የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መሳፍንት 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መሳፍንት የመጽሐፉ ይዘት

      • አንድ መልአክ ማኑሄንና ሚስቱን አነጋገራቸው (1-23)

      • ሳምሶን ተወለደ (24, 25)

መሳፍንት 13:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 2:11, 19፤ 10:6
  • +ኢያሱ 13:1-3፤ መሳ 10:7

መሳፍንት 13:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:16
  • +መሳ 16:31
  • +ኢያሱ 15:20, 33፤ 19:41, 48
  • +ዘፍ 30:22, 23

መሳፍንት 13:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:10፤ 1ሳሙ 1:20፤ ሉቃስ 1:11, 13

መሳፍንት 13:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 6:2, 3፤ ሉቃስ 1:15
  • +ዘሌ 11:26, 27

መሳፍንት 13:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከማህፀን ጀምሮ።”

  • *

    “የተወሰነ ወይም የተለየ” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 6:2, 5
  • +መሳ 2:16፤ 13:1፤ ነህ 9:27

መሳፍንት 13:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 13:17, 18

መሳፍንት 13:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከማህፀን ጀምሮ።”

መሳፍንት 13:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 13:3

መሳፍንት 13:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 13:8

መሳፍንት 13:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 13:4

መሳፍንት 13:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 6:2, 3
  • +ዘሌ 11:26, 27

መሳፍንት 13:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:5, 7፤ መሳ 6:18, 19፤ ዕብ 13:2

መሳፍንት 13:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 32:29፤ መሳ 13:6

መሳፍንት 13:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 6:22, 23

መሳፍንት 13:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 33:20፤ ዮሐ 1:18

መሳፍንት 13:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 13:16

መሳፍንት 13:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 11:32

መሳፍንት 13:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:20, 33
  • +መሳ 18:11, 12
  • +መሳ 3:9, 10፤ 6:34፤ 11:29፤ 1ሳሙ 11:6

ተዛማጅ ሐሳብ

መሳ. 13:1መሳ 2:11, 19፤ 10:6
መሳ. 13:1ኢያሱ 13:1-3፤ መሳ 10:7
መሳ. 13:2ዘፍ 49:16
መሳ. 13:2መሳ 16:31
መሳ. 13:2ኢያሱ 15:20, 33፤ 19:41, 48
መሳ. 13:2ዘፍ 30:22, 23
መሳ. 13:3ዘፍ 18:10፤ 1ሳሙ 1:20፤ ሉቃስ 1:11, 13
መሳ. 13:4ዘኁ 6:2, 3፤ ሉቃስ 1:15
መሳ. 13:4ዘሌ 11:26, 27
መሳ. 13:5ዘኁ 6:2, 5
መሳ. 13:5መሳ 2:16፤ 13:1፤ ነህ 9:27
መሳ. 13:6መሳ 13:17, 18
መሳ. 13:10መሳ 13:3
መሳ. 13:12መሳ 13:8
መሳ. 13:13መሳ 13:4
መሳ. 13:14ዘኁ 6:2, 3
መሳ. 13:14ዘሌ 11:26, 27
መሳ. 13:15ዘፍ 18:5, 7፤ መሳ 6:18, 19፤ ዕብ 13:2
መሳ. 13:17ዘፍ 32:29፤ መሳ 13:6
መሳ. 13:21መሳ 6:22, 23
መሳ. 13:22ዘፀ 33:20፤ ዮሐ 1:18
መሳ. 13:23መሳ 13:16
መሳ. 13:24ዕብ 11:32
መሳ. 13:25ኢያሱ 15:20, 33
መሳ. 13:25መሳ 18:11, 12
መሳ. 13:25መሳ 3:9, 10፤ 6:34፤ 11:29፤ 1ሳሙ 11:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መሳፍንት 13:1-25

መሳፍንት

13 እስራኤላውያን እንደገና በይሖዋ ፊት መጥፎ ነገር አደረጉ፤+ ይሖዋም ለ40 ዓመት በፍልስጤማውያን እጅ አሳልፎ ሰጣቸው።+

2 በዚህ ጊዜ ከዳናውያን+ ቤተሰብ የሆነ ስሙ ማኑሄ+ የሚባል አንድ የጾራ+ ሰው ነበር። ሚስቱ መሃን ስለነበረች ልጅ አልነበራትም።+ 3 ከጊዜ በኋላ የይሖዋ መልአክ ለሴቲቱ ተገለጠላትና እንዲህ አላት፦ “እነሆ አንቺ መሃን ነሽ፤ ልጅም የለሽም። ነገር ግን ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ።+ 4 እንግዲህ ተጠንቀቂ፤ የወይን ጠጅ ወይም ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አትጠጪ፤+ እንዲሁም ምንም ዓይነት ርኩስ ነገር አትብዪ።+ 5 እነሆ ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ይህ ልጅ ከተወለደበት ጊዜ ጀምሮ* የአምላክ ናዝራዊ* ስለሚሆን ራሱን ምላጭ አይንካው፤+ እሱም እስራኤልን ከፍልስጤማውያን እጅ በማዳን ረገድ ግንባር ቀደም ይሆናል።”+

6 ከዚያም ሴቲቱ ሄዳ ባሏን እንዲህ አለችው፦ “የእውነተኛው አምላክ ሰው ወደ እኔ መጥቶ ነበር፤ መልኩም የእውነተኛውን አምላክ መልአክ ይመስላል፤ በጣም የሚያስፈራ ነበር። ከየት እንደመጣ አልጠየቅኩትም፤ እሱም ቢሆን ስሙን አልነገረኝም።+ 7 ሆኖም እንዲህ አለኝ፦ ‘እነሆ ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ። እንግዲህ የወይን ጠጅ ወይም ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አትጠጪ፤ እንዲሁም ምንም ዓይነት ርኩስ ነገር አትብዪ፤ ምክንያቱም ልጁ ከተወለደበት ጊዜ ጀምሮ* እስከሚሞትበት ዕለት ድረስ የአምላክ ናዝራዊ ይሆናል።’”

8 ማኑሄም “ይቅርታ አድርግልኝ ይሖዋ። እባክህ ልከኸው የነበረው ያ የእውነተኛው አምላክ ሰው እንደገና ወደ እኛ ይምጣና የሚወለደውን ልጅ በተመለከተ ምን ማድረግ እንዳለብን መመሪያ ይስጠን” በማለት ይሖዋን ተማጸነ። 9 በመሆኑም እውነተኛው አምላክ የማኑሄን ቃል ሰማ፤ የእውነተኛው አምላክ መልአክም ሴቲቱ ሜዳ ላይ ተቀምጣ ሳለ ዳግመኛ ወደ እሷ መጣ፤ ባሏ ማኑሄ ግን አብሯት አልነበረም። 10 ሴቲቱም በፍጥነት እየሮጠች ሄዳ ባሏን “ባለፈው ጊዜ ወደ እኔ መጥቶ የነበረው ሰው ተገለጠልኝ” አለችው።+

11 ከዚያም ማኑሄ ተነስቶ ከሚስቱ ጋር ሄደ። ሰውየውንም ሲያገኘው “ሚስቴን ያነጋገርካት አንተ ነህ?” አለው፤ እሱም “አዎ፣ እኔ ነኝ” አለ። 12 ማኑሄም “እንግዲህ እንደ ቃልህ ይሁንልን! ይሁንና ልጁን ማሳደግ የሚኖርብን እንዴት ነው? የእሱስ ሥራ ምን ይሆናል?” አለው።+ 13 የይሖዋም መልአክ ማኑሄን እንዲህ አለው፦ “ሚስትህ ከነገርኳት ነገር ሁሉ ራሷን ትጠብቅ።+ 14 ከወይን ተክል የሚገኝ ማንኛውንም ነገር አትብላ፤ የወይን ጠጅም ሆነ ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አትጠጣ፤+ እንዲሁም ምንም ዓይነት ርኩስ ነገር አትብላ።+ ያዘዝኳትን ሁሉ ትጠብቅ።”

15 ማኑሄም የይሖዋን መልአክ “እባክህ አንድ የፍየል ጠቦት አዘጋጅተን እስክናቀርብልህ ድረስ ቆይ” አለው።+ 16 ሆኖም የይሖዋ መልአክ ማኑሄን “ብቆይም እንኳ የምታቀርበውን ምግብ አልበላም፤ ይሁንና ለይሖዋ የሚቃጠል መባ ማቅረብ የምትፈልግ ከሆነ እሱን አቅርበው” አለው። ማኑሄ ይህ ሰው የይሖዋ መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር። 17 ከዚያም ማኑሄ የይሖዋን መልአክ “የተናገርከው ቃል ሲፈጸም እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው?”+ በማለት ጠየቀው። 18 ሆኖም የይሖዋ መልአክ “ስሜ የሚያስደንቅ ሆኖ ሳለ ለምን ስሜን ትጠይቀኛለህ?” አለው።

19 ከዚያም ማኑሄ የፍየል ጠቦቱንና የእህል መባውን ወስዶ በዓለቱ ላይ ለይሖዋ አቀረበው። እሱም ማኑሄና ሚስቱ እየተመለከቱ አስደናቂ ነገር አደረገ። 20 የእሳቱ ነበልባል ከመሠዊያው ወደ ሰማይ ሲወጣ የይሖዋ መልአክ ማኑሄና ሚስቱ እያዩት ከመሠዊያው በወጣው ነበልባል ውስጥ ሆኖ አረገ። እነሱም ወዲያውኑ በግንባራቸው መሬት ላይ ተደፉ። 21 የይሖዋም መልአክ ለማኑሄና ለሚስቱ ዳግመኛ አልተገለጠላቸውም። ማኑሄ ሰውየው የይሖዋ መልአክ እንደነበር የተገነዘበው ያን ጊዜ ነበር።+ 22 ከዚያም ማኑሄ ሚስቱን “ያየነው አምላክን ስለሆነ መሞታችን አይቀርም” አላት።+ 23 ሚስቱ ግን “ይሖዋ ሊገድለን ቢፈልግማ ኖሮ የሚቃጠል መባና የእህል መባ ከእጃችን ባልተቀበለ ነበር፤+ ደግሞም ይህን ሁሉ ነገር ባላሳየንና እንዲህ ያለውንም ነገር ባልነገረን ነበር” አለችው።

24 በኋላም ሴቲቱ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ሳምሶን+ አለችው፤ ልጁም እያደገ ሄደ፤ ይሖዋም ባረከው። 25 ከጊዜ በኋላም በጾራ እና በኤሽታዖል+ መካከል በምትገኘው በማሃነህዳን+ ሳለ የይሖዋ መንፈስ ይገፋፋው ጀመር።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ