አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ናሆም የመጽሐፉ ይዘት ናሆም የመጽሐፉ ይዘት 1 አምላክ በጠላቶቹ ላይ የወሰደው የበቀል እርምጃ (1-7) ይሖዋ እሱ ብቻ እንዲመለክ ይፈልጋል (2) ይሖዋ እሱን መጠጊያ ማድረግ የሚፈልጉትን ያውቃል (7) ነነዌ ትደመሰሳለች (8-14) “ጭንቀት ዳግመኛ አይመጣም” (9) ለይሁዳ የታወጀ ምሥራች (15) 2 ነነዌ ትጠፋለች (1-13) “የወንዞቹ በሮች ይከፈታሉ” (6) 3 “ለደም አፍሳሿ ከተማ ወዮላት!” (1-19) በነነዌ ላይ ለተላለፈው ፍርድ ምክንያት የሆኑ ነገሮች (1-7) ነነዌ እንደ ኖአሞን ትወድቃለች (8-12) ነነዌ መጥፋቷ የማይቀር ነው (13-19)