የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘኁልቁ የመጽሐፉ ይዘት

      • ከብር የተሠሩት መለከቶች (1-10)

      • ከሲና ተነስተው ጉዞ ጀመሩ (11-13)

      • የጉዞ ቅደም ተከተላቸው (14-28)

      • ሆባብ እስራኤላውያንን መንገድ እንዲያሳይ ተጠየቀ (29-34)

      • ሙሴ፣ እስራኤላውያን ድንኳናቸውን ነቀለው ሲነሱ ያቀረበው ጸሎት (35, 36)

ዘኁልቁ 10:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 23:24

ዘኁልቁ 10:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:18፤ ዘዳ 29:10, 11

ዘኁልቁ 10:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 18:21፤ ዘኁ 1:16፤ 7:2፤ ዘዳ 1:15፤ 5:23

ዘኁልቁ 10:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 2:3

ዘኁልቁ 10:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 2:10

ዘኁልቁ 10:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 10:3

ዘኁልቁ 10:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 31:6፤ 1ዜና 15:24፤ 16:6፤ 2ዜና 29:26፤ ነህ 12:35, 41

ዘኁልቁ 10:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 13:12

ዘኁልቁ 10:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:28፤ 2ዜና 5:12፤ 7:6፤ ዕዝራ 3:10
  • +ዘሌ 23:24፤ ዘኁ 29:1
  • +ዘኁ 28:11
  • +ዘሌ 3:1
  • +ዘፀ 6:7፤ ዘሌ 11:45

ዘኁልቁ 10:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:1
  • +ዘኁ 9:17፤ መዝ 78:14

ዘኁልቁ 10:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 40:36፤ ዘኁ 2:9, 16, 17, 24, 31
  • +ዘኁ 12:16፤ 13:26፤ ዘዳ 1:1, 2

ዘኁልቁ 10:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 2:34፤ 9:23

ዘኁልቁ 10:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በየሠራዊቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 7፤ 2:3

ዘኁልቁ 10:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 8፤ 2:5

ዘኁልቁ 10:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 2:7

ዘኁልቁ 10:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:51
  • +ዘኁ 3:25, 26
  • +ዘኁ 3:36, 37

ዘኁልቁ 10:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በየሠራዊቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 5፤ 2:10

ዘኁልቁ 10:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:5, 6፤ 2:12

ዘኁልቁ 10:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 14፤ 2:14

ዘኁልቁ 10:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 3:30, 31፤ 4:15፤ 7:9

ዘኁልቁ 10:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በየሠራዊቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 10፤ 2:18, 24

ዘኁልቁ 10:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 10፤ 2:20

ዘኁልቁ 10:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 11፤ 2:22

ዘኁልቁ 10:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በየሠራዊቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 12፤ 2:25, 31

ዘኁልቁ 10:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 13፤ 2:27

ዘኁልቁ 10:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 15፤ 2:29

ዘኁልቁ 10:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በየሠራዊታቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 2:34

ዘኁልቁ 10:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ዮቶርን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 2:16, 18፤ 3:1፤ 18:1, 5
  • +ዘፍ 12:7፤ 13:14, 15፤ 15:18
  • +መሳ 1:16፤ 4:11፤ 1ሳሙ 15:6
  • +ዘፀ 3:8፤ 6:7

ዘኁልቁ 10:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዓይናችን ሆነህ ልታገለግለን።”

ዘኁልቁ 10:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 1:16፤ 4:11

ዘኁልቁ 10:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:1፤ 19:3፤ 24:16፤ ዘዳ 5:2
  • +ዘፀ 25:10, 17
  • +ዘዳ 1:32, 33፤ ኢያሱ 3:3, 4

ዘኁልቁ 10:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:21፤ ነህ 9:12፤ መዝ 78:14

ዘኁልቁ 10:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 132:8

ዘኁልቁ 10:36

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እልፍ አእላፋት እስራኤላውያን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 1:10

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘኁ. 10:2ዘሌ 23:24
ዘኁ. 10:3ዘኁ 1:18፤ ዘዳ 29:10, 11
ዘኁ. 10:4ዘፀ 18:21፤ ዘኁ 1:16፤ 7:2፤ ዘዳ 1:15፤ 5:23
ዘኁ. 10:5ዘኁ 2:3
ዘኁ. 10:6ዘኁ 2:10
ዘኁ. 10:7ዘኁ 10:3
ዘኁ. 10:8ዘኁ 31:6፤ 1ዜና 15:24፤ 16:6፤ 2ዜና 29:26፤ ነህ 12:35, 41
ዘኁ. 10:92ዜና 13:12
ዘኁ. 10:101ዜና 15:28፤ 2ዜና 5:12፤ 7:6፤ ዕዝራ 3:10
ዘኁ. 10:10ዘሌ 23:24፤ ዘኁ 29:1
ዘኁ. 10:10ዘኁ 28:11
ዘኁ. 10:10ዘሌ 3:1
ዘኁ. 10:10ዘፀ 6:7፤ ዘሌ 11:45
ዘኁ. 10:11ዘኁ 1:1
ዘኁ. 10:11ዘኁ 9:17፤ መዝ 78:14
ዘኁ. 10:12ዘፀ 40:36፤ ዘኁ 2:9, 16, 17, 24, 31
ዘኁ. 10:12ዘኁ 12:16፤ 13:26፤ ዘዳ 1:1, 2
ዘኁ. 10:13ዘኁ 2:34፤ 9:23
ዘኁ. 10:14ዘኁ 1:4, 7፤ 2:3
ዘኁ. 10:15ዘኁ 1:4, 8፤ 2:5
ዘኁ. 10:16ዘኁ 2:7
ዘኁ. 10:17ዘኁ 1:51
ዘኁ. 10:17ዘኁ 3:25, 26
ዘኁ. 10:17ዘኁ 3:36, 37
ዘኁ. 10:18ዘኁ 1:4, 5፤ 2:10
ዘኁ. 10:19ዘኁ 1:5, 6፤ 2:12
ዘኁ. 10:20ዘኁ 1:4, 14፤ 2:14
ዘኁ. 10:21ዘኁ 3:30, 31፤ 4:15፤ 7:9
ዘኁ. 10:22ዘኁ 1:4, 10፤ 2:18, 24
ዘኁ. 10:23ዘኁ 1:4, 10፤ 2:20
ዘኁ. 10:24ዘኁ 1:4, 11፤ 2:22
ዘኁ. 10:25ዘኁ 1:4, 12፤ 2:25, 31
ዘኁ. 10:26ዘኁ 1:4, 13፤ 2:27
ዘኁ. 10:27ዘኁ 1:4, 15፤ 2:29
ዘኁ. 10:28ዘኁ 2:34
ዘኁ. 10:29ዘፀ 2:16, 18፤ 3:1፤ 18:1, 5
ዘኁ. 10:29ዘፍ 12:7፤ 13:14, 15፤ 15:18
ዘኁ. 10:29መሳ 1:16፤ 4:11፤ 1ሳሙ 15:6
ዘኁ. 10:29ዘፀ 3:8፤ 6:7
ዘኁ. 10:32መሳ 1:16፤ 4:11
ዘኁ. 10:33ዘፀ 3:1፤ 19:3፤ 24:16፤ ዘዳ 5:2
ዘኁ. 10:33ዘፀ 25:10, 17
ዘኁ. 10:33ዘዳ 1:32, 33፤ ኢያሱ 3:3, 4
ዘኁ. 10:34ዘፀ 13:21፤ ነህ 9:12፤ መዝ 78:14
ዘኁ. 10:35መዝ 132:8
ዘኁ. 10:36ዘዳ 1:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘኁልቁ 10:1-36

ዘኁልቁ

10 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ 2 “ሁለት መለከቶችን+ ለራስህ ሥራ፤ ወጥ ከሆነ ብር ጠፍጥፈህ ሥራቸው፤ መለከቶቹንም ማኅበረሰቡን ለመሰብሰብና ሕዝቡ ከሰፈረባቸው ቦታዎች ተነስቶ እንዲሄድ ምልክት ለመስጠት ተጠቀምባቸው። 3 ሁለቱም መለከቶች ሲነፉ መላው ማኅበረሰብ በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ ወደ አንተ ይሰብሰብ።+ 4 አንዱ መለከት ብቻ ከተነፋ ግን የእስራኤል የሺህ አለቆች ብቻ ወደ አንተ ይሰብሰቡ።+

5 “ድምፁን እያለዋወጣችሁ መለከቱን ስትነፉ በስተ ምሥራቅ+ የሰፈሩት ተነስተው ይጓዙ። 6 ለሁለተኛ ጊዜ ድምፁን እያለዋወጣችሁ መለከቱን ስትነፉ በስተ ደቡብ+ የሰፈሩት ተነስተው ይጓዙ። ከመካከላቸው አንዱ ምድብ ተነስቶ በተጓዘ ቁጥር መለከቱን በዚህ መንገድ ይንፉ።

7 “ጉባኤውን አንድ ላይ በምትሰበስቡበት ጊዜ መለከቶቹን መንፋት+ ይኖርባችኋል፤ በዚህ ጊዜ ግን ድምፁን እያለዋወጣችሁ መንፋት የለባችሁም። 8 ካህናት የሆኑት የአሮን ወንዶች ልጆች መለከቶቹን ይንፉ፤+ መለከቶቹን በዚህ መንገድ መጠቀም በትውልዶቻችሁ ሁሉ ለእናንተ ዘላቂ ደንብ ሆኖ ያገለግላል።

9 “ግፍ ከሚፈጽምባችሁ ጨቋኝ ጠላት ጋር በምድራችሁ ጦርነት ብትገጥሙ በመለከቶቹ አማካኝነት የክተት ጥሪ አሰሙ፤+ አምላካችሁ ይሖዋም ያስባችኋል፤ ከጠላቶቻችሁም ያድናችኋል።

10 “እንዲሁም በደስታችሁ ወቅት+ ይኸውም በበዓላት ወቅቶችና+ የወር መባቻን ስታከብሩ በሚቃጠሉ መባዎቻችሁ+ እንዲሁም በኅብረት መሥዋዕቶቻችሁ+ ላይ መለከቶቹን ንፉ፤ እነሱም በአምላካችሁ ፊት ለእናንተ እንደ መታሰቢያ ሆነው ያገለግላሉ። እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።”+

11 በሁለተኛው ዓመት ሁለተኛ ወር፣ ከወሩም በ20ኛው ቀን+ ደመናው ከምሥክሩ የማደሪያ ድንኳን ላይ ተነሳ።+ 12 እስራኤላውያንም በወጣላቸው የጉዞ ቅደም ተከተል መሠረት ከሲና ምድረ በዳ ተነስተው መጓዝ ጀመሩ፤+ ደመናውም በፋራን ምድረ በዳ+ ቆመ። 13 ይሖዋ በሙሴ አማካኝነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ተነስተው ሲጓዙ ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነበር።+

14 ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የይሁዳ ልጆች ምድብ በየምድቡ* በመሆን በመጀመሪያ ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን+ ነበር። 15 የይሳኮር ልጆች ነገድ ምድብ አለቃም የጹአር ልጅ ናትናኤል+ ነበር። 16 የዛብሎን ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የሄሎን ልጅ ኤልያብ+ ነበር።

17 የማደሪያ ድንኳኑ በተነቀለም ጊዜ+ የማደሪያ ድንኳኑን የሚሸከሙት የጌድሶን ወንዶች ልጆችና+ የሜራሪ ወንዶች ልጆች+ ተነስተው ተጓዙ።

18 ከዚያም ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የሮቤል ምድብ በየምድቡ* በመሆን ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የሸደኡር ልጅ ኤሊጹር+ ነበር። 19 የስምዖን ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የጹሪሻዳይ ልጅ ሸሉሚኤል+ ነበር። 20 የጋድ ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የደኡዔል ልጅ ኤሊያሳፍ+ ነበር።

21 ከዚያም የመቅደሱን ዕቃዎች የሚሸከሙት ቀአታውያን+ ተነስተው ተጓዙ። እነሱ በሚደርሱበት ጊዜ የማደሪያ ድንኳኑ ተተክሎ ይቆያል።

22 ቀጥሎም ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የኤፍሬም ምድብ በየምድቡ* በመሆን ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማ+ ነበር። 23 የምናሴ ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የፐዳጹር ልጅ ገማልያል+ ነበር። 24 የቢንያም ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የጊድኦኒ ልጅ አቢዳን+ ነበር።

25 ከዚያም ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የዳን ልጆች ምድብ ለሁሉም ምድቦች የኋላ ደጀን በመሆን በየምድቡ* ተነስቶ ተጓዘ፤ የሠራዊቱም አለቃ የአሚሻዳይ ልጅ አሂዔዜር+ ነበር። 26 የአሴር ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የኦክራን ልጅ ፓጊኤል+ ነበር። 27 የንፍታሌም ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የኤናን ልጅ አሂራ+ ነበር። 28 እስራኤላውያን በየምድባቸው* በመሆን ተነስተው የሚጓዙበት የጉዞ ቅደም ተከተል ይህ ነበር።+

29 ከዚያም ሙሴ የአማቱን የምድያማዊውን የረኡዔልን*+ ልጅ ሆባብን እንዲህ አለው፦ “እንግዲህ እኛ ይሖዋ ‘ለእናንተ እሰጣችኋለሁ’+ ወዳለን ምድር ተነስተን መጓዛችን ነው። አንተም ከእኛ ጋር ና፤+ ይሖዋ ለእስራኤል መልካም ነገር ለማድረግ ቃል ስለገባ+ እኛም መልካም ነገር እናደርግልሃለን።” 30 እሱ ግን “አብሬያችሁ አልሄድም። እኔ ወደ አገሬና ወደ ዘመዶቼ እመለሳለሁ” አለው። 31 በዚህ ጊዜ እንዲህ አለው፦ “በምድረ በዳው የት መስፈር እንዳለብን ስለምታውቅ እባክህ ትተኸን አትሂድ፤ መንገድም ልትመራን* ትችላለህ። 32 ከእኛ ጋር የምትሄድ ከሆነ+ ይሖዋ የሚያደርግልንን መልካም ነገር ሁሉ እኛም በእርግጥ ለአንተ እናደርግልሃለን።”

33 በመሆኑም የሦስት ቀን መንገድ ለመጓዝ ከይሖዋ ተራራ+ ተነስተው ጉዞ ጀመሩ፤ የሦስት ቀኑን ጉዞ በሚጓዙበት ጊዜም የይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት+ ለእነሱ የማረፊያ ቦታ ለመፈለግ ከፊት ከፊታቸው ይሄድ ነበር።+ 34 ከሰፈሩበት ቦታ በሚነሱበት ጊዜ የይሖዋ ደመና+ ቀን ቀን በላያቸው ይሆን ነበር።

35 ታቦቱ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ ሁሉ ሙሴ “ይሖዋ ሆይ፣ ተነስ፤+ ጠላቶችህ ይበታተኑ፤ የሚጠሉህም ሁሉ ከፊትህ ይሽሹ” ይል ነበር። 36 ታቦቱ በሚያርፍበትም ጊዜ “ይሖዋ ሆይ፣ በሺዎች ወደሚቆጠሩት ስፍር ቁጥር የሌላቸው እስራኤላውያን*+ ተመለስ” ይል ነበር።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ