አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ቲቶ የመጽሐፉ ይዘት ለቲቶ የተጻፈ ደብዳቤ የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1-4) ቲቶ በቀርጤስ ሽማግሌዎችን እንዲሾም ተመደበ (5-9) ዓመፀኞችን መውቀስ (10-16) 2 ለወጣቶችና ለአረጋውያን የተሰጠ ትክክለኛ ትምህርት (1-15) ፈሪሃ አምላክ ከጎደለው አኗኗር መራቅ (12) ለመልካም ሥራ መቅናት (14) 3 ተገቢ ታዛዥነት ማሳየት (1-3) ለመልካም ሥራ ዝግጁ መሆን (4-8) ሞኝነት ከሚንጸባረቅበት ክርክርና ከኑፋቄ መራቅ (9-11) ለቲቶ የተሰጠ መመሪያና ሰላምታ (12-15)