የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘሌዋውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • የስርየት ቀን (1-34)

ዘሌዋውያን 16:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 10:1, 2

ዘሌዋውያን 16:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:22
  • +ዘፀ 40:34
  • +ዘፀ 40:21፤ ዕብ 6:19፤ 9:3, 7
  • +ዘሌ 23:27
  • +ዘኁ 4:19, 20

ዘሌዋውያን 16:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 4:3
  • +ዘሌ 1:3

ዘሌዋውያን 16:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 28:39
  • +ዘፀ 28:42
  • +ዘፀ 39:27, 29
  • +ዘፀ 28:4
  • +ዘፀ 28:2
  • +ዘፀ 30:20፤ ዕብ 10:22

ዘሌዋውያን 16:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 7:27

ዘሌዋውያን 16:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 5:1-3

ዘሌዋውያን 16:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የሚጠፋ ፍየል” የሚል ትርጉም ሊኖረው ይችላል።

ዘሌዋውያን 16:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 16:33

ዘሌዋውያን 16:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 14:7, 53፤ 16:21, 22፤ ኢሳ 53:4፤ ሮም 15:3

ዘሌዋውያን 16:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:6

ዘሌዋውያን 16:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 40:29፤ ዘሌ 6:13፤ ዘኁ 16:46
  • +ዕብ 9:4
  • +ዘፀ 30:34-36፤ ራእይ 5:8፤ 8:3-5
  • +ዘሌ 16:2፤ ዕብ 6:19፤ 10:19, 20

ዘሌዋውያን 16:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:22፤ 2ነገ 19:15
  • +ዘፀ 34:29
  • +ዘፀ 25:18, 21፤ 1ዜና 28:11

ዘሌዋውያን 16:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 9:22
  • +ሮም 3:25፤ ዕብ 9:12, 24, 25፤ 10:4, 12

ዘሌዋውያን 16:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:5፤ ዕብ 2:17፤ 5:1-3፤ 9:26፤ 1ዮሐ 2:1, 2
  • +ዕብ 6:19፤ 9:3, 7፤ 10:19, 20
  • +ዘሌ 17:11

ዘሌዋውያን 16:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 7:20

ዘሌዋውያን 16:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:6
  • +ማር 10:45፤ ዕብ 2:9፤ 7:27፤ 9:7, 12፤ ራእይ 1:5

ዘሌዋውያን 16:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 38:1

ዘሌዋውያን 16:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:16
  • +ዕብ 9:23
  • +ዘሌ 16:8, 10

ዘሌዋውያን 16:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዝግጁ ሆኖ በቆመው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:5, 6፤ 2ቆሮ 5:21

ዘሌዋውያን 16:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 53:12፤ ኤፌ 1:7፤ ዕብ 9:28፤ 1ጴጥ 2:24፤ 1ዮሐ 3:5
  • +መዝ 103:12፤ ዕብ 13:12
  • +ዘሌ 16:10

ዘሌዋውያን 16:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:20
  • +ዘፀ 28:4፤ ዘሌ 8:7
  • +ዘሌ 16:3
  • +ዘሌ 16:5
  • +ኤፌ 1:7

ዘሌዋውያን 16:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:8, 21

ዘሌዋውያን 16:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 4:11, 12፤ ዕብ 13:11, 12

ዘሌዋውያን 16:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችሁን አጎሳቁሉ።” “ራስን ማጎሳቆል” በአብዛኛው መጾምን ጨምሮ የራስን ፍላጎት ከመፈጸም መቆጠብን የሚያሳዩ የተለያዩ ድርጊቶችን ሊያመለክት ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 23:27, 28፤ ዘኁ 29:7

ዘሌዋውያን 16:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:16፤ ሮም 8:32፤ ቲቶ 2:13, 14፤ 1ዮሐ 1:7፤ 3:16
  • +ኤር 33:8፤ ዕብ 9:13, 14፤ 10:2

ዘሌዋውያን 16:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችሁን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 23:32

ዘሌዋውያን 16:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እጁ የሚሞላው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 20:26
  • +ዘፀ 29:4, 7፤ ዘሌ 8:12, 33
  • +ዘፀ 28:2, 39፤ 29:29፤ 39:27, 28፤ ዘሌ 16:4

ዘሌዋውያን 16:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:16
  • +ዘሌ 16:20
  • +ዘሌ 16:18
  • +ዘሌ 16:24፤ 1ዮሐ 2:1, 2

ዘሌዋውያን 16:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:10፤ ዕብ 9:7
  • +ዘሌ 23:31፤ ዘኁ 29:7

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘሌ. 16:1ዘሌ 10:1, 2
ዘሌ. 16:2ዘፀ 25:22
ዘሌ. 16:2ዘፀ 40:34
ዘሌ. 16:2ዘፀ 40:21፤ ዕብ 6:19፤ 9:3, 7
ዘሌ. 16:2ዘሌ 23:27
ዘሌ. 16:2ዘኁ 4:19, 20
ዘሌ. 16:3ዘሌ 4:3
ዘሌ. 16:3ዘሌ 1:3
ዘሌ. 16:4ዘፀ 28:39
ዘሌ. 16:4ዘፀ 28:42
ዘሌ. 16:4ዘፀ 39:27, 29
ዘሌ. 16:4ዘፀ 28:4
ዘሌ. 16:4ዘፀ 28:2
ዘሌ. 16:4ዘፀ 30:20፤ ዕብ 10:22
ዘሌ. 16:5ዕብ 7:27
ዘሌ. 16:6ዕብ 5:1-3
ዘሌ. 16:9ምሳሌ 16:33
ዘሌ. 16:10ዘሌ 14:7, 53፤ 16:21, 22፤ ኢሳ 53:4፤ ሮም 15:3
ዘሌ. 16:11ዘሌ 16:6
ዘሌ. 16:12ዘፀ 40:29፤ ዘሌ 6:13፤ ዘኁ 16:46
ዘሌ. 16:12ዕብ 9:4
ዘሌ. 16:12ዘፀ 30:34-36፤ ራእይ 5:8፤ 8:3-5
ዘሌ. 16:12ዘሌ 16:2፤ ዕብ 6:19፤ 10:19, 20
ዘሌ. 16:13ዘፀ 25:22፤ 2ነገ 19:15
ዘሌ. 16:13ዘፀ 34:29
ዘሌ. 16:13ዘፀ 25:18, 21፤ 1ዜና 28:11
ዘሌ. 16:14ዕብ 9:22
ዘሌ. 16:14ሮም 3:25፤ ዕብ 9:12, 24, 25፤ 10:4, 12
ዘሌ. 16:15ዘሌ 16:5፤ ዕብ 2:17፤ 5:1-3፤ 9:26፤ 1ዮሐ 2:1, 2
ዘሌ. 16:15ዕብ 6:19፤ 9:3, 7፤ 10:19, 20
ዘሌ. 16:15ዘሌ 17:11
ዘሌ. 16:16መክ 7:20
ዘሌ. 16:17ዘሌ 16:6
ዘሌ. 16:17ማር 10:45፤ ዕብ 2:9፤ 7:27፤ 9:7, 12፤ ራእይ 1:5
ዘሌ. 16:18ዘፀ 38:1
ዘሌ. 16:20ዘሌ 16:16
ዘሌ. 16:20ዕብ 9:23
ዘሌ. 16:20ዘሌ 16:8, 10
ዘሌ. 16:21ኢሳ 53:5, 6፤ 2ቆሮ 5:21
ዘሌ. 16:22ኢሳ 53:12፤ ኤፌ 1:7፤ ዕብ 9:28፤ 1ጴጥ 2:24፤ 1ዮሐ 3:5
ዘሌ. 16:22መዝ 103:12፤ ዕብ 13:12
ዘሌ. 16:22ዘሌ 16:10
ዘሌ. 16:24ዘፀ 30:20
ዘሌ. 16:24ዘፀ 28:4፤ ዘሌ 8:7
ዘሌ. 16:24ዘሌ 16:3
ዘሌ. 16:24ዘሌ 16:5
ዘሌ. 16:24ኤፌ 1:7
ዘሌ. 16:26ዘሌ 16:8, 21
ዘሌ. 16:27ዘሌ 4:11, 12፤ ዕብ 13:11, 12
ዘሌ. 16:29ዘሌ 23:27, 28፤ ዘኁ 29:7
ዘሌ. 16:30ዮሐ 3:16፤ ሮም 8:32፤ ቲቶ 2:13, 14፤ 1ዮሐ 1:7፤ 3:16
ዘሌ. 16:30ኤር 33:8፤ ዕብ 9:13, 14፤ 10:2
ዘሌ. 16:31ዘሌ 23:32
ዘሌ. 16:32ዘኁ 20:26
ዘሌ. 16:32ዘፀ 29:4, 7፤ ዘሌ 8:12, 33
ዘሌ. 16:32ዘፀ 28:2, 39፤ 29:29፤ 39:27, 28፤ ዘሌ 16:4
ዘሌ. 16:33ዘሌ 16:16
ዘሌ. 16:33ዘሌ 16:20
ዘሌ. 16:33ዘሌ 16:18
ዘሌ. 16:33ዘሌ 16:24፤ 1ዮሐ 2:1, 2
ዘሌ. 16:34ዘፀ 30:10፤ ዕብ 9:7
ዘሌ. 16:34ዘሌ 23:31፤ ዘኁ 29:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘሌዋውያን 16:1-34

ዘሌዋውያን

16 ሁለቱ የአሮን ወንዶች ልጆች ይሖዋ ፊት በመቅረባቸው የተነሳ ከሞቱ+ በኋላ ይሖዋ ሙሴን አነጋገረው። 2 ይሖዋም እንዲህ አለው፦ “እኔ ከመክደኛው በላይ+ በደመና ውስጥ+ ስለምገለጥ በመጋረጃው ውስጥ+ ወዳለው ቅዱስ ስፍራ+ ይኸውም በታቦቱ ላይ ወዳለው መክደኛ ፊት በፈለገው ጊዜ እንዳይገባና በዚህም የተነሳ እንዳይሞት+ ለወንድምህ ለአሮን ንገረው።

3 “አሮን ወደተቀደሰው ስፍራ በሚገባበት ጊዜ ለኃጢአት መባ የሚሆን አንድ ወይፈንና+ ለሚቃጠል መባ የሚሆን አንድ አውራ በግ+ ይዞ ይምጣ። 4 ቅዱሱን የበፍታ ቀሚስ+ ይልበስ፤ በበፍታ ቁምጣዎቹም+ ሰውነቱን ይሸፍን፤ የበፍታ መቀነቱንም+ ይታጠቅ፤ ራሱም ላይ የበፍታ ጥምጥሙን+ ይጠምጥም። እነዚህ ቅዱስ ልብሶች+ ናቸው። እሱም ገላውን በውኃ ታጥቦ+ ይለብሳቸዋል።

5 “ከእስራኤል ማኅበረሰብም ሁለት ተባዕት የፍየል ጠቦቶችን ለኃጢአት መባ፣ አንድ አውራ በግ ደግሞ ለሚቃጠል መባ ይውሰድ።+

6 “ከዚያም አሮን ለራሱ የኃጢአት መባ የሚሆነውን ወይፈን ያቅርብ፤ ለራሱም+ ሆነ ለቤቱ ያስተሰርያል።

7 “ሁለቱን ፍየሎች ወስዶ በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ በይሖዋ ፊት እንዲቆሙ ያደርጋል። 8 አሮንም በሁለቱ ፍየሎች ላይ ዕጣ ይጥላል፤ አንደኛው ዕጣ ለይሖዋ ሌላኛው ዕጣ ደግሞ ለአዛዜል* ይሆናል። 9 አሮንም ለይሖዋ እንዲሆን ዕጣ+ የወጣበትን ፍየል ያቀርባል፤ የኃጢአትም መባ ያደርገዋል። 10 ለአዛዜል እንዲሆን ዕጣ የወጣበት ፍየል ግን በእሱ አማካኝነት ስርየት እንዲፈጸምበት ከነሕይወቱ መጥቶ በይሖዋ ፊት እንዲቆም ይደረግ፤ ከዚያም ለአዛዜል እንዲሆን ወደ ምድረ በዳ ይለቀቃል።+

11 “አሮንም ለራሱ የኃጢአት መባ የሚሆነውን ወይፈን ያቀርባል፤ ለራሱም ሆነ ለቤቱ ያስተሰርያል፤ ከዚያም ለራሱ የኃጢአት መባ የሚሆነውን ወይፈን ያርዳል።+

12 “በይሖዋ ፊት ካለው መሠዊያ ላይ የተወሰደ ፍም+ የሞላበትን ዕጣን ማጨሻና+ ሁለት እፍኝ ሙሉ ጥሩ መዓዛ ያለው ዕጣን+ ይወስዳል፤ እነዚህንም ይዞ ወደ መጋረጃው ውስጥ ይገባል።+ 13 እንዳይሞትም ዕጣኑን በይሖዋ ፊት+ ባለው እሳት ላይ ይጨምረዋል፤ የዕጣኑም ጭስ ከምሥክሩ+ በላይ ያለውን የታቦቱን መክደኛ+ ይሸፍነዋል።

14 “ከወይፈኑም ደም+ የተወሰነውን ወስዶ ከመክደኛው ፊት ለፊት በስተ ምሥራቅ በኩል በጣቱ ይረጨዋል፤ የተወሰነውን ደም ደግሞ ከመክደኛው ፊት በጣቱ ሰባት ጊዜ ይረጨዋል።+

15 “ከዚያም ለሕዝቡ የኃጢአት መባ+ የሚሆነውን ፍየል ያርደዋል፤ ደሙንም ወደ መጋረጃው ውስጥ ይዞ በመግባት+ ልክ በወይፈኑ ደም+ እንዳደረገው በዚህኛውም ደም ያደርጋል፤ ደሙንም ወደ መክደኛውና በመክደኛው ፊት ይረጨዋል።

16 “እስራኤላውያን ስለፈጸሙት ርኩሰት፣ ስለ መተላለፋቸውና ስለ ኃጢአታቸው+ ለቅዱሱ ስፍራ ያስተሰርይ፤ በእነሱ ዘንድ በርኩሰታቸው መካከል ለሚገኘው ለመገናኛ ድንኳኑም ይህንኑ ያድርግ።

17 “ለማስተሰረይ ወደ ቅዱሱ ስፍራ ገብቶ እስኪወጣ ድረስ ሌላ ማንም ሰው በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ መገኘት የለበትም። እሱም ለራሱ፣ ለቤቱና+ ለመላው የእስራኤል ጉባኤ+ ያስተሰርያል።

18 “ከዚያም በይሖዋ ፊት ወዳለው መሠዊያ ይወጣል፤+ ለመሠዊያውም ያስተሰርይለታል፤ ከወይፈኑ ደም የተወሰነውን እንዲሁም ከፍየሉ ደም የተወሰነውን ወስዶ በመሠዊያው ጎኖች ሁሉ ላይ ያሉትን ቀንዶች ይቀባል። 19 በተጨማሪም ከደሙ የተወሰነውን ወስዶ በመሠዊያው ላይ በጣቱ ሰባት ጊዜ በመርጨት እስራኤላውያን ከፈጸሙት ርኩሰት ያነጻዋል እንዲሁም ይቀድሰዋል።

20 “ለቅዱሱ ስፍራ፣ ለመገናኛ ድንኳኑና ለመሠዊያው+ ካስተሰረየ+ በኋላ በሕይወት ያለውንም ፍየል ያቀርባል።+ 21 ከዚያም አሮን ሁለቱንም እጆቹን በሕይወት ባለው ፍየል ራስ ላይ በመጫን እስራኤላውያን የሠሩትን ስህተት ሁሉ፣ መተላለፋቸውን ሁሉና ኃጢአታቸውን ሁሉ ይናዘዝበታል፤ እነዚህንም በፍየሉ ራስ ላይ ያደርጋል፤+ ፍየሉንም ለዚህ በተመደበው* ሰው እጅ ወደ ምድረ በዳ ይሰደዋል። 22 ፍየሉም ስህተቶቻቸውን በሙሉ ተሸክሞ+ ወደ በረሃ ይሄዳል፤+ እሱም ፍየሉን ወደ ምድረ በዳ ይሰደዋል።+

23 “ከዚያም አሮን ወደ መገናኛ ድንኳኑ ይገባል፤ ወደ ቅዱሱ ስፍራ ሲገባ ለብሷቸው የነበሩትንም የበፍታ ልብሶች ያወልቃል፤ ልብሶቹንም እዚያው ይተዋቸዋል። 24 ገላውንም በቅዱስ ስፍራ በውኃ ይታጠብ፤+ ልብሶቹንም ይልበስ፤+ ከዚያም ወጥቶ የራሱን የሚቃጠል መባ+ እንዲሁም የሕዝቡን የሚቃጠል መባ+ ያቀርባል፤ ለራሱና ለሕዝቡም ያስተሰርያል።+ 25 የኃጢአት መባው ስብም በመሠዊያው ላይ እንዲጨስ ያደርጋል።

26 “ለአዛዜል+ ሲል ፍየሉን የለቀቀውም ሰው ልብሶቹን ይጠብ፤ ገላውንም በውኃ ይታጠብ፤ ከዚያም ወደ ሰፈሩ መግባት ይችላል።

27 “ደማቸው ለማስተሰረያ እንዲሆን ወደ ቅዱሱ ስፍራ የገባው የኃጢአት መባው ወይፈንና የኃጢአት መባው ፍየል ከሰፈሩ ውጭ ይወሰዳሉ፤ ቆዳቸው፣ ሥጋቸውና ፈርሳቸውም በእሳት ይቃጠላል።+ 28 እነዚህን ያቃጠለው ሰው ልብሶቹን ይጠብ፤ ገላውንም በውኃ ይታጠብ፤ ከዚያም ወደ ሰፈሩ መግባት ይችላል።

29 “ይህም ለእናንተ ዘላቂ ደንብ ሆኖ ያገለግላል፦ በሰባተኛው ወር ከወሩም በአሥረኛው ቀን ራሳችሁን አጎሳቁሉ፤* ምንም ዓይነት ሥራም አትሥሩ፤+ የአገራችሁ ሰውም ሆነ በመካከላችሁ የሚኖር የባዕድ አገር ሰው ምንም ዓይነት ሥራ አይሥራ። 30 በዚህ ቀን፣ ንጹሕ መሆናችሁን ለማሳወቅ ለእናንተ ማስተሰረያ+ ይቀርባል። በይሖዋም ፊት ከኃጢአታችሁ ሁሉ ንጹሕ ትሆናላችሁ።+ 31 ይህ ሙሉ በሙሉ የምታርፉበት ሰንበት ነው፤ እናንተም ራሳችሁን* አጎሳቁሉ።+ ይህም ዘላቂ ደንብ ነው።

32 “አባቱን ተክቶ+ በክህነት እንዲያገለግል የሚቀባውና የሚሾመው*+ ካህን ያስተሰርያል፤ እንዲሁም ቅዱስ የሆኑትን የበፍታ ልብሶች+ ይለብሳል። 33 ለቅዱሱ መቅደስ፣+ ለመገናኛ ድንኳኑና+ ለመሠዊያው+ ያስተሰርያል፤ እንዲሁም ለካህናቱና ለጉባኤው ሕዝብ በሙሉ ያስተሰርያል።+ 34 ይህም የእስራኤላውያንን ኃጢአት በሙሉ በዓመት አንድ ጊዜ+ ለማስተሰረይ የሚያገለግል ዘላቂ ደንብ ይሆናል።”+

እሱም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት አደረገ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ