የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

ኤፌሶን የመጽሐፉ ይዘት

ለኤፌሶን ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ሰላምታ (1, 2)

    • መንፈሳዊ በረከት (3-7)

    • ሁሉንም ነገር በክርስቶስ አንድ ላይ መጠቅለል (8-14)

      • በተወሰኑት ዘመናት ማብቂያ ላይ የሚቋቋም “አስተዳደር” (10)

      • በመንፈስ መታተም፣ “አስቀድሞ የተሰጠ ማረጋገጫ” (13, 14)

    • ጳውሎስ በኤፌሶን ክርስቲያኖች እምነት የተነሳ አምላክን አመሰገነ (15-23)

  • 2

    • በክርስቶስ ሕያው መሆን (1-10)

    • ሁለቱን ወገኖች ይለያይ የነበረው ግድግዳ ፈረሰ (11-22)

  • 3

    • ቅዱሱ ሚስጥር (1-13)

      • አሕዛብ ከክርስቶስ ጋር አብረው ወራሾች ይሆናሉ (6)

      • ‘የአምላክ ዘላለማዊ ዓላማ’ (11)

    • የኤፌሶን ክርስቲያኖች ማስተዋል እንዲያገኙ የቀረበ ጸሎት (14-21)

  • 4

    • በክርስቶስ አካል አንድ መሆን (1-16)

      • ‘ሰዎችን ስጦታ አድርጎ ሰጠ’ (8)

    • አሮጌውና አዲሱ ስብዕና (17-32)

  • 5

    • ጸያፍ ንግግርንና ምግባርን ማስወገድ (1-5)

    • እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ (6-14)

    • በመንፈስ ተሞሉ (15-20)

      • “ጊዜያችሁን በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት” (16)

    • ለባሎችና ለሚስቶች የተሰጠ ምክር (21-33)

  • 6

    • ለልጆችና ለወላጆች የተሰጠ ምክር (1-4)

    • ለባሪያዎችና ለጌቶቻቸው የተሰጠ ምክር (5-9)

    • ከአምላክ የሚገኝ ሙሉ የጦር ትጥቅ (10-20)

    • የስንብት ቃላት (21-24)

    የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ