የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ነገሥት የመጽሐፉ ይዘት

      • አካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-6)

      • አካዝ ለአሦር ንጉሥ ጉቦ ሰጠ (7-9)

      • አካዝ የአረማውያንን መሠዊያ ንድፍ ወሰደ (10-18)

      • አካዝ ሞተ (19, 20)

2 ነገሥት 16:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:1፤ 7:1፤ ሆሴዕ 1:1፤ ሚክ 1:1፤ ማቴ 1:9

2 ነገሥት 16:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 28:1-4

2 ነገሥት 16:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 12:28-30፤ 16:33
  • +ዘዳ 12:29-31
  • +ዘሌ 20:2, 3፤ 2ዜና 33:1, 6፤ ኤር 7:31

2 ነገሥት 16:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 33:52
  • +ዘዳ 12:2

2 ነገሥት 16:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 15:37፤ 2ዜና 28:5, 6

2 ነገሥት 16:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የይሁዳን ሰዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 14:21, 22

2 ነገሥት 16:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 15:29

2 ነገሥት 16:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መንግሥት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 15:18, 19

2 ነገሥት 16:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 1:4, 5
  • +ኢሳ 9:11

2 ነገሥት 16:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:30

2 ነገሥት 16:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 8:2
  • +ኤር 23:11፤ ሕዝ 22:26

2 ነገሥት 16:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 28:22, 23, 25

2 ነገሥት 16:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 4:1

2 ነገሥት 16:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 8:2
  • +ዘፀ 29:39-41
  • +2ዜና 28:23

2 ነገሥት 16:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 16:11

2 ነገሥት 16:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:27, 28
  • +1ነገ 7:38፤ 2ዜና 4:6
  • +1ነገ 7:23, 25
  • +2ዜና 28:24፤ 29:19

2 ነገሥት 16:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 28:26, 27

2 ነገሥት 16:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ይሖዋ ያበረታል” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:1፤ 2ዜና 29:1፤ ኢሳ 1:1፤ ሆሴዕ 1:1፤ ማቴ 1:9

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ነገ. 16:1ኢሳ 1:1፤ 7:1፤ ሆሴዕ 1:1፤ ሚክ 1:1፤ ማቴ 1:9
2 ነገ. 16:22ዜና 28:1-4
2 ነገ. 16:31ነገ 12:28-30፤ 16:33
2 ነገ. 16:3ዘዳ 12:29-31
2 ነገ. 16:3ዘሌ 20:2, 3፤ 2ዜና 33:1, 6፤ ኤር 7:31
2 ነገ. 16:4ዘኁ 33:52
2 ነገ. 16:4ዘዳ 12:2
2 ነገ. 16:52ነገ 15:37፤ 2ዜና 28:5, 6
2 ነገ. 16:62ነገ 14:21, 22
2 ነገ. 16:72ነገ 15:29
2 ነገ. 16:81ነገ 15:18, 19
2 ነገ. 16:9አሞጽ 1:4, 5
2 ነገ. 16:9ኢሳ 9:11
2 ነገ. 16:10ዘዳ 12:30
2 ነገ. 16:11ኢሳ 8:2
2 ነገ. 16:11ኤር 23:11፤ ሕዝ 22:26
2 ነገ. 16:122ዜና 28:22, 23, 25
2 ነገ. 16:142ዜና 4:1
2 ነገ. 16:15ኢሳ 8:2
2 ነገ. 16:15ዘፀ 29:39-41
2 ነገ. 16:152ዜና 28:23
2 ነገ. 16:162ነገ 16:11
2 ነገ. 16:171ነገ 7:27, 28
2 ነገ. 16:171ነገ 7:38፤ 2ዜና 4:6
2 ነገ. 16:171ነገ 7:23, 25
2 ነገ. 16:172ዜና 28:24፤ 29:19
2 ነገ. 16:192ዜና 28:26, 27
2 ነገ. 16:202ነገ 18:1፤ 2ዜና 29:1፤ ኢሳ 1:1፤ ሆሴዕ 1:1፤ ማቴ 1:9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ነገሥት 16:1-20

ሁለተኛ ነገሥት

16 የረማልያህ ልጅ ፋቁሄ በነገሠ በ17ኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የኢዮዓታም ልጅ አካዝ+ ነገሠ። 2 አካዝ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 20 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ16 ዓመት ገዛ። አባቱ ዳዊት እንዳደረገው በአምላኩ በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አላደረገም።+ 3 ከዚህ ይልቅ የእስራኤልን ነገሥታት መንገድ ተከተለ፤+ ይሖዋ ከእስራኤላውያን ፊት ያባረራቸው ብሔራት ይፈጽሙ የነበረውን አስጸያፊ ድርጊት በመከተል+ የገዛ ልጁን እንኳ ሳይቀር ለእሳት አሳልፎ ሰጠ።+ 4 ደግሞም ከፍ ባሉት የማምለኪያ ቦታዎች፣+ በኮረብቶቹና በእያንዳንዱ የለመለመ ዛፍ ሥር+ ይሠዋ እንዲሁም የሚጨስ መሥዋዕት ያቀርብ ነበር።

5 የሶርያ ንጉሥ ረጺንና የእስራኤል ንጉሥ የሆነው የረማልያህ ልጅ ፋቁሄ ኢየሩሳሌምን ሊወጉ የመጡት በዚህ ጊዜ ነበር።+ አካዝንም ከበቡት፤ ሆኖም ከተማዋን መያዝ አልቻሉም። 6 በዚህ ጊዜ የሶርያ ንጉሥ ረጺን አይሁዳውያንን* ከኤላት+ ካባረረ በኋላ ኤላትን ለኤዶም መለሰ። ኤዶማውያንም ወደ ኤላት ገቡ፤ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ይኖራሉ። 7 በመሆኑም አካዝ ወደ አሦር ንጉሥ ወደ ቴልጌልቴልፌልሶር+ መልእክተኞች ልኮ “እኔ አገልጋይህና ልጅህ ነኝ። መጥተህ በእኔ ላይ ጥቃት ከሚሰነዝሩት ከሶርያ ንጉሥ እጅና ከእስራኤል ንጉሥ እጅ አድነኝ” አለው። 8 ከዚያም አካዝ በይሖዋ ቤትና በንጉሡ ቤት* ግምጃ ቤቶች ያለውን ብርና ወርቅ በመውሰድ ለአሦር ንጉሥ ጉቦ ሰጠ።+ 9 የአሦርም ንጉሥ ልመናውን በመስማት ወደ ደማስቆ ወጥቶ ከተማዋን ያዛት፤ ሕዝቧንም ወደ ቂር በግዞት ወሰደ፤+ ረጺንንም ገደለው።+

10 ከዚያም ንጉሥ አካዝ የአሦርን ንጉሥ ቴልጌልቴልፌልሶርን ለማግኘት ወደ ደማስቆ ሄደ። በደማስቆ የነበረውን መሠዊያ ባየ ጊዜ ንጉሥ አካዝ የመሠዊያውን ንድፍና እንዴት እንደተሠራ የሚያሳይ መግለጫ ለካህኑ ለዑሪያህ ላከለት።+ 11 ካህኑ ዑሪያህ+ ንጉሥ አካዝ ከደማስቆ በላከለት መመሪያ መሠረት መሠዊያውን ሠራ።+ ካህኑ ዑሪያህ ንጉሥ አካዝ ከደማስቆ ከመመለሱ በፊት ሠርቶ አጠናቀቀ። 12 ንጉሡ ከደማስቆ በተመለሰ ጊዜ መሠዊያውን አየው፤ ወደ መሠዊያውም ቀርቦ በላዩ ላይ መባ አቀረበ።+ 13 እንዲሁም በመሠዊያው ላይ የሚቃጠል መባውና የእህል መባው እንዲጨስ አደረገ፤ የመጠጥ መባውንም አፈሰሰ፤ የኅብረት መሥዋዕቶቹንም ደም ረጨ። 14 ከዚያም በይሖዋ ፊት የነበረውን የመዳብ መሠዊያ+ ከቤቱ ፊት ለፊት ከነበረበት ቦታ ይኸውም እሱ ከሠራው መሠዊያና ከይሖዋ ቤት መሃል አንስቶ ከእሱ መሠዊያ በስተ ሰሜን አስቀመጠው። 15 ንጉሥ አካዝም ካህኑን ዑሪያህን+ እንዲህ ሲል አዘዘው፦ “ጠዋት ላይ የሚቀርበውን የሚቃጠል መባ፣ ማታ ላይ የሚቀርበውን የእህል መባ፣+ የንጉሡን የሚቃጠል መባና የእህል መባ እንዲሁም የሕዝቡን ሁሉ የሚቃጠል መባ፣ የእህል መባና የመጠጥ መባ በታላቁ መሠዊያ ላይ አቅርብ።+ በተጨማሪም የሚቃጠለውን መባ ደም ሁሉና የሌሎቹን መሥዋዕቶች ደም ሁሉ በመሠዊያው ላይ እርጭ። የመዳቡን መሠዊያ በተመለከተ ግን ምን እንደማደርግ እወስናለሁ።” 16 ካህኑ ዑሪያህም ንጉሥ አካዝ ያዘዘውን ሁሉ አደረገ።+

17 በተጨማሪም ንጉሥ አካዝ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪዎቹን+ የጎን መከለያዎች ቆራረጠ፤ የውኃ ገንዳዎቹንም ከላያቸው ላይ አነሳ፤+ ባሕሩንም ከተቀመጠበት የመዳብ በሬዎች+ ላይ አውርዶ በድንጋይ ንጣፍ ላይ አስቀመጠው።+ 18 እንዲሁም በይሖዋ ቤት ውስጥ ሠርተውት የነበረውን ለሰንበት ቀን የሚያገለግለውን መጠለያና በውጭ ያለውን የንጉሡን መግቢያ በአሦር ንጉሥ የተነሳ ወደ ሌላ ቦታ ወሰደው።

19 የቀረው የአካዝ ታሪክ፣ ያደረጋቸው ነገሮች በይሁዳ ነገሥታት ዘመን ስለተፈጸሙት ነገሮች በሚተርከው የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈው ይገኙ የለም?+ 20 በመጨረሻም አካዝ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በዳዊት ከተማም ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ፤ በእሱም ምትክ ልጁ ሕዝቅያስ*+ ነገሠ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ