የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘሌዋውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • መባዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መመሪያ (1-21)

        • የበደል መባ (1-10)

        • የኅብረት መሥዋዕት ተደርጎ የሚቀርብ መባ (11-21)

      • ስብ ወይም ደም መብላት የተከለከለ ነው (22-27)

      • የካህናቱ ድርሻ (28-36)

      • መባዎችን አስመልክቶ የተሰጠ የማጠቃለያ ሐሳብ (37, 38)

ዘሌዋውያን 7:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 5:6፤ 6:6፤ 14:2, 12፤ 19:20, 21፤ ዘኁ 6:12

ዘሌዋውያን 7:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 9:22
  • +ዘሌ 3:1, 2፤ 5:9

ዘሌዋውያን 7:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:13, 14፤ ዘሌ 3:9, 17፤ 4:8, 9፤ 8:18, 20

ዘሌዋውያን 7:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 3:3, 4

ዘሌዋውያን 7:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 3:14-16

ዘሌዋውያን 7:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 5:13፤ 6:14, 16፤ ዘኁ 18:9
  • +ዘሌ 2:3

ዘሌዋውያን 7:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 6:25, 26፤ 14:13

ዘሌዋውያን 7:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:14፤ ዘሌ 1:6

ዘሌዋውያን 7:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 6:20, 21፤ 1ዜና 23:29
  • +ዘሌ 2:3-7፤ ዘኁ 18:9፤ 1ቆሮ 9:13

ዘሌዋውያን 7:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 14:21
  • +ዘሌ 5:11፤ ዘኁ 5:15

ዘሌዋውያን 7:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 3:1፤ 7:20፤ 22:21፤ 1ቆሮ 10:16

ዘሌዋውያን 7:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 22:29፤ 2ዜና 29:31

ዘሌዋውያን 7:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 6:25, 26፤ 10:14፤ ዘኁ 18:8

ዘሌዋውያን 7:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 22:29, 30

ዘሌዋውያን 7:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 22:21
  • +ዘሌ 22:23፤ ዘዳ 12:5, 6

ዘሌዋውያን 7:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:5, 6

ዘሌዋውያን 7:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:7, 8

ዘሌዋውያን 7:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

  • *

    ወይም “ይገደል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 19:20

ዘሌዋውያን 7:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 12:2, 4
  • +ዘሌ 11:21-24፤ ዘዳ 14:7
  • +ዘሌ 11:10፤ ዘዳ 14:10

ዘሌዋውያን 7:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 3:16, 17፤ 4:8-10፤ 1ሳሙ 2:16, 17

ዘሌዋውያን 7:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:31፤ ዘሌ 17:15

ዘሌዋውያን 7:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 3:17፤ 17:10፤ ዘዳ 12:16፤ 1ሳሙ 14:33፤ ሥራ 15:20, 29

ዘሌዋውያን 7:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 17:14

ዘሌዋውያን 7:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 3:1

ዘሌዋውያን 7:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 3:3
  • +ዘፀ 29:24፤ ዘሌ 8:25-27፤ 9:21

ዘሌዋውያን 7:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 3:3-5
  • +ዘሌ 8:29

ዘሌዋውያን 7:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:27, 28፤ ዘሌ 10:14፤ ዘኁ 6:20

ዘሌዋውያን 7:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 18:3

ዘሌዋውያን 7:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 10:14

ዘሌዋውያን 7:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 28:1፤ 29:4, 7፤ 40:13

ዘሌዋውያን 7:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 40:15፤ ዘሌ 8:12

ዘሌዋውያን 7:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 6:9
  • +ዘሌ 2:1፤ 6:14
  • +ዘሌ 6:25
  • +ዘሌ 5:6፤ 7:1
  • +ዘፀ 29:1፤ ዘሌ 6:20
  • +ዘሌ 3:1

ዘሌዋውያን 7:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 1:2
  • +ዘፀ 34:27

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘሌ. 7:1ዘሌ 5:6፤ 6:6፤ 14:2, 12፤ 19:20, 21፤ ዘኁ 6:12
ዘሌ. 7:2ዕብ 9:22
ዘሌ. 7:2ዘሌ 3:1, 2፤ 5:9
ዘሌ. 7:3ዘፀ 29:13, 14፤ ዘሌ 3:9, 17፤ 4:8, 9፤ 8:18, 20
ዘሌ. 7:4ዘሌ 3:3, 4
ዘሌ. 7:5ዘሌ 3:14-16
ዘሌ. 7:6ዘሌ 5:13፤ 6:14, 16፤ ዘኁ 18:9
ዘሌ. 7:6ዘሌ 2:3
ዘሌ. 7:7ዘሌ 6:25, 26፤ 14:13
ዘሌ. 7:8ዘፀ 29:14፤ ዘሌ 1:6
ዘሌ. 7:9ዘሌ 6:20, 21፤ 1ዜና 23:29
ዘሌ. 7:9ዘሌ 2:3-7፤ ዘኁ 18:9፤ 1ቆሮ 9:13
ዘሌ. 7:10ዘሌ 14:21
ዘሌ. 7:10ዘሌ 5:11፤ ዘኁ 5:15
ዘሌ. 7:11ዘሌ 3:1፤ 7:20፤ 22:21፤ 1ቆሮ 10:16
ዘሌ. 7:12ዘሌ 22:29፤ 2ዜና 29:31
ዘሌ. 7:14ዘሌ 6:25, 26፤ 10:14፤ ዘኁ 18:8
ዘሌ. 7:15ዘሌ 22:29, 30
ዘሌ. 7:16ዘሌ 22:21
ዘሌ. 7:16ዘሌ 22:23፤ ዘዳ 12:5, 6
ዘሌ. 7:17ዘሌ 19:5, 6
ዘሌ. 7:18ዘሌ 19:7, 8
ዘሌ. 7:20ዘኁ 19:20
ዘሌ. 7:21ዘሌ 12:2, 4
ዘሌ. 7:21ዘሌ 11:21-24፤ ዘዳ 14:7
ዘሌ. 7:21ዘሌ 11:10፤ ዘዳ 14:10
ዘሌ. 7:23ዘሌ 3:16, 17፤ 4:8-10፤ 1ሳሙ 2:16, 17
ዘሌ. 7:24ዘፀ 22:31፤ ዘሌ 17:15
ዘሌ. 7:26ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 3:17፤ 17:10፤ ዘዳ 12:16፤ 1ሳሙ 14:33፤ ሥራ 15:20, 29
ዘሌ. 7:27ዘሌ 17:14
ዘሌ. 7:29ዘሌ 3:1
ዘሌ. 7:30ዘሌ 3:3
ዘሌ. 7:30ዘፀ 29:24፤ ዘሌ 8:25-27፤ 9:21
ዘሌ. 7:31ዘሌ 3:3-5
ዘሌ. 7:31ዘሌ 8:29
ዘሌ. 7:32ዘፀ 29:27, 28፤ ዘሌ 10:14፤ ዘኁ 6:20
ዘሌ. 7:33ዘዳ 18:3
ዘሌ. 7:34ዘሌ 10:14
ዘሌ. 7:35ዘፀ 28:1፤ 29:4, 7፤ 40:13
ዘሌ. 7:36ዘፀ 40:15፤ ዘሌ 8:12
ዘሌ. 7:37ዘሌ 6:9
ዘሌ. 7:37ዘሌ 2:1፤ 6:14
ዘሌ. 7:37ዘሌ 6:25
ዘሌ. 7:37ዘሌ 5:6፤ 7:1
ዘሌ. 7:37ዘፀ 29:1፤ ዘሌ 6:20
ዘሌ. 7:37ዘሌ 3:1
ዘሌ. 7:38ዘሌ 1:2
ዘሌ. 7:38ዘፀ 34:27
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘሌዋውያን 7:1-38

ዘሌዋውያን

7 “‘የበደል መባ ሕግ ይህ ነው፦+ ይህ እጅግ የተቀደሰ ነገር ነው። 2 ለበደል መባ የሚሆነውን እንስሳ፣ ለሚቃጠል መባ የሚሆነውን እንስሳ በሚያርዱበት ቦታ ያርዱታል፤ ደሙም+ በመሠዊያው ጎኖች ሁሉ ላይ መረጨት ይኖርበታል።+ 3 ስቡን በሙሉ ይኸውም ላቱን፣ አንጀቱን የሸፈነውን ስብ፣+ 4 ሁለቱን ኩላሊቶች፣ በሽንጡ አካባቢ ካለው ስባቸው ጋር ያቅርብ። በጉበቱ ላይ ያለውንም ሞራ ከኩላሊቶቹ ጋር አብሮ ያነሳዋል።+ 5 ካህኑ ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ መባ አድርጎ በመሠዊያው ላይ ያጨሳቸዋል።+ ይህ የበደል መባ ነው። 6 ካህን የሆነ ወንድ ሁሉ ይበላዋል፤+ ቅዱስ በሆነ ስፍራም መበላት ይኖርበታል። ይህ እጅግ የተቀደሰ ነገር ነው።+ 7 ስለ ኃጢአት መባው የወጣው ሕግ ለበደል መባውም ይሠራል፤ መባውም በመባው ለሚያስተሰርየው ካህን ይሆናል።+

8 “‘ካህኑ ለአንድ ሰው የሚቃጠል መባ በሚያቀርብበት ጊዜ የሚቃጠል መባ ሆኖ ለካህኑ የቀረበው እንስሳ ቆዳ+ የእሱ ይሆናል።

9 “‘በመጋገሪያ ምድጃ የተጋገረ ወይም በድስት የተዘጋጀ አሊያም በምጣድ የተጋገረ የእህል መባ+ ሁሉ መባውን ለሚያቀርበው ካህን ይሆናል። መባው የእሱ ይሆናል።+ 10 በዘይት የተለወሰው+ ወይም ደረቅ የሆነው+ የእህል መባ ግን ለአሮን ወንዶች ልጆች በሙሉ ይከፋፈላል፤ እያንዳንዳቸውም እኩል ድርሻ ይኖራቸዋል።

11 “‘አንድ ሰው ለይሖዋ የሚያቀርበውን የኅብረት መሥዋዕት+ በተመለከተ ደግሞ ሕጉ ይህ ነው፦ 12 ሰውየው መሥዋዕቱን የሚያቀርበው አመስጋኝነቱን ለመግለጽ+ ከሆነ ከምስጋና መሥዋዕቱ ጋር በዘይት ተለውሶ የተጋገረ እርሾ ያልገባበት የቀለበት ቅርጽ ያለው ዳቦ፣ ዘይት የተቀባ ስስ ቂጣና በዘይት በደንብ ከራሰና ከተለወሰ የላመ ዱቄት የተጋገረ የቀለበት ቅርጽ ያለው ዳቦ አብሮ ያቀርባል። 13 መባውንም እርሾ ገብቶባቸው ከተጋገሩ የቀለበት ቅርጽ ያላቸው ዳቦዎችና የምስጋና መሥዋዕት አድርጎ ከሚያቀርባቸው የኅብረት መሥዋዕቶች ጋር አብሮ ያቀርባል። 14 ከዚያም ላይ ከእያንዳንዱ መባ አንድ አንድ በማንሳት ለይሖዋ የተቀደሰ ድርሻ አድርጎ ያቀርባል፤ ይህም የኅብረት መሥዋዕቶቹን ደም ለሚረጨው ካህን ይሆናል።+ 15 የምስጋና መሥዋዕት እንዲሆኑ ያቀረባቸው የኅብረት መሥዋዕቶች ሥጋ፣ መሥዋዕቱን ባቀረበበት ቀን መበላት ይኖርበታል። ከዚያ ላይ ምንም ማስቀረትና ማሳደር የለበትም።+

16 “‘መባ አድርጎ የሚያቀርበው መሥዋዕት ስእለት+ ወይም የፈቃደኝነት መባ+ ከሆነ መሥዋዕቱን ባቀረበበት ቀን መበላት አለበት፤ የተረፈውም በማግስቱ ሊበላ ይችላል። 17 ለመሥዋዕት ከቀረበው ሥጋ ተርፎ እስከ ሦስተኛው ቀን የቆየው ግን በእሳት መቃጠል አለበት።+ 18 ይሁን እንጂ የኅብረት መሥዋዕት እንዲሆን ያቀረበው ማንኛውም ሥጋ በሦስተኛው ቀን ቢበላ መሥዋዕቱን ያቀረበው ሰው ተቀባይነት አያገኝም። ያደረገውም ነገር አይታሰብለትም፤ ይህ አስጸያፊ ነገር ነው፤ ከዚያም ላይ የበላው ሰው* ለፈጸመው ስህተት ይጠየቅበታል።+ 19 ርኩስ የሆነን ማንኛውንም ነገር የነካ ሥጋ መበላት የለበትም። በእሳት መቃጠል አለበት። ንጹሕ የሆነ ማንኛውም ሰው ንጹሕ የሆነውን ሥጋ ሊበላ ይችላል።

20 “‘ሆኖም ማንኛውም ሰው* ርኩስ ሆኖ ሳለ ለይሖዋ ከቀረበው የኅብረት መሥዋዕት ሥጋ ቢበላ ያ ሰው* ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረግ።*+ 21 አንድ ሰው* ርኩስ የሆነ ነገር ይኸውም የሰውን ርኩሰት+ ወይም ርኩስ የሆነን እንስሳ+ ወይም ርኩስ የሆነን ማንኛውንም አስጸያፊ ነገር+ ቢነካና ለይሖዋ ከቀረበው የኅብረት መሥዋዕት ሥጋ ቢበላ ያ ሰው* ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረግ።’”

22 ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ 23 “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘ማንኛውንም ዓይነት የበሬ፣ የበግ ጠቦት ወይም የፍየል ስብ አትብሉ።+ 24 ሞቶ የተገኘ እንስሳ ስብና አውሬ የገደለው እንስሳ ስብ ለሌላ ለማንኛውም አገልግሎት ሊውል ይችላል፤ እናንተ ግን ፈጽሞ እንዳትበሉት።+ 25 ማንኛውም ሰው ለይሖዋ በእሳት የሚቃጠል መባ አድርጎ ከሚያቀርበው እንስሳ ላይ ስብ ቢበላ ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረግ።

26 “‘በምትኖሩበት በየትኛውም ቦታ የወፍም ይሁን የእንስሳ፣ ማንኛውንም ደም አትብሉ።+ 27 ደም የሚበላ ማንኛውም ሰው* ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረግ።’”+

28 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ 29 “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘የኅብረት መሥዋዕቱን ለይሖዋ የሚያቀርብ ማንኛውም ሰው ከኅብረት መሥዋዕቱ መባ ላይ የተወሰነውን ለይሖዋ ያቀርባል።+ 30 እሱም ስቡን+ ከፍርምባው ጋር ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ መባ እንዲሆን በራሱ እጆች ያመጣል፤ የሚወዘወዝ መባ+ አድርጎም በይሖዋ ፊት ወዲያና ወዲህ ይወዘውዘዋል። 31 ካህኑ ስቡን በመሠዊያው ላይ ያጨሰዋል፤+ ፍርምባው ግን የአሮንና የወንዶች ልጆቹ ይሆናል።+

32 “‘ከኅብረት መሥዋዕቶቻችሁም ላይ ቀኝ እግሩን ለካህኑ የተቀደሰ ድርሻ አድርጋችሁ ትሰጣላችሁ።+ 33 የኅብረት መሥዋዕቱን ደምና ስቡን የሚያቀርበው የአሮን ልጅ የእንስሳውን ቀኝ እግር እንደ ድርሻው አድርጎ ይወስዳል።+ 34 እስራኤላውያን ከሚያቀርቧቸው የኅብረት መሥዋዕቶች ላይ የሚወዘወዘውን መባ ፍርምባና የተቀደሰ ድርሻ ሆኖ የቀረበውን እግር እወስዳለሁ፤ ለእስራኤላውያንም ዘላቂ ሥርዓት እንዲሆን ለካህኑ ለአሮንና ለወንዶች ልጆቹ እሰጣቸዋለሁ።+

35 “‘ካህናት ሆነው ይሖዋን ለማገልገል በሚቀርቡበት ቀን፣ ለይሖዋ በእሳት ከቀረቡት መባዎች ላይ ለካህናቱ ይኸውም ለአሮንና ለወንዶች ልጆቹ የሚመደብላቸው ድርሻ ይህ ነው።+ 36 ይሖዋ በቀባቸው+ ቀን ይህ ድርሻ ከእስራኤላውያን ተወስዶ እንዲሰጣቸው አዟል። ይህ ለትውልዶቻቸው ዘላለማዊ ደንብ ነው።’”

37 የሚቃጠል መባን፣+ የእህል መባን፣+ የኃጢአት መባን፣+ የበደል መባን፣+ ለክህነት ሹመት ሥርዓት የሚቀርብ መሥዋዕትንና+ የኅብረት መሥዋዕትን+ በተመለከተ የተሰጠው ሕግ ይህ ነው፤ 38 ይህም እስራኤላውያን በሲና ምድረ በዳ መባዎቻቸውን ለይሖዋ እንዲያቀርቡ+ ባዘዛቸው ቀን ይሖዋ ሙሴን በሲና ተራራ ላይ ባዘዘው+ መሠረት የሚፈጸም ነው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ