አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ገላትያ የመጽሐፉ ይዘት ለገላትያ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1-5) “ሌላ ምሥራች የለም” (6-9) ጳውሎስ የሰበከው ምሥራች ከአምላክ የመጣ ነው (10-12) የጳውሎስ መለወጥና መጀመሪያ ላይ ያደረጋቸው ነገሮች (13-24) 2 ጳውሎስ በኢየሩሳሌም ከሐዋርያት ጋር ተገናኘ (1-10) ጳውሎስ ጴጥሮስን (ኬፋን) ገሠጸው (11-14) ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ነው (15-21) 3 የሕግ ሥራዎችና እምነት (1-14) “ጻድቅ በእምነት ይኖራል” (11) ለአብርሃም የተገባው የተስፋ ቃል በሕጉ ላይ የተመሠረተ አይደለም (15-18) የአብርሃም ዘር የሆነው ክርስቶስ (16) ሕጉ የተሰጠበት ዓላማ (19-25) ‘በእምነት የተነሳ የአምላክ ልጆች ናችሁ’ (26-29) ‘የክርስቶስ ከሆናችሁ የአብርሃም ዘር ናችሁ’ (29) 4 ከእንግዲህ ልጆች እንጂ ባሪያዎች አይደላችሁም (1-7) ጳውሎስ የገላትያ ክርስቲያኖች ሁኔታ አሳሰበው (8-20) አጋርና ሣራ፦ ሁለቱ ቃል ኪዳኖች (21-31) እናታችን የሆነችው ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ነፃ ናት (26) 5 ክርስቲያናዊ ነፃነት (1-15) በመንፈስ መመላለስ (16-26) የሥጋ ሥራዎች (19-21) የመንፈስ ፍሬ (22, 23) 6 አንዳችሁ የሌላውን ሸክም ተሸከሙ (1-10) ሰው የዘራውን ያጭዳል (7, 8) መገረዝ አስፈላጊ አይደለም (11-16) አዲስ ፍጥረት (15) መደምደሚያ (17, 18)