አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ አብድዩ የመጽሐፉ ይዘት አብድዩ የመጽሐፉ ይዘት ትዕቢተኛው ኤዶም ይዋረዳል (1-9) ኤዶም በያዕቆብ ላይ የፈጸመው ግፍ (10-14) “ይሖዋ በብሔራት ሁሉ ላይ የሚነሳበት ቀን” (15, 16) የያዕቆብ ቤት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ ይመለሳል (17-21) የያዕቆብ ቤት ኤዶምን ይበላል (18) ‘ንግሥናው የይሖዋ ይሆናል’ (21)