የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፀአት የመጽሐፉ ይዘት

      • የሙሴና የእስራኤላውያን የድል መዝሙር (1-19)

      • ሚርያም ከወንዶቹ ጋር እየተቀባበለች ዘመረች (20, 21)

      • መራራው ውኃ ጣፋጭ ሆነ (22-27)

ዘፀአት 15:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 5:1፤ 2ሳሙ 22:1፤ ራእይ 15:3
  • +ዘፀ 9:16፤ 18:10, 11፤ መዝ 106:11, 12
  • +ዘፀ 15:21፤ መዝ 136:15

ዘፀአት 15:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:2
  • +2ሳሙ 22:47፤ ኢሳ 25:1
  • +ዘፀ 3:15
  • +መዝ 83:18፤ 148:13

ዘፀአት 15:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 24:8
  • +ዘፀ 6:3፤ ኢሳ 42:8

ዘፀአት 15:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:27
  • +ዘፀ 14:6, 7

ዘፀአት 15:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:10, 11

ዘፀአት 15:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 60:5፤ 89:13

ዘፀአት 15:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቆረን።” ጤፍ ወይም ስንዴ ከታጨደ በኋላ ማሳው ላይ የሚቀረውን አገዳ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 37:23

ዘፀአት 15:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ እስክትጠግብም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:5, 9

ዘፀአት 15:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21, 28

ዘፀአት 15:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 3:24፤ 2ሳሙ 7:22
  • +ኢሳ 6:3
  • +ዘፀ 11:9

ዘፀአት 15:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:53፤ ዕብ 11:29

ዘፀአት 15:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 106:10

ዘፀአት 15:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:13, 14

ዘፀአት 15:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 22:1, 3
  • +ኢያሱ 2:9-11፤ 5:1

ዘፀአት 15:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:25
  • +2ሳሙ 7:23፤ ኢሳ 43:1
  • +ዘኁ 20:14, 17፤ 21:21, 22

ዘፀአት 15:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:8

ዘፀአት 15:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 10:16

ዘፀአት 15:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:23
  • +ዘፀ 14:28
  • +ዘፀ 14:22

ዘፀአት 15:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 9:16፤ 18:11
  • +ዘፀ 14:27, 28፤ መዝ 106:11, 12

ዘፀአት 15:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መራራ” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 33:8

ዘፀአት 15:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:2, 3፤ 17:3፤ 1ቆሮ 10:6, 10

ዘፀአት 15:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:4
  • +ዘፀ 16:4፤ ዘዳ 8:2

ዘፀአት 15:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:1
  • +ዘዳ 7:12, 15
  • +ዘፀ 23:25፤ መዝ 103:3

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፀ. 15:1መሳ 5:1፤ 2ሳሙ 22:1፤ ራእይ 15:3
ዘፀ. 15:1ዘፀ 9:16፤ 18:10, 11፤ መዝ 106:11, 12
ዘፀ. 15:1ዘፀ 15:21፤ መዝ 136:15
ዘፀ. 15:2ኢሳ 12:2
ዘፀ. 15:22ሳሙ 22:47፤ ኢሳ 25:1
ዘፀ. 15:2ዘፀ 3:15
ዘፀ. 15:2መዝ 83:18፤ 148:13
ዘፀ. 15:3መዝ 24:8
ዘፀ. 15:3ዘፀ 6:3፤ ኢሳ 42:8
ዘፀ. 15:4ዘፀ 14:27
ዘፀ. 15:4ዘፀ 14:6, 7
ዘፀ. 15:5ነህ 9:10, 11
ዘፀ. 15:6መዝ 60:5፤ 89:13
ዘፀ. 15:7ኢሳ 37:23
ዘፀ. 15:9ዘፀ 14:5, 9
ዘፀ. 15:10ዘፀ 14:21, 28
ዘፀ. 15:11ዘዳ 3:24፤ 2ሳሙ 7:22
ዘፀ. 15:11ኢሳ 6:3
ዘፀ. 15:11ዘፀ 11:9
ዘፀ. 15:12መዝ 78:53፤ ዕብ 11:29
ዘፀ. 15:13መዝ 106:10
ዘፀ. 15:14ዘኁ 14:13, 14
ዘፀ. 15:15ዘኁ 22:1, 3
ዘፀ. 15:15ኢያሱ 2:9-11፤ 5:1
ዘፀ. 15:16ዘዳ 11:25
ዘፀ. 15:162ሳሙ 7:23፤ ኢሳ 43:1
ዘፀ. 15:16ዘኁ 20:14, 17፤ 21:21, 22
ዘፀ. 15:17መዝ 80:8
ዘፀ. 15:18መዝ 10:16
ዘፀ. 15:19ዘፀ 14:23
ዘፀ. 15:19ዘፀ 14:28
ዘፀ. 15:19ዘፀ 14:22
ዘፀ. 15:21ዘፀ 9:16፤ 18:11
ዘፀ. 15:21ዘፀ 14:27, 28፤ መዝ 106:11, 12
ዘፀ. 15:23ዘኁ 33:8
ዘፀ. 15:24ዘፀ 16:2, 3፤ 17:3፤ 1ቆሮ 10:6, 10
ዘፀ. 15:25ዘፀ 17:4
ዘፀ. 15:25ዘፀ 16:4፤ ዘዳ 8:2
ዘፀ. 15:26ዘዳ 28:1
ዘፀ. 15:26ዘዳ 7:12, 15
ዘፀ. 15:26ዘፀ 23:25፤ መዝ 103:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፀአት 15:1-27

ዘፀአት

15 በዚያን ጊዜ ሙሴና እስራኤላውያን የሚከተለውን መዝሙር ለይሖዋ ዘመሩ፦+

“በክብር እጅግ ከፍ ከፍ ስላለ ለይሖዋ እዘምራለሁ።+

ፈረሱንና ፈረሰኛውን ባሕር ውስጥ ጣላቸው።+

2 አዳኜ ስለሆነልኝ ያህ* ብርታቴና ኃይሌ ነው።+

እሱ አምላኬ ነው፤ አወድሰዋለሁ፤+ የአባቴ አምላክ ነው፤+ እኔም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።+

3 ይሖዋ ኃያል ተዋጊ ነው።+ ስሙ ይሖዋ ነው።+

4 የፈርዖንን ሠረገሎችና ሠራዊቱን ባሕር ውስጥ ወረወራቸው፣+

ምርጥ የሆኑ ተዋጊዎቹም ቀይ ባሕር ውስጥ ሰመጡ።+

5 ማዕበሉም ከደናቸው፤ እነሱም እንደ ድንጋይ ወደ ጥልቁ ሰመጡ።+

6 ይሖዋ ሆይ፣ ቀኝ እጅህ እጅግ ኃያል ነው፤+

ይሖዋ ሆይ፣ ቀኝ እጅህ ጠላትን ያደቃል።

7 እጅግ ታላቅ በሆነው ግርማህ በአንተ ላይ የሚነሱትን ሁሉ ቁልቁል ታሽቀነጥራቸዋለህ፤+

የሚነደውን ቁጣህን ትልካለህ፤ እነሱንም እንደ ገለባ* ይበላቸዋል።

8 በአፍንጫህ እስትንፋስ ውኃዎች ተቆለሉ፤

ወራጁንም ውኃ ገድበው ቀጥ ብለው ቆሙ፤

ማዕበሉም በባሕሩ ልብ ውስጥ ረጋ።

9 ጠላትም ‘አሳድዳቸዋለሁ! አሳድጄ እደርስባቸዋለሁ!

እስክጠግብም* ድረስ ምርኮን እከፋፈላለሁ!

ሰይፌን እመዛለሁ! እጄም ታንበረክካቸዋለች!’ አለ።+

10 አንተም እስትንፋስህን እፍ አልክ፤ ባሕሩም ከደናቸው፤+

እነሱም ኃያል በሆኑ ውኃዎች ውስጥ እንደ አረር ሰመጡ።

11 ይሖዋ ሆይ፣ ከአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው?+

በቅድስናው ኃያል መሆኑን የሚያሳይ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?+

በመዝሙር ልትወደስ የሚገባህ የምትፈራ አምላክ ነህ፤ ድንቅ ነገሮችን ታደርጋለህ።+

12 ቀኝ እጅህን ዘረጋህ፤ ምድርም ዋጠቻቸው።+

13 የታደግካቸውን+ ሕዝቦች በታማኝ ፍቅርህ መራሃቸው፤

በብርታትህም ወደ ቅዱስ መኖሪያህ ትመራቸዋለህ።

14 ሕዝቦችም ይሰማሉ፤+ ይንቀጠቀጣሉ፤

የፍልስጤም ነዋሪዎችም ምጥ ይይዛቸዋል።

15 በዚያን ጊዜ የኤዶም አለቆች ይሸበራሉ፤

የሞዓብ ኃያላን ገዢዎች ብርክ ይይዛቸዋል።+

የከነአን ነዋሪዎችም ሁሉ ልባቸው ይከዳቸዋል።+

16 ፍርሃትና ድንጋጤ ይወድቅባቸዋል።+

ይሖዋ ሆይ፣ ሕዝቦችህ አልፈው እስኪሄዱ ድረስ፣

አንተ የፈጠርካቸው ሕዝቦች+ አልፈው እስኪሄዱ ድረስ፣+

ከክንድህ ታላቅነት የተነሳ እንደ ድንጋይ ደርቀው ይቀራሉ።

17 አምጥተህ በርስትህ ተራራ ላይ ትተክላቸዋለህ፤+

ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ራስህ ልትኖርበት ባዘጋጀኸው ጸንቶ የተመሠረተ ቦታ፣

ይሖዋ ሆይ፣ እጆችህ በመሠረቱት መቅደስ ትተክላቸዋለህ።

18 ይሖዋ ለዘላለም ንጉሥ ሆኖ ይገዛል።+

19 የፈርዖን ፈረሶች፣ የጦር ሠረገሎቹና ፈረሰኞቹ ወደ ባሕሩ በገቡ ጊዜ፣+

ይሖዋ የባሕሩን ውኃ ላያቸው ላይ መለሰባቸው፤+

የእስራኤል ሕዝብ ግን በባሕሩ መሃል በደረቅ መሬት ተሻገረ።”+

20 ከዚያም የአሮን እህት ነቢዪቱ ሚርያም አታሞ አነሳች፤ ሴቶቹም ሁሉ አታሞ እየመቱና እየጨፈሩ ተከተሏት። 21 ሚርያምም ከወንዶቹ ጋር እየተቀባበለች እንዲህ ስትል ዘመረች፦

“በክብር እጅግ ከፍ ከፍ ስላለ ለይሖዋ ዘምሩ።+

ፈረሱንና ፈረሰኛውን ባሕር ውስጥ ጣላቸው።”+

22 ከዚያም ሙሴ እስራኤላውያንን ከቀይ ባሕር እየመራ ይዟቸው ወጣ፤ እነሱም ወደ ሹር ምድረ በዳ ሄዱ፤ በምድረ በዳውም ለሦስት ቀን ያህል ተጓዙ፤ ሆኖም ውኃ አላገኙም ነበር። 23 በኋላም ወደ ማራ*+ መጡ፤ ያም ሆኖ በማራ ያለው ውኃ መራራ ስለነበር ሊጠጡት አልቻሉም። የቦታውን ስም ማራ ያለውም በዚህ የተነሳ ነው። 24 በመሆኑም ሕዝቡ “እንግዲህ ምን ልንጠጣ ነው?” እያለ በሙሴ ላይ ማጉረምረም ጀመረ።+ 25 እሱም ወደ ይሖዋ ጮኸ፤+ ይሖዋም ወደ አንዲት ዛፍ መራው። ሙሴም ዛፏን ውኃው ውስጥ ሲጥላት ውኃው ጣፋጭ ሆነ።

እሱም በዚያ የሚመሩበት ሥርዓትና ለፍርድ መሠረት የሚሆን መመሪያ አወጣላቸው፤ በዚያም ፈተናቸው።+ 26 እንዲህም አላቸው፦ “የአምላካችሁን የይሖዋን ቃል በጥንቃቄ ብታዳምጡ፣ በእሱ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር ብታደርጉ፣ ለትእዛዛቱ ጆሯችሁን ብትሰጡና ሥርዓቶቹን በሙሉ ብታከብሩ+ በግብፃውያን ላይ ካመጣሁባቸው በሽታዎች አንዱንም በእናንተ ላይ አላመጣም፤+ ምክንያቱም እኔ ይሖዋ እፈውሳችኋለሁ።”+

27 ከዚያም 12 የውኃ ምንጮችና 70 የዘንባባ ዛፎች ወዳሉበት ወደ ኤሊም መጡ። በዚያም በውኃው አጠገብ ሰፈሩ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ