያቱ ጠል በሚያንጠባጥቡበት+

እስራኤል ያለስጋት ይቀመጣል፤

የያዕቆብም ምንጭ የተገለለ ይሆናል።

29 እስራኤል ሆይ፣ ደስተኛ ነህ!+

የይሖዋን ማዳን ያየ፣+

እንደ አንተ ያለ ሕዝብ ማን አለ?+

እሱ የሚከልል ጋሻህና+

ታላቅ ሰይፍህ ነው፤

ጠላቶችህ በፊትህ ይንቀጠቀጣሉ፤+

አንተም በጀርባቸው* ላይ ትራመዳለህ።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ