አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሐጌ የመጽሐፉ ይዘት ሐጌ የመጽሐፉ ይዘት 1 ቤተ መቅደሱን መልሰው ባለመገንባታቸው ተወቀሱ (1-11) ‘በእንጨት በተለበጡ ቤቶቻችሁ የምትኖሩበት ጊዜ ነው?’ (4) “መንገዳችሁን ልብ በሉ” (5) ‘ብዙ ዘራችሁ፤ የምትሰበስቡት ግን ጥቂት ነው’ (6) ሕዝቡ የይሖዋን ድምፅ ሰማ (12-15) 2 ሁለተኛው ቤተ መቅደስ በክብር ይሞላል (1-9) ብሔራት ሁሉ ይናወጣሉ (7) የብሔራት ክቡር ነገሮች ይመጣሉ (7) ቤተ መቅደሱን መልሶ መገንባት በረከት ያስገኛል (10-19) ቅድስና አይተላለፍም (10-14) ለዘሩባቤል የተላከ መልእክት (20-23) “እንደ ማኅተም ቀለበት አደርግሃለሁ” (23)