የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 27
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘዳግም የመጽሐፉ ይዘት

      • ሕጉ በድንጋዮች ላይ መጻፍ ይኖርበታል (1-10)

      • በኤባልና በገሪዛን ተራራ ላይ (11-14)

      • እርግማኑ ተነበበ (15-26)

ዘዳግም 27:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኖራ ቀቧቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 8:30-32

ዘዳግም 27:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:26, 27

ዘዳግም 27:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኖራ ቀቧቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:29

ዘዳግም 27:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:25

ዘዳግም 27:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 3:1
  • +ዘሌ 7:15
  • +ዘዳ 12:7

ዘዳግም 27:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:12

ዘዳግም 27:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:5፤ ዘዳ 26:18

ዘዳግም 27:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 2:3፤ ማቴ 19:17፤ 1ዮሐ 5:3

ዘዳግም 27:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:29

ዘዳግም 27:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 8:33

ዘዳግም 27:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:10

ዘዳግም 27:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የእንጨትና የብረት ሠራተኛ።”

  • *

    ወይም “ቀልጦ የተሠራ ሐውልት።”

  • *

    ወይም “ይሁን!”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:25፤ 29:17
  • +ዘፀ 20:4፤ ዘዳ 4:15, 16፤ ኢሳ 44:9
  • +ዘፀ 34:17፤ ዘሌ 19:4

ዘዳግም 27:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:12፤ ዘዳ 21:18-21፤ ምሳሌ 20:20፤ 30:17፤ ማቴ 15:4

ዘዳግም 27:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 19:14፤ ምሳሌ 23:10

ዘዳግም 27:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:14

ዘዳግም 27:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወላጅ አልባ የሆነውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 16:20፤ ምሳሌ 17:23፤ ሚክ 3:11
  • +ዘፀ 22:21, 22፤ ዘዳ 10:17, 18፤ ሚል 3:5፤ ያዕ 1:27

ዘዳግም 27:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የአባቱን ቀሚስ ስለገለጠ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 18:8፤ 1ቆሮ 5:1

ዘዳግም 27:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:19፤ ዘሌ 18:23፤ 20:15

ዘዳግም 27:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 18:9፤ 20:17

ዘዳግም 27:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 18:17፤ 20:14

ዘዳግም 27:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:13፤ 21:12፤ ዘኁ 35:31

ዘዳግም 27:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የንጹሑን ደም ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 27:3, 4

ዘዳግም 27:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15፤ ገላ 3:10

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘዳ. 27:2ኢያሱ 8:30-32
ዘዳ. 27:3ዘኁ 13:26, 27
ዘዳ. 27:4ዘዳ 11:29
ዘዳ. 27:5ዘፀ 20:25
ዘዳ. 27:7ዘሌ 3:1
ዘዳ. 27:7ዘሌ 7:15
ዘዳ. 27:7ዘዳ 12:7
ዘዳ. 27:8ዘፀ 24:12
ዘዳ. 27:9ዘፀ 19:5፤ ዘዳ 26:18
ዘዳ. 27:101ነገ 2:3፤ ማቴ 19:17፤ 1ዮሐ 5:3
ዘዳ. 27:12ዘዳ 11:29
ዘዳ. 27:13ኢያሱ 8:33
ዘዳ. 27:14ዘዳ 33:10
ዘዳ. 27:15ዘዳ 7:25፤ 29:17
ዘዳ. 27:15ዘፀ 20:4፤ ዘዳ 4:15, 16፤ ኢሳ 44:9
ዘዳ. 27:15ዘፀ 34:17፤ ዘሌ 19:4
ዘዳ. 27:16ዘፀ 20:12፤ ዘዳ 21:18-21፤ ምሳሌ 20:20፤ 30:17፤ ማቴ 15:4
ዘዳ. 27:17ዘዳ 19:14፤ ምሳሌ 23:10
ዘዳ. 27:18ዘሌ 19:14
ዘዳ. 27:19ዘዳ 16:20፤ ምሳሌ 17:23፤ ሚክ 3:11
ዘዳ. 27:19ዘፀ 22:21, 22፤ ዘዳ 10:17, 18፤ ሚል 3:5፤ ያዕ 1:27
ዘዳ. 27:20ዘሌ 18:8፤ 1ቆሮ 5:1
ዘዳ. 27:21ዘፀ 22:19፤ ዘሌ 18:23፤ 20:15
ዘዳ. 27:22ዘሌ 18:9፤ 20:17
ዘዳ. 27:23ዘሌ 18:17፤ 20:14
ዘዳ. 27:24ዘፀ 20:13፤ 21:12፤ ዘኁ 35:31
ዘዳ. 27:25ማቴ 27:3, 4
ዘዳ. 27:26ዘዳ 28:15፤ ገላ 3:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘዳግም 27:1-26

ዘዳግም

27 ከዚያም ሙሴ ከእስራኤል ሽማግሌዎች ጋር በመሆን ሕዝቡን እንዲህ ሲል አዘዘ፦ “እኔ ዛሬ የምሰጣችሁን ትእዛዛት በሙሉ ጠብቁ። 2 አምላካችሁ ይሖዋ ወደሚሰጣችሁ ምድር ለመግባት ዮርዳኖስን በምትሻገሩበት ቀን ትላልቅ ድንጋዮችን አቁማችሁ ለስኗቸው።*+ 3 ከዚያም የአባቶችህ አምላክ ይሖዋ ቃል በገባልህ መሠረት አምላክህ ይሖዋ ወደሚሰጥህ ምድር ይኸውም ወተትና ማር ወደምታፈሰው ምድር+ ለመግባት በምትሻገርበት ጊዜ የዚህን ሕግ ቃላት በሙሉ ጻፍባቸው። 4 ዮርዳኖስን ስትሻገሩ ዛሬ በሰጠኋችሁ ትእዛዝ መሠረት እነዚህን ድንጋዮች በኤባል ተራራ+ ላይ አቁሟቸው፤ ደግሞም ለስኗቸው።* 5 በዚያም ለአምላክህ ለይሖዋ መሠዊያ ይኸውም የድንጋይ መሠዊያ ሥራ። ድንጋዮቹንም የብረት መሣሪያ አታስነካቸው።+ 6 የአምላክህን የይሖዋን መሠዊያ ካልተጠረበ ድንጋይ ሥራ፤ በላዩም ላይ ለአምላክህ ለይሖዋ የሚቃጠሉ መባዎችን አቅርብ። 7 የኅብረት መሥዋዕቶችንም አቅርብ፤+ መሥዋዕቶቹንም እዚያው ብላቸው፤+ አንተም በአምላክህ በይሖዋ ፊት ደስ ይልሃል።+ 8 በድንጋዮቹም ላይ የዚህን ሕግ ቃላት በሙሉ በግልጽ ጻፍባቸው።”+

9 ከዚያም ሙሴና ሌዋውያኑ ካህናት እስራኤላውያንን በሙሉ እንዲህ አሏቸው፦ “እስራኤል ሆይ፣ ጸጥ ብለህ አዳምጥ። በዛሬው ቀን አንተ የአምላክህ የይሖዋ ሕዝብ ሆነሃል።+ 10 የአምላክህን የይሖዋን ቃል ስማ፤ እኔ ዛሬ የማዝህን የእሱን ትእዛዛትና ሥርዓቶች ፈጽም።”+

11 ሙሴም በዚያ ቀን ሕዝቡን እንዲህ ሲል አዘዘ፦ 12 “ዮርዳኖስን በምትሻገሩበት ጊዜ በገሪዛን ተራራ+ ላይ ቆመው ሕዝቡን የሚባርኩት ነገዶች ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣ ይሳኮር፣ ዮሴፍ እና ቢንያም ናቸው። 13 እርግማኑን ለማሰማት በኤባል ተራራ+ ላይ የሚቆሙት ደግሞ ሮቤል፣ ጋድ፣ አሴር፣ ዛብሎን፣ ዳን እና ንፍታሌም ናቸው። 14 ሌዋውያኑም ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ ለእያንዳንዱ እስራኤላዊ እንዲህ ብለው ይናገራሉ፦+

15 “‘ይሖዋ የሚጠላውን አስጸያፊ ነገር+ ይኸውም የአንድ የእጅ ጥበብ ባለሙያ* የእጅ ሥራ ውጤት የሆነውን የተቀረጸ ምስል+ ወይም ከብረት የተሠራ ሐውልት*+ የሚሠራና በስውር የሚያስቀምጥ ሰው የተረገመ ይሁን።’ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’* ብሎ ይመልሳል።)

16 “‘አባቱን ወይም እናቱን የሚንቅ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

17 “‘የጎረቤቱን የወሰን ምልክት የሚገፋ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

18 “‘ዓይነ ስውሩን መንገድ የሚያሳስት የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

19 “‘የባዕድ አገሩን ሰው፣ አባት የሌለውን* ልጅ ወይም የመበለቲቱን ፍርድ የሚያዛባ+ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

20 “‘ከአባቱ ሚስት ጋር የሚተኛ አባቱን ስላዋረደ* የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

21 “‘ከማንኛውም ዓይነት እንስሳ ጋር የሚተኛ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

22 “‘የአባቱ ልጅ ወይም የእናቱ ልጅ ከሆነችው ከእህቱ ጋር የሚተኛ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

23 “‘ከሚስቱ እናት ጋር የሚተኛ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

24 “‘ጎረቤቱን አድብቶ በመጠበቅ የሚገድል የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

25 “‘ንጹሑን ሰው* ለመግደል ሲል ጉቦ የሚቀበል የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

26 “‘የዚህን ሕግ ቃል ተግባራዊ በማድረግ የማይጠብቅ ሰው የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ