አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት ለጢሞቴዎስ የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1, 2) ጳውሎስ በጢሞቴዎስ እምነት የተነሳ አምላክን አመሰገነ (3-5) የአምላክን ስጦታ ቸል አትበል (6-11) ትክክለኛውን ትምህርት አጥብቀህ ያዝ (12-14) የጳውሎስ ጠላቶችና ወዳጆች (15-18) 2 መልእክቱን ብቁ ለሆኑ ሰዎች አደራ ስጥ (1-7) ለምሥራቹ ሲባል መከራን በጽናት መቋቋም (8-13) ‘የእውነትን ቃል በአግባቡ መጠቀም’ (14-19) “ከወጣትነት ምኞቶች ሽሽ” (20-22) ተቃዋሚዎችን በአግባቡ መያዝ (23-26) 3 የመጨረሻዎቹ ቀኖች (1-7) የጳውሎስን ምሳሌ በጥብቅ መከተል (8-13) ‘በተማርካቸው ነገሮች ጽና’ (14-17) “ቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ናቸው” (16) 4 “አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ ፈጽም” (1-5) ቃሉን በጥድፊያ ስሜት ስበክ (2) “መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ” (6-8) ጳውሎስ ስላለበት ሁኔታ የሰጠው መግለጫ (9-18) የስንብት ቃላት (19-22)