የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 81
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ታዛዥ እንዲሆኑ የቀረበ ማሳሰቢያ

        • ባዕዳን አማልክትን አታምልክ (9)

        • ‘ምነው ባዳመጥከኝ ኖሮ!’ (13)

መዝሙር 81:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:1

መዝሙር 81:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 28:8

መዝሙር 81:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:16፤ ዘኁ 10:10
  • +ዘኁ 29:1

መዝሙር 81:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 23:23, 24

መዝሙር 81:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቋንቋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:12
  • +ዘፀ 12:14

መዝሙር 81:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 1:13, 14፤ 6:6

መዝሙር 81:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በነጎድጓድ መሰወሪያ ቦታ።”

  • *

    “ጠብ” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:10, 13፤ መዝ 91:15
  • +ዘፀ 19:16, 19
  • +ዘፀ 17:6, 7

መዝሙር 81:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:26

መዝሙር 81:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:2-5፤ ዘዳ 6:13, 14

መዝሙር 81:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 5:6
  • +ዘዳ 32:13, 14

መዝሙር 81:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:1፤ ዘዳ 32:15

መዝሙር 81:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በምክራቸው ተመላለሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 7:23, 24፤ 11:7, 8፤ ሚክ 6:16

መዝሙር 81:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:29
  • +ዘዳ 5:29፤ ኢሳ 48:17, 18

መዝሙር 81:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:9

መዝሙር 81:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዘመናቸውም።”

መዝሙር 81:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የስንዴ ስብ።”

  • *

    ቃል በቃል “ይመግበዋል።” የአምላክን ሕዝብ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 147:14
  • +ዘዳ 32:13, 14

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 81:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ዜና 25:1
መዝ. 81:1መዝ 28:8
መዝ. 81:3ዘፀ 23:16፤ ዘኁ 10:10
መዝ. 81:3ዘኁ 29:1
መዝ. 81:4ዘሌ 23:23, 24
መዝ. 81:5ዘፀ 12:12
መዝ. 81:5ዘፀ 12:14
መዝ. 81:6ዘፀ 1:13, 14፤ 6:6
መዝ. 81:7ዘፀ 14:10, 13፤ መዝ 91:15
መዝ. 81:7ዘፀ 19:16, 19
መዝ. 81:7ዘፀ 17:6, 7
መዝ. 81:8ዘፀ 15:26
መዝ. 81:9ዘፀ 20:2-5፤ ዘዳ 6:13, 14
መዝ. 81:10ዘዳ 5:6
መዝ. 81:10ዘዳ 32:13, 14
መዝ. 81:11ዘፀ 32:1፤ ዘዳ 32:15
መዝ. 81:12ኤር 7:23, 24፤ 11:7, 8፤ ሚክ 6:16
መዝ. 81:13ዘዳ 32:29
መዝ. 81:13ዘዳ 5:29፤ ኢሳ 48:17, 18
መዝ. 81:14ዘኁ 14:9
መዝ. 81:16መዝ 147:14
መዝ. 81:16ዘዳ 32:13, 14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 81:1-16

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ በጊቲት።* የአሳፍ+ መዝሙር።

81 ብርታታችን ለሆነው አምላክ+ እልል በሉ።

ለያዕቆብ አምላክ በድል አድራጊነት ስሜት ጩኹ።

 2 ሙዚቃውን መጫወት ጀምሩ፤ አታሞም ምቱ፤

ደስ የሚያሰኘውን በገና ከባለ አውታር መሣሪያ ጋር ተጫወቱ።

 3 አዲስ ጨረቃ በምትታይበት፣

ሙሉ ጨረቃም ወጥታ በዓል በምናከብርበት ዕለት+ ቀንደ መለከት ንፉ።+

 4 ይህ ለእስራኤል የተሰጠ ድንጋጌ፣

የያዕቆብም አምላክ ያስተላለፈው ውሳኔ ነውና።+

 5 በግብፅ ምድር ላይ ባለፈ ጊዜ፣+

ይህን ለዮሴፍ ማሳሰቢያ አድርጎ ሰጠው።+

እኔም የማላውቀውን ድምፅ* ሰማሁ፦

 6 “ሸክሙን ከትከሻው ላይ አነሳሁለት፤+

እጆቹ ቅርጫት ከመያዝ አረፉ።

 7 በጨነቀህ ጊዜ ጠራኸኝ፤ እኔም ታደግኩህ፤+

ከነጎድጓዳማው ደመና* መለስኩልህ።+

የመሪባ* ውኃዎች ባሉበት ስፍራ ፈተንኩህ።+ (ሴላ)

 8 ሕዝቤ ሆይ፣ ስማኝ፤ እኔም እመሠክርብሃለሁ።

እስራኤል ሆይ፣ ምነው ብታዳምጠኝ!+

 9 በመካከልህ እንግዳ አምላክ አይኖርም፤

ለባዕድ አምላክም አትሰግድም።+

10 ከግብፅ ምድር ያወጣሁህ፣

እኔ ይሖዋ አምላክህ ነኝ።+

አፍህን በሰፊው ክፈት፤ እኔም በምግብ እሞላዋለሁ።+

11 ሕዝቤ ግን ድምፄን አልሰማም፤

እስራኤል ለእኔ አይገዛም።+

12 በመሆኑም እልኸኛ ልባቸውን እንዲከተሉ ተውኳቸው፤

ትክክል መስሎ የታያቸውን አደረጉ።*+

13 ምነው ሕዝቤ ቢያዳምጠኝ ኖሮ!+

ምነው እስራኤል በመንገዴ ቢመላለስ ኖሮ!+

14 ጠላቶቻቸውን ወዲያውኑ ባንበረከክኋቸው፣

እጄን በባላጋራዎቻቸው ላይ በሰነዘርኩ ነበር።+

15 ይሖዋን የሚጠሉ በፊቱ ይሸማቀቃሉ፤

የሚደርስባቸውም ነገር* ዘላለማዊ ነው።

16 እሱ ግን ምርጡን ስንዴ* ይመግባችኋል፤*+

ከዓለት በሚገኝ ማርም ያጠግባችኋል።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ