የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • የእስራኤል 12 ወንዶች ልጆች (1, 2)

      • የይሁዳ ዘሮች (3-55)

1 ዜና መዋዕል 2:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 32:28
  • +ዘፍ 29:32፤ 49:3, 4
  • +ዘፍ 29:33
  • +ዘፍ 29:34፤ 49:5-7
  • +ዘፍ 29:35፤ 49:8-12፤ ዕብ 7:14
  • +ዘፍ 30:18፤ 49:14, 15
  • +ዘፍ 30:20፤ 49:13

1 ዜና መዋዕል 2:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 30:4-6፤ 49:16-18
  • +ዘፍ 30:22, 24፤ 49:22-26
  • +ዘፍ 35:16, 18፤ 49:27
  • +ዘፍ 30:7, 8፤ 49:21
  • +ዘፍ 30:9-11፤ 49:19
  • +ዘፍ 30:12, 13፤ 49:20

1 ዜና መዋዕል 2:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 38:2-5
  • +ዘፍ 38:7

1 ዜና መዋዕል 2:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 38:11
  • +ሉቃስ 3:23, 33

1 ዜና መዋዕል 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 26:21

1 ዜና መዋዕል 2:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

  • *

    “መዓት አምጪ፤ ሞገስ የሚያሳጣ” የሚል ትርጉም አለው። ኢያሱ 7:1 ላይ አካን ተብሎም ተጠርቷል።

  • *

    ወይም “ችግር፤ መጠላት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:26፤ ኢያሱ 6:18፤ 7:15, 18፤ 22:20

1 ዜና መዋዕል 2:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

1 ዜና መዋዕል 2:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በ1ዜና 2:18, 19, 42 ላይ ካሌብ ተብሎም ተጠርቷል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 27:10
  • +ሩት 4:19-21፤ ማቴ 1:3

1 ዜና መዋዕል 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 1:4, 5
  • +ዘኁ 2:3

1 ዜና መዋዕል 2:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 3:23, 32
  • +ሩት 2:1

1 ዜና መዋዕል 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሩት 4:17, 22፤ 1ሳሙ 16:1

1 ዜና መዋዕል 2:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:13
  • +1ሳሙ 16:6-10

1 ዜና መዋዕል 2:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 16:13፤ 17:12፤ ማቴ 1:6

1 ዜና መዋዕል 2:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 17:25
  • +2ሳሙ 21:17፤ 23:18, 19
  • +2ሳሙ 8:16፤ 1ዜና 11:6
  • +2ሳሙ 2:18፤ 3:30፤ 23:24

1 ዜና መዋዕል 2:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 19:13፤ 1ነገ 2:5

1 ዜና መዋዕል 2:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በ1ዜና 2:9 ላይ ከሉባይ ተብሎም ተጠርቷል።

1 ዜና መዋዕል 2:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 4:4
  • +ዘፀ 17:12፤ 24:14

1 ዜና መዋዕል 2:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 31:2-5፤ 36:1፤ 37:1

1 ዜና መዋዕል 2:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 26:29፤ ኢያሱ 17:1
  • +ዘፍ 50:23፤ 1ዜና 7:14

1 ዜና መዋዕል 2:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 3:14፤ ኢያሱ 13:29, 30
  • +ዘኁ 32:40, 41

1 ዜና መዋዕል 2:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዙሪያዋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 3:3፤ 13:38
  • +2ሳሙ 8:6
  • +ዘኁ 32:42
  • +1ነገ 4:13

1 ዜና መዋዕል 2:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 46:12
  • +ነህ 3:5
  • +1ዜና 4:5

1 ዜና መዋዕል 2:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

1 ዜና መዋዕል 2:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በ1ዜና 2:9 ላይ ከሉባይ ተብሎም ተጠርቷል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 2:9

1 ዜና መዋዕል 2:45

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:20, 58፤ ነህ 3:16

1 ዜና መዋዕል 2:49

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:21, 31
  • +ኢያሱ 15:20, 57
  • +1ዜና 2:18
  • +ኢያሱ 15:16, 17

1 ዜና መዋዕል 2:50

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 2:19
  • +ዘፀ 17:12፤ 24:14
  • +ኢያሱ 15:9, 12፤ 1ዜና 13:5

1 ዜና መዋዕል 2:51

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 35:19፤ ዮሐ 7:42

1 ዜና መዋዕል 2:53

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 11:10, 40
  • +1ዜና 4:2
  • +ኢያሱ 15:20, 33

1 ዜና መዋዕል 2:54

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 35:19፤ ማቴ 2:1

1 ዜና መዋዕል 2:55

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 10:15፤ ኤር 35:6, 19
  • +መሳ 1:16፤ 4:11፤ 1ሳሙ 15:6

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዜና 2:1ዘፍ 32:28
1 ዜና 2:1ዘፍ 29:32፤ 49:3, 4
1 ዜና 2:1ዘፍ 29:33
1 ዜና 2:1ዘፍ 29:34፤ 49:5-7
1 ዜና 2:1ዘፍ 29:35፤ 49:8-12፤ ዕብ 7:14
1 ዜና 2:1ዘፍ 30:18፤ 49:14, 15
1 ዜና 2:1ዘፍ 30:20፤ 49:13
1 ዜና 2:2ዘፍ 30:4-6፤ 49:16-18
1 ዜና 2:2ዘፍ 30:22, 24፤ 49:22-26
1 ዜና 2:2ዘፍ 35:16, 18፤ 49:27
1 ዜና 2:2ዘፍ 30:7, 8፤ 49:21
1 ዜና 2:2ዘፍ 30:9-11፤ 49:19
1 ዜና 2:2ዘፍ 30:12, 13፤ 49:20
1 ዜና 2:3ዘፍ 38:2-5
1 ዜና 2:3ዘፍ 38:7
1 ዜና 2:4ዘፍ 38:11
1 ዜና 2:4ሉቃስ 3:23, 33
1 ዜና 2:5ዘኁ 26:21
1 ዜና 2:7ዘዳ 7:26፤ ኢያሱ 6:18፤ 7:15, 18፤ 22:20
1 ዜና 2:91ሳሙ 27:10
1 ዜና 2:9ሩት 4:19-21፤ ማቴ 1:3
1 ዜና 2:10ማቴ 1:4, 5
1 ዜና 2:10ዘኁ 2:3
1 ዜና 2:11ሉቃስ 3:23, 32
1 ዜና 2:11ሩት 2:1
1 ዜና 2:12ሩት 4:17, 22፤ 1ሳሙ 16:1
1 ዜና 2:131ሳሙ 17:13
1 ዜና 2:131ሳሙ 16:6-10
1 ዜና 2:151ሳሙ 16:13፤ 17:12፤ ማቴ 1:6
1 ዜና 2:162ሳሙ 21:17፤ 23:18, 19
1 ዜና 2:162ሳሙ 8:16፤ 1ዜና 11:6
1 ዜና 2:162ሳሙ 2:18፤ 3:30፤ 23:24
1 ዜና 2:162ሳሙ 17:25
1 ዜና 2:172ሳሙ 19:13፤ 1ነገ 2:5
1 ዜና 2:191ዜና 4:4
1 ዜና 2:19ዘፀ 17:12፤ 24:14
1 ዜና 2:20ዘፀ 31:2-5፤ 36:1፤ 37:1
1 ዜና 2:21ዘኁ 26:29፤ ኢያሱ 17:1
1 ዜና 2:21ዘፍ 50:23፤ 1ዜና 7:14
1 ዜና 2:22ዘዳ 3:14፤ ኢያሱ 13:29, 30
1 ዜና 2:22ዘኁ 32:40, 41
1 ዜና 2:232ሳሙ 3:3፤ 13:38
1 ዜና 2:232ሳሙ 8:6
1 ዜና 2:23ዘኁ 32:42
1 ዜና 2:231ነገ 4:13
1 ዜና 2:24ዘፍ 46:12
1 ዜና 2:24ነህ 3:5
1 ዜና 2:241ዜና 4:5
1 ዜና 2:421ዜና 2:9
1 ዜና 2:45ኢያሱ 15:20, 58፤ ነህ 3:16
1 ዜና 2:49ኢያሱ 15:21, 31
1 ዜና 2:49ኢያሱ 15:20, 57
1 ዜና 2:491ዜና 2:18
1 ዜና 2:49ኢያሱ 15:16, 17
1 ዜና 2:501ዜና 2:19
1 ዜና 2:50ዘፀ 17:12፤ 24:14
1 ዜና 2:50ኢያሱ 15:9, 12፤ 1ዜና 13:5
1 ዜና 2:51ዘፍ 35:19፤ ዮሐ 7:42
1 ዜና 2:531ዜና 11:10, 40
1 ዜና 2:531ዜና 4:2
1 ዜና 2:53ኢያሱ 15:20, 33
1 ዜና 2:54ዘፍ 35:19፤ ማቴ 2:1
1 ዜና 2:552ነገ 10:15፤ ኤር 35:6, 19
1 ዜና 2:55መሳ 1:16፤ 4:11፤ 1ሳሙ 15:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
  • 55
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዜና መዋዕል 2:1-55

አንደኛ ዜና መዋዕል

2 የእስራኤል+ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፦ ሮቤል፣+ ስምዖን፣+ ሌዊ፣+ ይሁዳ፣+ ይሳኮር፣+ ዛብሎን፣+ 2 ዳን፣+ ዮሴፍ፣+ ቢንያም፣+ ንፍታሌም፣+ ጋድ+ እና አሴር።+

3 የይሁዳ ወንዶች ልጆች ኤር፣ ኦናን እና ሴሎም ነበሩ። እነዚህ ሦስቱ ከከነአናዊቷ ከሹአ ሴት ልጅ የተወለዱለት ናቸው።+ የይሁዳ የበኩር ልጅ የሆነው ኤር ግን ይሖዋን አሳዘነ፤ እሱም ቀሰፈው።+ 4 የይሁዳ ምራት ትዕማር+ ፋሬስን+ እና ዛራን ወለደችለት። የይሁዳ ወንዶች ልጆች በአጠቃላይ አምስት ነበሩ።

5 የፋሬስ ወንዶች ልጆች ኤስሮን እና ሃሙል+ ነበሩ።

6 የዛራ ወንዶች ልጆች ዚምሪ፣ ኤታን፣ ሄማን፣ ካልኮል እና ዳራ ነበሩ። በአጠቃላይ አምስት ነበሩ።

7 የካርሚ ልጅ* አካር* ነበር፤ እሱም ለጥፋት ከተለየው ነገር ጋር በተያያዘ እምነት በማጉደሉ በእስራኤል ላይ መዓት* አምጥቷል።+

8 የኤታን ልጅ* አዛርያስ ነበር።

9 ለኤስሮን የተወለዱለት ወንዶች ልጆች የራህምኤል፣+ ራም+ እና ከሉባይ* ነበሩ።

10 ራም አሚናዳብን+ ወለደ፤ አሚናዳብ የይሁዳ ዘሮች አለቃ የሆነውን ነአሶንን+ ወለደ። 11 ነአሶን ሳልማን+ ወለደ። ሳልማ ቦዔዝን+ ወለደ። 12 ቦዔዝ ኢዮቤድን ወለደ። ኢዮቤድ እሴይን+ ወለደ። 13 እሴይ የበኩር ልጁን ኤልያብን፣ ሁለተኛውን ልጁን አቢናዳብን፣+ ሦስተኛውን ልጁን ሺምአን፣+ 14 አራተኛውን ልጁን ናትናኤልን፣ አምስተኛውን ልጁን ራዳይን፣ 15 ስድስተኛውን ልጁን ኦጼምን እና ሰባተኛውን ልጁን ዳዊትን+ ወለደ። 16 እህቶቻቸው ጽሩያ እና አቢጋኤል+ ነበሩ። የጽሩያ ወንዶች ልጆች ሦስት ሲሆኑ እነሱም አቢሳ፣+ ኢዮዓብ+ እና አሳሄል+ ነበሩ። 17 አቢጋኤልም አሜሳይን+ ወለደች፤ የአሜሳይ አባት እስማኤላዊው የቴር ነበር።

18 የኤስሮን ልጅ ካሌብ* ከሚስቱ ከአዙባ እና ከይሪዖት ወንዶች ልጆች ወለደ፤ የእሷም ወንዶች ልጆች የሼር፣ ሾባብ እና አርዶን ነበሩ። 19 አዙባ ስትሞት ካሌብ ኤፍራታን+ አገባ፤ እሷም ሁርን+ ወለደችለት። 20 ሁር ዖሪን ወለደ። ዖሪ ባስልኤልን+ ወለደ።

21 ከዚያም ኤስሮን የጊልያድ+ አባት ከሆነው ከማኪር+ ሴት ልጅ ጋር ግንኙነት ፈጸመ። እሷን ያገባት በ60 ዓመቱ ነበር፤ እሷም ሰጉብን ወለደችለት። 22 ሰጉብ ያኢርን+ ወለደ፤ እሱም በጊልያድ+ ምድር 23 ከተሞች ነበሩት። 23 በኋላም ገሹር+ እና ሶርያ+ ቄናትንና+ በሥሯ* ያሉትን ከተሞች ጨምሮ ሃዎትያኢርን+ ይኸውም 60 ከተሞችን ወሰዱባቸው። እነዚህ ሁሉ የጊልያድ አባት የሆነው የማኪር ዘሮች ነበሩ።

24 ኤስሮን+ በካሌብ ኤፍራታ ከሞተ በኋላ የኤስሮን ሚስት የሆነችው አቢያህ፣ የተቆአ+ አባት የሆነውን አሽሁርን+ ወለደችለት።

25 የኤስሮን የበኩር ልጅ የራህምኤል የወለዳቸው ወንዶች ልጆች የበኩር ልጁ ራም፣ ቡናህ፣ ኦሬን፣ ኦጼም እና አኪያህ ነበሩ። 26 የራህምኤል፣ አታራ የተባለች ሌላ ሚስት አገባ። እሷም የኦናም እናት ነበረች። 27 የየራህምኤል የበኩር ልጅ የራም ወንዶች ልጆች ማአጽ፣ ያሚን እና ኤቄር ነበሩ። 28 የኦናም ወንዶች ልጆች ሻማይ እና ያዳ ነበሩ። የሻማይ ወንዶች ልጆች ናዳብ እና አቢሹር ነበሩ። 29 የአቢሹር ሚስት አቢሃይል ትባል ነበር፤ እሷም አህባንን እና ሞሊድን ወለደችለት። 30 የናዳብ ወንዶች ልጆች ሰሌድ እና አፋይም ነበሩ። ሆኖም ሰሌድ ወንዶች ልጆች ሳይወልድ ሞተ። 31 የአፋይም ልጅ* ይሽኢ ነበር። የይሽኢ ልጅ* ሸሻን ነበር፤ የሸሻን ልጅ* አህላይ ነበር። 32 የሻማይ ወንድም የያዳ ወንዶች ልጆች የቴር እና ዮናታን ነበሩ። የቴር ግን ወንዶች ልጆች ሳይወልድ ሞተ። 33 የዮናታን ወንዶች ልጆች ፐሌት እና ዛዛ ነበሩ። እነዚህ የየራህምኤል ዘሮች ነበሩ።

34 ሸሻን ሴቶች ብቻ እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም። ሸሻን፣ ያርሃ የተባለ ግብፃዊ አገልጋይ ነበረው። 35 ሸሻን ለአገልጋዩ ለያርሃ ሴት ልጁን ዳረለት፤ እሷም አታይን ወለደችለት። 36 አታይ ናታንን ወለደ። ናታን ዛባድን ወለደ። 37 ዛባድ ኤፍላልን ወለደ። ኤፍላል ኢዮቤድን ወለደ። 38 ኢዮቤድ ኢዩን ወለደ። ኢዩ አዛርያስን ወለደ። 39 አዛርያስ ሄሌጽን ወለደ። ሄሌጽ ኤልዓሳን ወለደ። 40 ኤልዓሳ ሲስማይን ወለደ። ሲስማይ ሻሉምን ወለደ። 41 ሻሉም የቃምያህን ወለደ። የቃምያህ ኤሊሻማን ወለደ።

42 የየራህምኤል ወንድም የካሌብ*+ ወንዶች ልጆች፣ የዚፍ አባት የሆነው የበኩር ልጁ ሜሻ እንዲሁም የኬብሮን አባት የማሬሻህ ወንዶች ልጆች ነበሩ። 43 የኬብሮን ወንዶች ልጆች ቆሬ፣ ታጱአ፣ ራቄም እና ሼማ ነበሩ። 44 ሼማ የዮርቀአምን አባት ራሃምን ወለደ። ራቄም ሻማይን ወለደ። 45 የሻማይ ልጅ ማኦን ነበር። ማኦን ቤትጹርን+ ወለደ። 46 የካሌብ ቁባት ኤፋ ካራንን፣ ሞጻንና ጋዜዝን ወለደች። ካራን ጋዜዝን ወለደ። 47 የያህዳይ ወንዶች ልጆች ረጌም፣ ኢዮዓታም፣ ጌሻን፣ ጴሌጥ፣ ኤፋ እና ሻአፍ ነበሩ። 48 የካሌብ ቁባት ማአካ ሸበርን እና ቲርሃናን ወለደች። 49 ከጊዜ በኋላም የማድማናን+ አባት ሻአፍን እንዲሁም የማክበናን እና የጊባዓን+ አባት ሻዌን ወለደች። የካሌብ+ ሴት ልጅ አክሳ+ ትባል ነበር። 50 የካሌብ ዘሮች እነዚህ ነበሩ።

የኤፍራታ+ የበኩር ልጅ የሆነው የሁር+ ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦ የቂርያትየአሪም+ አባት ሾባል፣ 51 የቤተልሔም+ አባት ሳልማ እና የቤትጋዴር አባት ሃሬፍ። 52 የቂርያትየአሪም አባት የሾባል ልጆች ሃሮኤ እና የመኑሆት ሰዎች እኩሌታ ነበሩ። 53  የቂርያትየአሪም ወገኖች ይትራውያን፣+ ፑታውያን፣ ሹማታውያን እና ሚሽራውያን ነበሩ። ጾራውያን+ እና ኤሽታዖላውያን+ የተገኙት ከእነዚህ ወገኖች ነው። 54 የሳልማ ልጆች ቤተልሔም፣+ ነጦፋውያን፣ አትሮት ቤት ዮአብ፣ የማናሃታውያን ሰዎች እኩሌታና ጾራውያን ነበሩ። 55 በያቤጽ የሚኖሩት የጸሐፍት ወገኖች ቲራታውያን፣ ሺመአታውያን እና ሱካታውያን ነበሩ። እነዚህ የሬካብ+ ቤት አባት ከሆነው ከሃማት የተገኙት ቄናውያን+ ናቸው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ