የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 105
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ በታማኝነት ለሕዝቡ ያከናወናቸው ሥራዎች

        • አምላክ ቃል ኪዳኑን ያስታውሳል (8-10)

        • “የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ” (15)

        • አምላክ ባሪያ በነበረው በዮሴፍ ተጠቀመ (17-22)

        • አምላክ በግብፅ ያከናወናቸው ተአምራት (23-36)

        • እስራኤል ከግብፅ ወጣ (37-39)

        • አምላክ ለአብርሃም የገባውን ቃል አስታወሰ (42)

መዝሙር 105:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 136:1
  • +1ዜና 16:8-13፤ መዝ 96:3፤ 145:11, 12፤ ኢሳ 12:4

መዝሙር 105:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አስደናቂ ስለሆኑት ሥራዎቹ ሁሉ ተናገሩ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 77:12፤ 119:27

መዝሙር 105:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 9:24
  • +መዝ 119:2

መዝሙር 105:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 5:4፤ ሶፎ 2:3

መዝሙር 105:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:18, 19

መዝሙር 105:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:6
  • +ዘፀ 19:5, 6፤ ኢሳ 41:8

መዝሙር 105:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:2፤ መዝ 100:3
  • +1ዜና 16:14-18፤ ኢሳ 26:9፤ ራእይ 15:4

መዝሙር 105:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ያዘዘውን ቃል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:9፤ ነህ 1:5፤ ሉቃስ 1:72, 73

መዝሙር 105:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 17:1, 2፤ 22:15-18
  • +ዘፍ 26:3

መዝሙር 105:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 12:7፤ 13:14, 15፤ 15:18፤ 26:3፤ 28:13፤ መዝ 78:55

መዝሙር 105:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 34:30
  • +ዘፍ 17:8፤ 23:4፤ 1ዜና 16:19-22፤ ሥራ 7:4, 5

መዝሙር 105:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:1፤ 46:6

መዝሙር 105:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 31:7, 42
  • +ዘፍ 12:17፤ 20:2, 3

መዝሙር 105:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 26:9, 11

መዝሙር 105:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እያንዳንዱን የዳቦ በትር ሰበረ።” ዳቦ ለማስቀመጥ የሚያገለግሉ በትሮችን ሊያመለክት ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 41:30, 54፤ 42:5፤ ሥራ 7:11

መዝሙር 105:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 37:28, 36፤ 45:4, 5፤ 50:20

መዝሙር 105:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አጎሳቆሉ።”

  • *

    ወይም “ነፍሱ ብረት ውስጥ ገባች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 39:20

መዝሙር 105:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 7:10

መዝሙር 105:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 41:14

መዝሙር 105:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 41:39-41, 48፤ 45:8

መዝሙር 105:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን ደስ ባሰኘው።”

  • *

    ቃል በቃል “መኳንንቱን እንዲያስር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 41:33, 38

መዝሙር 105:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 46:4, 6

መዝሙር 105:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 1:7፤ ሥራ 7:17
  • +ዘፀ 1:8, 9

መዝሙር 105:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 1:10፤ ሥራ 7:18, 19

መዝሙር 105:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:10፤ 4:12፤ 6:11
  • +ዘፀ 4:14፤ 7:1

መዝሙር 105:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:10፤ መዝ 78:43-51

መዝሙር 105:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 10:22, 23

መዝሙር 105:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 7:20, 21

መዝሙር 105:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክፍሎች እንኳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 8:6

መዝሙር 105:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 8:17, 24

መዝሙር 105:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የእሳት ነበልባል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 9:23-26

መዝሙር 105:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 10:13-15

መዝሙር 105:36

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዘር የመተካት ችሎታቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:29

መዝሙር 105:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:13, 14፤ ዘፀ 3:22፤ 12:35, 36

መዝሙር 105:38

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እነሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:33

መዝሙር 105:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:19, 20
  • +ዘፀ 13:21

መዝሙር 105:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:27
  • +ዘፀ 16:12-15፤ መዝ 78:24

መዝሙር 105:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:6፤ 1ቆሮ 10:1, 4
  • +መዝ 78:15, 16

መዝሙር 105:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 12:7፤ 15:13, 14፤ ዘፀ 2:24፤ ዘዳ 9:5

መዝሙር 105:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 33:3

መዝሙር 105:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 11:23፤ 21:43፤ ነህ 9:22፤ መዝ 78:55፤ ሥራ 13:19
  • +ዘዳ 6:10, 11፤ ኢያሱ 5:11, 12

መዝሙር 105:45

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:40

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 105:1መዝ 136:1
መዝ. 105:11ዜና 16:8-13፤ መዝ 96:3፤ 145:11, 12፤ ኢሳ 12:4
መዝ. 105:2መዝ 77:12፤ 119:27
መዝ. 105:3ኤር 9:24
መዝ. 105:3መዝ 119:2
መዝ. 105:4አሞጽ 5:4፤ ሶፎ 2:3
መዝ. 105:5ዘዳ 7:18, 19
መዝ. 105:6ዘፀ 3:6
መዝ. 105:6ዘፀ 19:5, 6፤ ኢሳ 41:8
መዝ. 105:7ዘፀ 20:2፤ መዝ 100:3
መዝ. 105:71ዜና 16:14-18፤ ኢሳ 26:9፤ ራእይ 15:4
መዝ. 105:8ዘዳ 7:9፤ ነህ 1:5፤ ሉቃስ 1:72, 73
መዝ. 105:9ዘፍ 17:1, 2፤ 22:15-18
መዝ. 105:9ዘፍ 26:3
መዝ. 105:11ዘፍ 12:7፤ 13:14, 15፤ 15:18፤ 26:3፤ 28:13፤ መዝ 78:55
መዝ. 105:12ዘፍ 34:30
መዝ. 105:12ዘፍ 17:8፤ 23:4፤ 1ዜና 16:19-22፤ ሥራ 7:4, 5
መዝ. 105:13ዘፍ 20:1፤ 46:6
መዝ. 105:14ዘፍ 31:7, 42
መዝ. 105:14ዘፍ 12:17፤ 20:2, 3
መዝ. 105:15ዘፍ 26:9, 11
መዝ. 105:16ዘፍ 41:30, 54፤ 42:5፤ ሥራ 7:11
መዝ. 105:17ዘፍ 37:28, 36፤ 45:4, 5፤ 50:20
መዝ. 105:18ዘፍ 39:20
መዝ. 105:19ሥራ 7:10
መዝ. 105:20ዘፍ 41:14
መዝ. 105:21ዘፍ 41:39-41, 48፤ 45:8
መዝ. 105:22ዘፍ 41:33, 38
መዝ. 105:23ዘፍ 46:4, 6
መዝ. 105:24ዘፀ 1:7፤ ሥራ 7:17
መዝ. 105:24ዘፀ 1:8, 9
መዝ. 105:25ዘፀ 1:10፤ ሥራ 7:18, 19
መዝ. 105:26ዘፀ 3:10፤ 4:12፤ 6:11
መዝ. 105:26ዘፀ 4:14፤ 7:1
መዝ. 105:27ነህ 9:10፤ መዝ 78:43-51
መዝ. 105:28ዘፀ 10:22, 23
መዝ. 105:29ዘፀ 7:20, 21
መዝ. 105:30ዘፀ 8:6
መዝ. 105:31ዘፀ 8:17, 24
መዝ. 105:32ዘፀ 9:23-26
መዝ. 105:34ዘፀ 10:13-15
መዝ. 105:36ዘፀ 12:29
መዝ. 105:37ዘፍ 15:13, 14፤ ዘፀ 3:22፤ 12:35, 36
መዝ. 105:38ዘፀ 12:33
መዝ. 105:39ዘፀ 14:19, 20
መዝ. 105:39ዘፀ 13:21
መዝ. 105:40መዝ 78:27
መዝ. 105:40ዘፀ 16:12-15፤ መዝ 78:24
መዝ. 105:41ዘፀ 17:6፤ 1ቆሮ 10:1, 4
መዝ. 105:41መዝ 78:15, 16
መዝ. 105:42ዘፍ 12:7፤ 15:13, 14፤ ዘፀ 2:24፤ ዘዳ 9:5
መዝ. 105:43ዘኁ 33:3
መዝ. 105:44ኢያሱ 11:23፤ 21:43፤ ነህ 9:22፤ መዝ 78:55፤ ሥራ 13:19
መዝ. 105:44ዘዳ 6:10, 11፤ ኢያሱ 5:11, 12
መዝ. 105:45ዘዳ 4:40
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 105:1-45

መዝሙር

105 ይሖዋን አመስግኑ፤+ ስሙን ጥሩ፤

ሥራውን በሕዝቦች መካከል አስታውቁ!+

 2 ለእሱ ዘምሩ፤ የውዳሴም መዝሙር ዘምሩለት፤

አስደናቂ በሆኑት ሥራዎቹ ሁሉ ላይ አሰላስሉ።*+

 3 በቅዱስ ስሙ ተኩራሩ።+

ይሖዋን የሚፈልጉ ሰዎች፣ ልባቸው ሐሴት ያድርግ።+

 4 ይሖዋንና ብርታቱን ፈልጉ።+

ፊቱን ሁልጊዜ እሹ።

 5 ያከናወናቸውን አስደናቂ ሥራዎች፣

ተአምራቱንና የተናገረውን ፍርድ አስታውሱ፤+

 6 እናንተ የአገልጋዩ የአብርሃም ዘሮች፣+

እሱ የመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች፣+ ይህን አስታውሱ።

 7 እሱ ይሖዋ አምላካችን ነው።+

ፍርዱ በመላው ምድር ላይ ነው።+

 8 ቃል ኪዳኑን ለዘላለም፣

የገባውን ቃል* እስከ ሺህ ትውልድ ያስታውሳል፤+

 9 ከአብርሃም ጋር የገባውን ቃል ኪዳን፣+

ለይስሐቅም በመሐላ የገባውን ቃል አይረሳም፤+

10 ቃሉን ለያዕቆብ ድንጋጌ፣

ለእስራኤልም ዘላቂ ቃል ኪዳን አድርጎ አቋቋመ፤

11 “የከነአንን ምድር

ርስትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ” አለ።+

12 ይህን የተናገረው በቁጥር ጥቂት፣

አዎ፣ በጣም ጥቂት በነበሩ ጊዜ ነው፤+ በምድሪቱም ላይ የባዕድ አገር ሰዎች ነበሩ።+

13 እነሱም ከአንዱ ብሔር ወደ ሌላው ብሔር፣

ከአንዱም መንግሥት ወደ ሌላው ሕዝብ ተንከራተቱ።+

14 ማንም እንዲጨቁናቸው አልፈቀደም፤+

ይልቁንም ለእነሱ ሲል ነገሥታትን ገሠጸ፤+

15 “የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ፤

በነቢያቴም ላይ አንዳች ክፉ ነገር አታድርጉ” አላቸው።+

16 በምድሪቱ ላይ ረሃብን ጠራ፤+

የምግብ አቅርቦታቸው እንዲቋረጥ አደረገ።*

17 ባሪያ እንዲሆን የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍን

ከእነሱ አስቀድሞ ላከው።+

18 እግሮቹን በእግር ብረት አሰሩ፤*+

አንገቱም ብረት ውስጥ ገባ፤*

19 የይሖዋ ቃል አጠራው፤

ይህም የሆነው የተናገረው ቃል እስኪፈጸም ድረስ ነው።+

20 ንጉሡ ልኮ አስፈታው፤+

የሕዝቦቹም ገዢ ነፃ አወጣው።

21 የቤቱ ጌታ አድርጎ ሾመው፤

የንብረቱ ሁሉ ገዢ አደረገው፤+

22 ይህም ደስ ባሰኘው* መንገድ በመኳንንቱ ላይ እንዲሠለጥን፣*

ሽማግሌዎቹንም ጥበብ እንዲያስተምር ነው።+

23 ከዚያም እስራኤል ወደ ግብፅ መጣ፤+

ያዕቆብም በካም ምድር የባዕድ አገር ሰው ሆኖ ኖረ።

24 አምላክ ሕዝቡ እየተባዛ እንዲሄድ አደረገ፤+

ከጠላቶቻቸው ይበልጥ ኃያላን አደረጋቸው፤+

25 ሕዝቡን ይጠሉ ዘንድ፣

በአገልጋዮቹም ላይ ያሴሩ ዘንድ የጠላቶቻቸው ልብ እንዲለወጥ ፈቀደ።+

26 አገልጋዩን ሙሴን፣+

የመረጠውንም አሮንን ላከ።+

27 እነሱም ምልክቶቹን በመካከላቸው፣

ተአምራቱን በካም ምድር አደረጉ።+

28 ጨለማን ላከ፤ ምድሪቱም ጨለመች፤+

እነሱ በቃሉ ላይ አላመፁም።

29 ውኃዎቻቸውን ወደ ደም ለወጠ፤

ዓሣዎቻቸውንም ገደለ።+

30 ምድራቸው፣ የነገሥታታቸውም እልፍኞች እንኳ* ሳይቀሩ

በእንቁራሪቶች ተጥለቀለቁ።+

31 ተናካሽ ዝንቦች እንዲወሯቸው፣

ትንኞችም በግዛቶቻቸው ሁሉ እንዲርመሰመሱ አዘዘ።+

32 በዝናባቸው ፋንታ በረዶ አወረደባቸው፤

በምድራቸውም ላይ መብረቅ* ላከ።+

33 ወይናቸውንና የበለስ ዛፋቸውን መታ፤

በግዛታቸው ውስጥ ያሉትንም ዛፎች አወደመ።

34 አንበጦች፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ኩብኩባዎችም

እንዲወሯቸው አዘዘ።+

35 እነሱ በአገሪቱ የሚገኘውን አትክልት ሁሉ በሉ፤

የምድሪቱንም ምርት ፈጁ።

36 ከዚያም በአገራቸው ያሉትን በኩራት ሁሉ፣

የፍሬያቸው* መጀመሪያ የሆኑትን መታ።+

37 ሕዝቡ ብርና ወርቅ ይዞ እንዲወጣ አደረገ፤+

ከነገዶቹም መካከል የተሰናከለ አልነበረም።

38 በወጡ ጊዜ ግብፅ ሐሴት አደረገ፤

እስራኤላውያንን* እጅግ ፈርተዋቸው ነበርና።+

39 እነሱን ለመሸፈን ደመናን ዘረጋ፤+

በሌሊትም ብርሃን እንዲሰጥ እሳትን ላከ።+

40 ሥጋ እንዲሰጣቸው በጠየቁት ጊዜ ድርጭት ላከላቸው፤+

ከሰማይም ምግብ እያወረደ ያጠግባቸው ነበር።+

41 ዓለትን ሰነጠቀ፤ ውኃም ተንዶለዶለ፤+

በበረሃ እንደ ወንዝ ፈሰሰ።+

42 ለአገልጋዩ ለአብርሃም የገባውን ቅዱስ ቃል አስታውሷልና።+

43 ስለዚህ ሕዝቡን በታላቅ ደስታ፣

የተመረጡ አገልጋዮቹንም በእልልታ አወጣቸው።+

44 የሌሎችን ብሔራት ምድር ሰጣቸው፤+

እነሱም ሌሎች ሕዝቦች ለፍተው ያፈሩትን ወረሱ፤+

45 ይህን ያደረገው ድንጋጌዎቹን እንዲጠብቁ፣+

ሕጎቹንም እንዲያከብሩ ነው።

ያህን አወድሱ!*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ