የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 74
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክ ሕዝቡን እንዲያስታውስ የቀረበ ጸሎት

        • አምላክ ያከናወናቸው የማዳን ሥራዎች (12-17)

        • ‘ጠላት እንደተሳለቀ አስብ’ (18)

መዝሙር 74:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:1፤ 2ዜና 35:15

መዝሙር 74:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የጨሰው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 5:20
  • +ዘዳ 29:19, 20፤ መዝ 100:3

መዝሙር 74:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጉባኤ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:29
  • +ዘዳ 4:20፤ 32:9
  • +መዝ 48:2፤ 132:13

መዝሙር 74:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 9:17
  • +መዝ 79:1

መዝሙር 74:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጉባኤ በምታደርግበት ቦታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 2:7

መዝሙር 74:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:18, 35

መዝሙር 74:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:9፤ ኢሳ 64:11

መዝሙር 74:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አምላክ የሚመለክባቸው።”

መዝሙር 74:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 13:2፤ 79:4
  • +ሕዝ 36:23

መዝሙር 74:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከልብስህ እጥፋት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 44:23፤ ኢሳ 64:12፤ ሰቆ 2:3

መዝሙር 74:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:2፤ ኢሳ 33:22

መዝሙር 74:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21፤ ነህ 9:10, 11

መዝሙር 74:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

መዝሙር 74:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 48:21
  • +ኢያሱ 3:13

መዝሙር 74:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ብርሃን ሰጪ አካልንና ፀሐይን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:3, 5፤ መዝ 136:7, 8

መዝሙር 74:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 17:26
  • +ዘፍ 8:22

መዝሙር 74:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 52:5

መዝሙር 74:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

መዝሙር 74:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 12:5
  • +ዕዝራ 3:11

መዝሙር 74:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:50, 51፤ ኢሳ 52:5

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 74:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ዜና 25:1፤ 2ዜና 35:15
መዝ. 74:1ሰቆ 5:20
መዝ. 74:1ዘዳ 29:19, 20፤ መዝ 100:3
መዝ. 74:2ዘዳ 9:29
መዝ. 74:2ዘዳ 4:20፤ 32:9
መዝ. 74:2መዝ 48:2፤ 132:13
መዝ. 74:3ዳን 9:17
መዝ. 74:3መዝ 79:1
መዝ. 74:4ሰቆ 2:7
መዝ. 74:61ነገ 6:18, 35
መዝ. 74:72ነገ 25:9፤ ኢሳ 64:11
መዝ. 74:10መዝ 13:2፤ 79:4
መዝ. 74:10ሕዝ 36:23
መዝ. 74:11መዝ 44:23፤ ኢሳ 64:12፤ ሰቆ 2:3
መዝ. 74:12ዘፀ 15:2፤ ኢሳ 33:22
መዝ. 74:13ዘፀ 14:21፤ ነህ 9:10, 11
መዝ. 74:15ኢሳ 48:21
መዝ. 74:15ኢያሱ 3:13
መዝ. 74:16ዘፍ 1:3, 5፤ መዝ 136:7, 8
መዝ. 74:17ሥራ 17:26
መዝ. 74:17ዘፍ 8:22
መዝ. 74:18ኢሳ 52:5
መዝ. 74:21መዝ 12:5
መዝ. 74:21ዕዝራ 3:11
መዝ. 74:22መዝ 89:50, 51፤ ኢሳ 52:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 74:1-23

መዝሙር

ማስኪል።* የአሳፍ+ መዝሙር።

74 አምላክ ሆይ፣ ለዘላለም የጣልከን ለምንድን ነው?+

በመስክህ በተሰማራው መንጋ ላይ ቁጣህ የነደደው* ለምንድን ነው?+

 2 ከረጅም ዘመን በፊት የራስህ ያደረግከውን ሕዝብ፣*+

ርስትህ አድርገህ የዋጀኸውን ነገድ አስታውስ።+

የኖርክበትን የጽዮን ተራራ+ አስብ።

 3 ለዘለቄታው ወደፈራረሰው ቦታ አቅና።+

ጠላት በቅዱሱ ስፍራ ያለውን ነገር ሁሉ አጥፍቷል።+

 4 ጠላቶችህ በመሰብሰቢያ ቦታህ* ውስጥ በድል አድራጊነት ጮኹ።+

በዚያም የራሳቸውን ዓርማ ምልክት አድርገው አቆሙ።

 5 መጥረቢያቸውን ይዘው ጥቅጥቅ ያሉ ደኖችን እንደሚጨፈጭፉ ሰዎች ናቸው።

 6 በቅርጻ ቅርጾች ያጌጡትን+ ግድግዳዎች በጠቅላላ በመጥረቢያና በብረት ዘንግ አፈራረሱ።

 7 መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ።+

ስምህ የተጠራበትን የማደሪያ ድንኳን መሬት ላይ ጥለው አረከሱት።

 8 እነሱም ሆኑ ዘሮቻቸው በልባቸው

“በምድሪቱ ላይ ያሉት የአምላክ መሰብሰቢያ* ቦታዎች በሙሉ ይቃጠሉ” ብለዋል።

 9 የምናያቸው ምልክቶች የሉም፤

አንድም የቀረ ነቢይ የለም፤

ደግሞም ይህ እስከ መቼ እንደሚቀጥል ከእኛ መካከል የሚያውቅ የለም።

10 አምላክ ሆይ፣ ባላጋራ የሚሳለቀው እስከ መቼ ነው?+

ጠላት ስምህን ለዘላለም እያቃለለ ይኖራል?+

11 እጅህን ይኸውም ቀኝ እጅህን የሰበሰብከው ለምንድን ነው?+

እጅህን ከጉያህ* አውጥተህ አጥፋቸው።

12 ይሁንና በምድር ላይ ታላቅ የማዳን ሥራ የሚፈጽመው አምላክ

ከጥንት ጀምሮ ንጉሤ ነው።+

13 በብርታትህ ባሕሩን አናወጥክ፤+

በውኃ ውስጥ ያሉትን ግዙፍ የባሕር ፍጥረታት ራስ ሰባበርክ።

14 የሌዋታንን* ራሶች አደቀቅክ፤

በበረሃ ለሚኖሩት ሰዎች ምግብ አድርገህ ሰጠሃቸው።

15 ለምንጮችና ለጅረቶች መውጫ ያበጀኸው አንተ ነህ፤+

ሳያቋርጡ የሚፈስሱትን ወንዞች አደረቅክ።+

16 ቀኑ የአንተ ነው፤ ሌሊቱም የአንተ ነው።

ብርሃንንና ፀሐይን* ሠራህ።+

17 የምድርን ወሰኖች ሁሉ ደነገግክ፤+

በጋና ክረምት እንዲፈራረቁ አደረግክ።+

18 ይሖዋ ሆይ፣ ጠላት እንደተሳለቀ፣

ሞኝ ሕዝብ ስምህን እንዴት እንዳቃለለ አስብ።+

19 የዋኖስህን ሕይወት* ለዱር አራዊት አትስጥ።

የተጎሳቆለውን ሕዝብህን ሕይወት ለዘላለም አትርሳ።

20 ቃል ኪዳንህን አስብ፤

በምድሪቱ ላይ ያሉት ጨለማ ቦታዎች የዓመፅ መናኸሪያ ሆነዋልና።

21 የተደቆሰው ሰው አዝኖ አይመለስ፤+

ችግረኛውና ድሃው ስምህን ያወድስ።+

22 አምላክ ሆይ፣ ተነስ፤ ደግሞም ለራስህ ተሟገት።

ሞኝ ሰው ቀኑን ሙሉ እንዴት እንደሚሳለቅብህ አስብ።+

23 ጠላቶችህ የሚሉትን አትርሳ።

አንተን የሚዳፈሩ ሰዎች የሚያሰሙት ሁካታ ያለማቋረጥ ወደ ላይ እየወጣ ነው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ