የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኤርምያስ የተሰማው ጥልቅ ሐዘን (1-3ሀ)

      • ይሖዋ ይሁዳን ተጠያቂ አደረገ (3ለ-16)

      • ከጽዮን የተሰማ የሐዘን እንጉርጉሮ (17-22)

      • “እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ በማወቁ ይኩራራ” (23-26)

ኤርምያስ 9:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 22:4፤ ኤር 13:17

ኤርምያስ 9:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:7፤ 23:10

ኤርምያስ 9:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 59:3
  • +ኤር 4:22

ኤርምያስ 9:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 12:6፤ ሚክ 7:2, 5
  • +ኤር 6:28፤ ሕዝ 22:9

ኤርምያስ 9:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:19፤ ሚክ 6:12

ኤርምያስ 9:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:25፤ 48:10

ኤርምያስ 9:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ልትበቀል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:9, 29

ኤርምያስ 9:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሐዘን እንጉርጉሮ አሰማለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:25፤ ሶፎ 1:3

ኤርምያስ 9:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:1፤ ኤር 26:18
  • +ኤር 10:22
  • +ኤር 4:27፤ 25:11፤ 32:43

ኤርምያስ 9:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያዬን፤ ትምህርቴን።”

ኤርምያስ 9:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 7:24
  • +መሳ 3:7፤ 1ሳሙ 12:10፤ ሆሴዕ 11:2

ኤርምያስ 9:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 8:14፤ 23:15፤ ሰቆ 3:15, 19

ኤርምያስ 9:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:33፤ ዘዳ 28:64፤ መዝ 106:27፤ ዘካ 7:14
  • +ኤር 29:17፤ ሕዝ 5:2

ኤርምያስ 9:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሐዘን እንጉርጉሮ የሚያሰሙትን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 35:25

ኤርምያስ 9:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 6:26፤ 14:17

ኤርምያስ 9:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:31፤ ሕዝ 7:16፤ ሚክ 1:8, 9
  • +ሰቆ 4:15፤ ሚክ 2:10

ኤርምያስ 9:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 29:2፤ ኤር 7:29

ኤርምያስ 9:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17፤ ኤር 6:11

ኤርምያስ 9:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:25፤ ኤር 16:3, 4

ኤርምያስ 9:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:21
  • +ዘዳ 8:12-14, 17, 18

ኤርምያስ 9:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 1:31፤ 2ቆሮ 10:17
  • +ዘፀ 34:6፤ መዝ 89:14
  • +መዝ 99:4፤ ሆሴዕ 6:6፤ ሚክ 6:8፤ 7:18

ኤርምያስ 9:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 3:1, 2

ኤርምያስ 9:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በዓይንና በጆሮ መካከል ያለውን የአካል ክፍል ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 19:1፤ ሕዝ 29:2
  • +ኢሳ 1:1
  • +ኤር 27:2, 3፤ ሕዝ 32:29፤ አብ 1
  • +ኤር 49:1፤ ሕዝ 25:2
  • +ኢሳ 15:1፤ ኤር 48:1
  • +ኤር 25:17, 23፤ 49:32
  • +ዘሌ 26:41፤ ኤር 4:4

ተዛማጅ ሐሳብ

ኤር. 9:1ኢሳ 22:4፤ ኤር 13:17
ኤር. 9:2ኤር 5:7፤ 23:10
ኤር. 9:3ኢሳ 59:3
ኤር. 9:3ኤር 4:22
ኤር. 9:4ኤር 12:6፤ ሚክ 7:2, 5
ኤር. 9:4ኤር 6:28፤ ሕዝ 22:9
ኤር. 9:5መዝ 50:19፤ ሚክ 6:12
ኤር. 9:7ኢሳ 1:25፤ 48:10
ኤር. 9:9ኤር 5:9, 29
ኤር. 9:10ኤር 4:25፤ ሶፎ 1:3
ኤር. 9:11መዝ 79:1፤ ኤር 26:18
ኤር. 9:11ኤር 10:22
ኤር. 9:11ኤር 4:27፤ 25:11፤ 32:43
ኤር. 9:14ኤር 7:24
ኤር. 9:14መሳ 3:7፤ 1ሳሙ 12:10፤ ሆሴዕ 11:2
ኤር. 9:15ኤር 8:14፤ 23:15፤ ሰቆ 3:15, 19
ኤር. 9:16ዘሌ 26:33፤ ዘዳ 28:64፤ መዝ 106:27፤ ዘካ 7:14
ኤር. 9:16ኤር 29:17፤ ሕዝ 5:2
ኤር. 9:172ዜና 35:25
ኤር. 9:18ኤር 6:26፤ 14:17
ኤር. 9:19ኤር 4:31፤ ሕዝ 7:16፤ ሚክ 1:8, 9
ኤር. 9:19ሰቆ 4:15፤ ሚክ 2:10
ኤር. 9:20ኢሳ 29:2፤ ኤር 7:29
ኤር. 9:212ዜና 36:17፤ ኤር 6:11
ኤር. 9:22ኢሳ 5:25፤ ኤር 16:3, 4
ኤር. 9:23ኢሳ 5:21
ኤር. 9:23ዘዳ 8:12-14, 17, 18
ኤር. 9:241ቆሮ 1:31፤ 2ቆሮ 10:17
ኤር. 9:24ዘፀ 34:6፤ መዝ 89:14
ኤር. 9:24መዝ 99:4፤ ሆሴዕ 6:6፤ ሚክ 6:8፤ 7:18
ኤር. 9:25አሞጽ 3:1, 2
ኤር. 9:26ኢሳ 19:1፤ ሕዝ 29:2
ኤር. 9:26ኢሳ 1:1
ኤር. 9:26ኤር 27:2, 3፤ ሕዝ 32:29፤ አብ 1
ኤር. 9:26ኤር 49:1፤ ሕዝ 25:2
ኤር. 9:26ኢሳ 15:1፤ ኤር 48:1
ኤር. 9:26ኤር 25:17, 23፤ 49:32
ኤር. 9:26ዘሌ 26:41፤ ኤር 4:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኤርምያስ 9:1-26

ኤርምያስ

9 ምነው ራሴ በውኃ በተሞላ!

ዓይኖቼ የእንባ ምንጭ በሆኑ!+

ለታረዱት ወገኖቼ

ቀን ከሌት ባለቀስኩ ነበር።

 2 ምነው በምድረ በዳ ለተጓዦች የሚሆን ማረፊያ ቦታ ባገኘሁ ኖሮ!

በዚያን ጊዜ ሕዝቤን ትቼና ከእነሱ ተለይቼ በሄድኩ ነበር፤

ሁሉም አመንዝሮች፣+

የከዳተኞች ጥርቅም ሆነዋልና።

 3 ምላሳቸውን እንደ ደጋን ወጠሩ፤

በምድሪቱ ላይ ታማኝነት ሳይሆን ውሸት ሰፍኗል።+

“በክፋት ላይ ክፋት እየጨመሩ ይሄዳሉ፤

እኔንም ጨርሶ አይሰሙም”+ ይላል ይሖዋ።

 4 “እያንዳንዳችሁ ራሳችሁን ከባልንጀራችሁ ጠብቁ፤

ወንድማችሁን እንኳ ሳይቀር አትመኑ።

እያንዳንዱ ወንድም ከሃዲ ነውና፤+

እያንዳንዱ ባልንጀራም ስም አጥፊ ነው።+

 5 እያንዳንዱ ባልንጀራውን ያታልላል፤

አንድም ሰው እውነትን አይናገርም።

ምላሳቸውን ውሸት መናገር አስተምረውታል።+

ትክክል ያልሆነ ነገር በማድረግ ራሳቸውን ያደክማሉ።

 6 የምትኖረው አታላይ በሆኑ ሰዎች መካከል ነው።

አታላይ ከመሆናቸውም የተነሳ እኔን ለማወቅ እንቢተኞች ሆነዋል” ይላል ይሖዋ።

 7 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“እኔ አቀልጣቸዋለሁ፤ ደግሞም እፈትናቸዋለሁ፤+

ከሕዝቤ ሴት ልጅ ጋር በተያያዘ ከዚህ ሌላ ምን ማድረግ እችላለሁ?

 8 ምላሳቸው ማታለያ የሚናገር፣ ገዳይ ፍላጻ ነው።

ሰው በአፉ ለባልንጀራው ስለ ሰላም ይናገራል፤

በውስጡ ግን ለማጥቃት ያደባል።”

 9 “ታዲያ በእነዚህ ነገሮች የተነሳ ተጠያቂ ላደርጋቸው አይገባም?” ይላል ይሖዋ።

“እንዲህ ዓይነቱን ሕዝብ ልበቀል* አይገባም?+

10 በተራሮቹ የተነሳ አለቅሳለሁ፤ ዋይ ዋይም እላለሁ፤

በምድረ በዳ ባሉት ማሰማሪያዎችም የተነሳ ሙሾ አወርዳለሁ፤*

ማንም ሰው እንዳያልፍባቸው በእሳት ተቃጥለዋልና፤

የከብቶችም ድምፅ አይሰማም።

የሰማይ ወፎችና የዱር አራዊት ሸሽተዋል፤ ከአካባቢው ጠፍተዋል።+

11 ኢየሩሳሌምን የድንጋይ ክምር፣+ የቀበሮም ጎሬ አደርጋታለሁ፤+

የይሁዳንም ከተሞች ሰው የማይኖርበት ባድማ አደርጋቸዋለሁ።+

12 ይህን ይረዳ ዘንድ ጥበበኛ የሆነ ማን ነው?

ይህን ያሳውቅ ዘንድ የይሖዋ አፍ የተናገረው ለማን ነው?

ምድሪቱ የጠፋችው ለምንድን ነው?

ማንም እንዳያልፍባት

እንደ ምድረ በዳ የተለበለበችው ለምንድን ነው?”

13 ይሖዋ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “በፊታቸው ያኖርኩትን ሕጌን* ስለተዉና ስላልተከተሉ እንዲሁም ድምፄን ስላልሰሙ ነው። 14 ከዚህ ይልቅ ግትር ሆነው የገዛ ልባቸውን+ እንዲሁም አባቶቻቸው ባስተማሯቸው መሠረት የባአልን ምስሎች ተከተሉ።+ 15 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ይህ ሕዝብ ጭቁኝ እንዲበላ አደርጋለሁ፤ የተመረዘም ውኃ እንዲጠጣ አደርጋለሁ።+ 16 እነሱም ሆኑ አባቶቻቸው በማያውቋቸው ብሔራት መካከል እበትናቸዋለሁ፤+ ሙሉ በሙሉ እስካጠፋቸውም ድረስ ከኋላቸው ሰይፍን እሰዳለሁ።’+

17 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

‘በማስተዋል ተመላለሱ።

ሙሾ የሚያወርዱትን* ሴቶች ጥሩ፤+

የሠለጠኑ አልቃሽ ሴቶችንም ልካችሁ አስመጡ፤

18 ዓይኖቻችን እንባ ያጎርፉ ዘንድ፣

ሽፋሽፍቶቻችንም ውኃ ያንጠባጥቡ ዘንድ

ፈጥነው እንዲመጡና የሐዘን እንጉርጉሮ እንዲያንጎራጉሩልን ጥሯቸው።+

19 ከጽዮን የሐዘን እንጉርጉሮ ድምፅ ተሰምቷልና፦+

“ከባድ ጥፋት ደርሶብናል!

ታላቅ ኀፍረት ተከናንበናል!

ምድሪቱን ጥለን ሄደናልና፤ እነሱም ቤቶቻችንን አፈራርሰዋል።”+

20 እናንተ ሴቶች፣ የይሖዋን ቃል ስሙ።

ጆሯችሁ የአፉን ቃል ያዳምጥ።

ሴቶች ልጆቻችሁን ይህን የሐዘን እንጉርጉሮ አስተምሯቸው፤

አንዳችሁም ለሌላው ይህን ሙሾ አስተምሩ።+

21 ሞት በመስኮቶቻችን በኩል ገብቷልና፤

ልጆቹን ከጎዳናዎቹ፣

ወጣቶቹንም ከአደባባዮቹ ለመውሰድ

ወደማይደፈሩት ማማዎቻችን ገብቷል።’+

22 እንዲህ በል፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ሲል አውጇል፦

“የሰዎች አስከሬን በምድር ላይ ልክ እንደ ፍግ ይወድቃል፤

አጫጅ አጭዶ እንደተወውም እህል ይሆናል፤

የሚሰበስበው አይኖርም።”’”+

23 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“ጥበበኛው በጥበቡ አይኩራራ፤+

ኃያሉ በኃያልነቱ አይኩራራ፤

ባለጸጋውም በሀብቱ አይኩራራ።”+

24 “ከዚህ ይልቅ የሚኩራራ በዚህ ነገር ይኩራራ፦

ስለ እኔ ጥልቅ ማስተዋልና እውቀት ያለው በመሆኑ+

እንዲሁም በምድር ላይ ታማኝ ፍቅር የማሳየው፣ ደግሞም ፍትሕና ጽድቅ የማሰፍነው እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ በማወቁ ይኩራራ፤+

በእነዚህ ነገሮች ደስ እሰኛለሁና”+ ይላል ይሖዋ።

25 “እነሆ፣ እንዲህ የሚሆንበት ቀን ይመጣል” ይላል ይሖዋ፣ “የተገረዘ ቢሆንም እንኳ ያልተገረዘውን ሁሉ ተጠያቂ አደርጋለሁ፤+ 26 ግብፅን፣+ ይሁዳን፣+ ኤዶምን፣+ አሞናውያንን፣+ ሞዓብንና+ በሰሪሳራቸው* ላይ ያለውን ፀጉር የሚላጩትን በምድረ በዳ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ተጠያቂ አደርጋለሁ፤+ ብሔራት ሁሉ ያልተገረዙ ናቸውና፤ የእስራኤልም ቤት ሁሉ ልባቸው ያልተገረዘ ነው።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ