የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢዩ ኢዮሳፍጥን ገሠጸው (1-3)

      • ኢዮሳፍጥ ያካሄደው ተሃድሶ (4-11)

2 ዜና መዋዕል 19:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መንግሥቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 18:31, 32

2 ዜና መዋዕል 19:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 16:7
  • +1ነገ 16:1
  • +1ነገ 21:25
  • +መዝ 139:21

2 ዜና መዋዕል 19:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ልብህ ስለቆረጠ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 17:3-6
  • +1ነገ 14:1, 13

2 ዜና መዋዕል 19:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 17:14, 15
  • +2ዜና 15:8

2 ዜና መዋዕል 19:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 16:18

2 ዜና መዋዕል 19:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 1:16, 17፤ መዝ 82:1

2 ዜና መዋዕል 19:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 18:21
  • +ዘፍ 18:25፤ ዘዳ 32:4
  • +ሥራ 10:34፤ ሮም 2:11፤ 1ጴጥ 1:17
  • +ዘዳ 10:17፤ 16:19

2 ዜና መዋዕል 19:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:9፤ 21:5፤ 25:1

2 ዜና መዋዕል 19:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሙሉ በሙሉ ለአምላክ ባደረ ልብ።”

2 ዜና መዋዕል 19:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:8

2 ዜና መዋዕል 19:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መልካም ከሆነው ነገር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚል 2:7
  • +2ዜና 15:2

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 19:12ዜና 18:31, 32
2 ዜና 19:22ዜና 16:7
2 ዜና 19:21ነገ 16:1
2 ዜና 19:21ነገ 21:25
2 ዜና 19:2መዝ 139:21
2 ዜና 19:32ዜና 17:3-6
2 ዜና 19:31ነገ 14:1, 13
2 ዜና 19:4ኢያሱ 17:14, 15
2 ዜና 19:42ዜና 15:8
2 ዜና 19:5ዘዳ 16:18
2 ዜና 19:6ዘዳ 1:16, 17፤ መዝ 82:1
2 ዜና 19:7ዘፀ 18:21
2 ዜና 19:7ዘፍ 18:25፤ ዘዳ 32:4
2 ዜና 19:7ሥራ 10:34፤ ሮም 2:11፤ 1ጴጥ 1:17
2 ዜና 19:7ዘዳ 10:17፤ 16:19
2 ዜና 19:8ዘዳ 17:9፤ 21:5፤ 25:1
2 ዜና 19:10ዘዳ 17:8
2 ዜና 19:11ሚል 2:7
2 ዜና 19:112ዜና 15:2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 19:1-11

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

19 ከዚያም የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሳፍጥ በኢየሩሳሌም ወደሚገኘው ቤቱ* በደህና ተመለሰ።+ 2 ባለ ራእዩ የሃናኒ+ ልጅ ኢዩ+ ከንጉሥ ኢዮሳፍጥ ጋር ለመገናኘት ሄደ፤ እንዲህም አለው፦ “ለክፉ ሰው እርዳታ መስጠት ይገባሃል?+ ይሖዋን የሚጠሉትንስ መውደድ ይገባሃል?+ በዚህ ምክንያት ይሖዋ በአንተ ላይ ተቆጥቷል። 3 ይሁንና የማምለኪያ ግንዶቹን* ከምድሪቱ ስላስወገድክና እውነተኛውን አምላክ ለመፈለግ ልብህን ስላዘጋጀህ*+ መልካም ነገር ተገኝቶብሃል።”+

4 ኢዮሳፍጥ በኢየሩሳሌም መኖሩን ቀጠለ፤ ወደ አባቶቻቸው አምላክ ወደ ይሖዋ ይመልሳቸውም ዘንድ ከቤርሳቤህ አንስቶ እስከ ተራራማው የኤፍሬም ምድር+ ድረስ ወዳለው ሕዝብ ዳግመኛ ወጣ።+ 5 በተጨማሪም በመላ ምድሪቱ ይኸውም በተመሸጉት የይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ፣ በእያንዳንዱ ከተማ ፈራጆችን መደበ።+ 6 ፈራጆቹንም እንዲህ አላቸው፦ “የምትፈርዱት ለሰው ሳይሆን ለይሖዋ ስለሆነ የምታደርጉትን ነገር በጥንቃቄ አከናውኑ፤ እሱም በምትፈርዱበት ጊዜ ከእናንተ ጋር ነው።+ 7 አሁንም ይሖዋን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን።+ በአምላካችን በይሖዋ ዘንድ ፍትሕ ማዛባት፣+ አድልዎ+ ወይም ጉቦ መቀበል+ ስለሌለ የምታደርጉትን ነገር በጥንቃቄ አከናውኑ።”

8 ኢዮሳፍጥ በኢየሩሳሌምም የተወሰኑ ሌዋውያንንና ካህናትን እንዲሁም ከእስራኤል የአባቶች ቤት መሪዎች መካከል አንዳንዶቹን ፈራጆች ሆነው ይሖዋን እንዲያገለግሉና የኢየሩሳሌምን ነዋሪዎች ሙግት እንዲቋጩ መደበ።+ 9 እንዲህም ሲል አዘዛቸው፦ “ይሖዋን በመፍራት በታማኝነትና በሙሉ ልብ* ይህን ልታደርጉ ይገባል፦ 10 በየከተሞቻቸው የሚኖሩት ወንድሞቻችሁ ከደም መፋሰስ ጋር የተያያዘ ክስ+ አሊያም ከሕግ፣ ከትእዛዝ፣ ከሥርዓት ወይም ከድንጋጌዎች ጋር የተያያዘ ጥያቄ ይዘው በሚመጡበት ጊዜ ሁሉ በይሖዋ ፊት በደለኛ እንዳይሆኑ ልታስጠነቅቋቸው ይገባል፤ ይህ ካልሆነ ግን በእናንተም ሆነ በወንድሞቻችሁ ላይ ቁጣው ይመጣል። በደለኛ እንዳትሆኑ ይህን ልታደርጉ ይገባል። 11 እነሆ፣ የይሖዋ በሆነው ነገር ሁሉ ላይ በእናንተ ላይ የተሾመው የካህናቱ አለቃ አማርያህ አለ።+ የእስማኤል ልጅ ዘባድያህ ከንጉሡ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ሁሉ የይሁዳ ቤት መሪ ነው። ሌዋውያኑ ደግሞ አለቆች ሆነው ያገለግሏችኋል። በርቱ፤ ሥራችሁንም በትጋት አከናውኑ፤ ይሖዋም መልካም የሆነውን ነገር ከሚያደርጉት* ጋር ይሁን።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ