የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 18
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ዳዊት የተቀዳጃቸው ድሎች (1-13)

      • የዳዊት አስተዳደር (14-17)

1 ዜና መዋዕል 18:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዙሪያዋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 5:8፤ 2ሳሙ 1:20
  • +2ሳሙ 8:1

1 ዜና መዋዕል 18:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 24:17፤ መዝ 60:8
  • +2ሳሙ 8:2፤ 2ነገ 3:4

1 ዜና መዋዕል 18:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 14:47፤ 2ሳሙ 10:6፤ መዝ 60:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
  • +1ነገ 11:23
  • +ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ 2ሳሙ 8:3, 4
  • +2ዜና 8:3

1 ዜና መዋዕል 18:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 20:7
  • +ዘዳ 17:16፤ መዝ 33:17

1 ዜና መዋዕል 18:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:5-8

1 ዜና መዋዕል 18:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አዳነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 17:8

1 ዜና መዋዕል 18:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:23
  • +1ነገ 7:15, 45

1 ዜና መዋዕል 18:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በ2ሳሙ 8:9, 10 ላይ ቶአይ ተብሎም ተጠርቷል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:3, 9-11

1 ዜና መዋዕል 18:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 20:1
  • +2ሳሙ 5:25
  • +1ሳሙ 27:8, 9፤ 30:18, 20
  • +ኢያሱ 6:19፤ 2ዜና 5:1

1 ዜና መዋዕል 18:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 2:15, 16
  • +1ሳሙ 26:6፤ 2ሳሙ 3:30፤ 10:10፤ 20:6፤ 21:17
  • +2ሳሙ 8:13, 14

1 ዜና መዋዕል 18:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አዳነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:23፤ 27:40
  • +መዝ 18:48፤ 144:10

1 ዜና መዋዕል 18:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 2:11
  • +2ሳሙ 8:15-18፤ 23:3, 4፤ መዝ 78:70-72

1 ዜና መዋዕል 18:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 11:6
  • +1ነገ 4:3

1 ዜና መዋዕል 18:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 30:14፤ ሶፎ 2:5
  • +1ነገ 1:38

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዜና 18:11ሳሙ 5:8፤ 2ሳሙ 1:20
1 ዜና 18:12ሳሙ 8:1
1 ዜና 18:2ዘኁ 24:17፤ መዝ 60:8
1 ዜና 18:22ሳሙ 8:2፤ 2ነገ 3:4
1 ዜና 18:31ሳሙ 14:47፤ 2ሳሙ 10:6፤ መዝ 60:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
1 ዜና 18:31ነገ 11:23
1 ዜና 18:3ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ 2ሳሙ 8:3, 4
1 ዜና 18:32ዜና 8:3
1 ዜና 18:4መዝ 20:7
1 ዜና 18:4ዘዳ 17:16፤ መዝ 33:17
1 ዜና 18:52ሳሙ 8:5-8
1 ዜና 18:61ዜና 17:8
1 ዜና 18:81ነገ 7:23
1 ዜና 18:81ነገ 7:15, 45
1 ዜና 18:92ሳሙ 8:3, 9-11
1 ዜና 18:111ዜና 20:1
1 ዜና 18:112ሳሙ 5:25
1 ዜና 18:111ሳሙ 27:8, 9፤ 30:18, 20
1 ዜና 18:11ኢያሱ 6:19፤ 2ዜና 5:1
1 ዜና 18:121ዜና 2:15, 16
1 ዜና 18:121ሳሙ 26:6፤ 2ሳሙ 3:30፤ 10:10፤ 20:6፤ 21:17
1 ዜና 18:122ሳሙ 8:13, 14
1 ዜና 18:13ዘፍ 25:23፤ 27:40
1 ዜና 18:13መዝ 18:48፤ 144:10
1 ዜና 18:141ነገ 2:11
1 ዜና 18:142ሳሙ 8:15-18፤ 23:3, 4፤ መዝ 78:70-72
1 ዜና 18:151ዜና 11:6
1 ዜና 18:151ነገ 4:3
1 ዜና 18:171ሳሙ 30:14፤ ሶፎ 2:5
1 ዜና 18:171ነገ 1:38
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዜና መዋዕል 18:1-17

አንደኛ ዜና መዋዕል

18 ከጊዜ በኋላም ዳዊት ፍልስጤማውያንን ድል በማድረግ በቁጥጥር ሥር አዋላቸው፤ ጌትንና+ በሥሯ* ያሉትን ከተሞችም ከፍልስጤማውያን እጅ ወሰደ።+ 2 ከዚያም ሞዓብን ድል አደረገ፤+ ሞዓባውያንም የዳዊት አገልጋዮች ሆኑ፤ ግብርም ገበሩለት።+

3 የጾባህ+ ንጉሥ ሃዳድኤዜር+ በኤፍራጥስ ወንዝ+ ላይ ያለውን የበላይነት ለማጠናከር በሄደ ጊዜ ዳዊት በሃማት+ አቅራቢያ ድል አደረገው። 4 ዳዊት ከእሱ ላይ 1,000 ሠረገሎች፣ 7,000 ፈረሰኞችና 20,000 እግረኛ ወታደሮች ማረከ።+ ከዚያም ዳዊት 100 የሠረገላ ፈረሶችን ብቻ አስቀርቶ ሌሎቹን በሙሉ ቋንጃቸውን ቆረጠ።+ 5 የደማስቆዎቹ ሶርያውያን፣ የጾባህን ንጉሥ ሃዳድኤዜርን ለመርዳት በመጡ ጊዜ ዳዊት ከሶርያውያን መካከል 22,000 ሰዎችን ገደለ።+ 6 ከዚያም ዳዊት በደማስቆ ሶርያ የጦር ሰፈሮች አቋቋመ፤ ሶርያውያንም የዳዊት አገልጋዮች ሆኑ፤ ግብርም ገበሩለት። ይሖዋ ዳዊትን በሄደበት ሁሉ ድል አቀዳጀው።*+ 7 በተጨማሪም ዳዊት ከሃዳድኤዜር አገልጋዮች ላይ ከወርቅ የተሠሩ ክብ ጋሻዎችን ወሰደ፤ ወደ ኢየሩሳሌምም አመጣቸው። 8 ዳዊት የሃዳድኤዜር ከተሞች ከሆኑት ከጢብሃትና ከኩን እጅግ ብዙ መዳብ ወሰደ። ሰለሞን የመዳቡን ባሕር፣+ ዓምዶቹንና የመዳብ ዕቃዎቹን የሠራው በዚህ ነበር።+

9 የሃማት ንጉሥ ቶዑ፣* ዳዊት የጾባህን ንጉሥ የሃዳድኤዜርን ሠራዊት በሙሉ ድል እንዳደረገ በሰማ ጊዜ+ 10 ደህንነቱን እንዲጠይቅና ከሃዳድኤዜር ጋር ተዋግቶ ድል በማድረጉ የተሰማውን ደስታ እንዲገልጽለት ልጁን ሃዶራምን ወዲያውኑ ወደ ንጉሥ ዳዊት ላከው (ሃዳድኤዜር ከቶዑ ጋር ብዙ ጊዜ ይዋጋ ነበርና)፤ እሱም ከወርቅ፣ ከብርና ከመዳብ የተሠሩ ብዙ ዓይነት ዕቃዎችን ይዞ መጣ። 11 ንጉሥ ዳዊት እነዚህን ዕቃዎች ከሁሉም ብሔራት ይኸውም ከኤዶም፣ ከሞዓብ፣ ከአሞናውያን፣+ ከፍልስጤማውያንና+ ከአማሌቃውያን+ ከማረከው ብርና ወርቅ ጋር ለይሖዋ ቀደሰ።+

12 የጽሩያ ልጅ+ አቢሳ+ በጨው ሸለቆ 18,000 ኤዶማውያንን ገደለ።+ 13 እሱም በኤዶም የጦር ሰፈሮች አቋቋመ፤ ኤዶማውያንም ሁሉ የዳዊት አገልጋዮች ሆኑ።+ ይሖዋ ዳዊትን በሄደበት ሁሉ ድል አቀዳጀው።*+ 14 ዳዊት በመላው እስራኤል ላይ መግዛቱን ቀጠለ፤+ ለሕዝቡም ሁሉ ፍትሕንና ጽድቅን አሰፈነላቸው።+ 15 የጽሩያ ልጅ ኢዮዓብ የሠራዊቱ አዛዥ ነበር፤+ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ ታሪክ ጸሐፊ ነበር፤ 16 የአኪጡብ ልጅ ሳዶቅና የአብያታር ልጅ አሂሜሌክ ካህናት ነበሩ፤ ሻውሻ ደግሞ ጸሐፊ ነበር። 17 የዮዳሄ ልጅ በናያህ የከሪታውያንና+ የጴሌታውያን+ አዛዥ ነበር። የዳዊት ወንዶች ልጆችም ከንጉሡ ቀጥሎ ዋና ባለሥልጣናት ነበሩ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ