የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሕዝቅኤል 24
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሕዝቅኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • እንደዛገ ድስት የሆነችው ኢየሩሳሌም (1-14)

      • የሕዝቅኤል ሚስት ሞት እንደ ምልክት ሆኖ ያገለግላል (15-27)

ሕዝቅኤል 24:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የቀኑን ስም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:1፤ ኤር 39:1፤ 52:4

ሕዝቅኤል 24:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ውስጠ ወይራ ንግግር።”

  • *

    ወይም “አፉ ሰፊ የሆነውን ድስት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 11:3

ሕዝቅኤል 24:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 11:7

ሕዝቅኤል 24:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 39:6

ሕዝቅኤል 24:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 21:16፤ ሚክ 7:2፤ ማቴ 23:35
  • +ሕዝ 11:7, 9

ሕዝቅኤል 24:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 2:34
  • +ዘሌ 17:13፤ ዘዳ 12:16

ሕዝቅኤል 24:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:3, 4

ሕዝቅኤል 24:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 23:37

ሕዝቅኤል 24:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 21:10፤ 32:29፤ ሕዝ 22:15

ሕዝቅኤል 24:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:3፤ 6:29

ሕዝቅኤል 24:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:14፤ ሕዝ 22:9
  • +ሕዝ 5:12, 13፤ 8:18

ሕዝቅኤል 24:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 13:14፤ ሕዝ 5:11

ሕዝቅኤል 24:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደረትህን አትምታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 24:18, 21

ሕዝቅኤል 24:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የላይኛውን ከንፈርህን።”

  • *

    ቃል በቃል “የሰዎችን ዳቦ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 16:5
  • +ዘሌ 10:6
  • +2ሳሙ 15:30
  • +ሚክ 3:7
  • +ኤር 16:7

ሕዝቅኤል 24:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችሁ የሚራራለትን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:7፤ 79:1፤ ኤር 7:14፤ ሰቆ 1:10፤ 2:7፤ ሕዝ 9:7
  • +2ዜና 36:17፤ ኤር 6:11

ሕዝቅኤል 24:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 24:17

ሕዝቅኤል 24:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:39፤ ሕዝ 33:10

ሕዝቅኤል 24:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 8:18፤ 20:3፤ ሕዝ 4:3

ሕዝቅኤል 24:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የነፍሳቸውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:32፤ ኤር 11:22

ሕዝቅኤል 24:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 33:21

ሕዝቅኤል 24:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 3:26፤ 33:22

ተዛማጅ ሐሳብ

ሕዝ. 24:22ነገ 25:1፤ ኤር 39:1፤ 52:4
ሕዝ. 24:3ሕዝ 11:3
ሕዝ. 24:4ሕዝ 11:7
ሕዝ. 24:5ኤር 39:6
ሕዝ. 24:62ነገ 21:16፤ ሚክ 7:2፤ ማቴ 23:35
ሕዝ. 24:6ሕዝ 11:7, 9
ሕዝ. 24:7ኤር 2:34
ሕዝ. 24:7ዘሌ 17:13፤ ዘዳ 12:16
ሕዝ. 24:82ነገ 24:3, 4
ሕዝ. 24:9ማቴ 23:37
ሕዝ. 24:11ኤር 21:10፤ 32:29፤ ሕዝ 22:15
ሕዝ. 24:12ኤር 5:3፤ 6:29
ሕዝ. 24:132ዜና 36:14፤ ሕዝ 22:9
ሕዝ. 24:13ሕዝ 5:12, 13፤ 8:18
ሕዝ. 24:14ኤር 13:14፤ ሕዝ 5:11
ሕዝ. 24:16ሕዝ 24:18, 21
ሕዝ. 24:17ኤር 16:5
ሕዝ. 24:17ዘሌ 10:6
ሕዝ. 24:172ሳሙ 15:30
ሕዝ. 24:17ሚክ 3:7
ሕዝ. 24:17ኤር 16:7
ሕዝ. 24:21መዝ 74:7፤ 79:1፤ ኤር 7:14፤ ሰቆ 1:10፤ 2:7፤ ሕዝ 9:7
ሕዝ. 24:212ዜና 36:17፤ ኤር 6:11
ሕዝ. 24:22ሕዝ 24:17
ሕዝ. 24:23ዘሌ 26:39፤ ሕዝ 33:10
ሕዝ. 24:24ኢሳ 8:18፤ 20:3፤ ሕዝ 4:3
ሕዝ. 24:25ዘዳ 28:32፤ ኤር 11:22
ሕዝ. 24:26ሕዝ 33:21
ሕዝ. 24:27ሕዝ 3:26፤ 33:22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሕዝቅኤል 24:1-27

ሕዝቅኤል

24 የይሖዋ ቃል በዘጠነኛው ዓመት፣ በአሥረኛው ወር፣ ከወሩም በአሥረኛው ቀን እንዲህ ሲል ዳግመኛ ወደ እኔ መጣ፦ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ይህን ቀን፣* አዎ ይህንኑ ቀን መዝግብ። የባቢሎን ንጉሥ በዚሁ ቀን በኢየሩሳሌም ላይ ጥቃት መሰንዘር ጀምሯል።+ 3 ዓመፀኛውን ቤት አስመልክቶ ምሳሌ* ተናገር፤ ስለ እነሱም እንዲህ በል፦

“‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“ድስቱን* ጣደው፤ እሳት ላይ ጣደው፤ ውኃም ጨምርበት።+

 4 ጭኑንና ወርቹን ጨምሮ ጥሩ ጥሩ የሆነውን ሙዳ ሥጋ ሁሉ ሰብስበህ ጨምርበት፤+

ምርጥ የሆኑ አጥንቶችንም ሙላበት።

 5 ከመንጋው ምርጥ የሆነውን በግ ውሰድ፤+ በድስቱም ሥር ዙሪያውን ማገዶ ጨምር።

ሥጋውን ቀቅለው፤ በውስጡ ያለውንም አጥንት አብስለው።”’

6 “ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

‘የዛገ ድስት ለሆነችውና ዝገቷ ላለቀቀው እንዲሁም ደም አፍሳሽ ለሆነችው ከተማ ወዮላት!+

ሥጋውን አንድ በአንድ አውጣ፤+ ዕጣ መጣል አያስፈልግህም።

 7 ያፈሰሰችው ደም በውስጧ ይገኛልና፤+ በገላጣ ዓለት ላይ አፍስሳዋለች።

በአፈር እንዲሸፈን መሬት ላይ አላፈሰሰችውም።+

 8 ቁጣዬ ተነሳስቶ እበቀላት ዘንድ

ያፈሰሰችው ደም እንዳይሸፈን

ደሙን በሚያንጸባርቅ ገላጣ ዓለት ላይ አደረግኩት።’+

 9 “ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

‘ደም አፍሳሽ ለሆነችው ከተማ ወዮላት!+

ማገዶውን እቆልለዋለሁ።

10 እንጨቱን ከምር፤ እሳቱን አቀጣጥል፤

ሥጋውን በደንብ ቀቅል፤ መረቁን አፍስ፤ አጥንቶቹም ይረሩ።

11 ባዶውን ድስት እንዲግል ፍሙ ላይ ጣደው፤

መዳቡም በጣም ይግላል።

ቆሻሻው በውስጡ ይቀልጣል፤+ ዝገቱንም እሳት ይበላዋል።

12 ድስቱ በጣም ከመዛጉ የተነሳ ስለማይለቅ ከንቱ ልፋት ነው፤

ደግሞም እንዲሁ ድካም ብቻ ነው።+

ከነዝገቱ እሳት ውስጥ ጣለው!’

13 “‘በጸያፍ ምግባርሽ የተነሳ ረክሰሻል።+ ላነጻሽ ሞክሬ ነበር፤ አንቺ ግን ከርኩሰትሽ ንጹሕ ልትሆኚ አትችዪም። በአንቺ ላይ ያደረብኝ ቁጣ እስኪበርድ ድረስ ንጹሕ አትሆኚም።+ 14 እኔ ይሖዋ ራሴ ይህን ተናግሬአለሁ። በእርግጥ ይፈጸማል። ምንም ሳላቅማማ፣ ያላንዳች ሐዘንና ጸጸት እርምጃ እወስዳለሁ።+ እንደ መንገድሽና እንደ ሥራሽ ይፈርዱብሻል’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”

15 የይሖዋም ቃል ዳግመኛ እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ 16 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በፊትህ ተወዳጅ የሆነውን በአንድ ምት ልወስድብህ ነው።+ አንተም ዋይታ አታሰማ* ወይም አታልቅስ ወይም ደግሞ እንባህን አታፍስ። 17 ሐዘንህን በውስጥህ አምቀህ ያዝ፤ ለሞተው በወጉ መሠረት ሐዘንህን አትግለጽ።+ ጥምጥምህን እሰር፤+ ጫማህንም አድርግ።+ ሪዝህን* አትሸፍን፤+ ሰዎች የሚያመጡልህንም ምግብ* አትብላ።”+

18 እኔም በጠዋት ለሕዝቡ ተናገርኩ፤ ሚስቴም ማታ ላይ ሞተች። ስለሆነም ጠዋት፣ ልክ እንደታዘዝኩት አደረግኩ። 19 ሕዝቡም “ይህ የምታደርገው ነገር ለእኛ ምን መልእክት እንዳለው አትነግረንም?” አሉኝ። 20 እኔም እንዲህ አልኳቸው፦ “የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ 21 ‘ለእስራኤል ቤት ሰዎች እንዲህ በል፦ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እጅግ የምትኮሩበትን፣ በፊታችሁ ተወዳጅ የሆነውንና የልባችሁ ምኞት የሆነውን* መቅደሴን ላረክስ ነው።+ ትታችኋቸው የሄዳችሁት ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ።+ 22 ከዚያም እኔ እንዳደረግኩት ታደርጋላችሁ። ሪዛችሁን አትሸፍኑም፤ ሰዎች የሚያመጡላችሁንም ምግብ አትበሉም።+ 23 ጥምጥማችሁ አይፈታም፤ ጫማችሁ ከእግራችሁ ላይ አይወልቅም። ዋይታ አታሰሙም ወይም አታለቅሱም። ይልቁንም በበደላችሁ ትመነምናላችሁ፤+ አንዳችሁ ለሌላው እሮሮ ታሰማላችሁ። 24 ሕዝቅኤል ምልክት ይሆንላችኋል።+ እሱ እንዳደረገው ሁሉ ታደርጋላችሁ። ይህ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’”’”

25 “አንተም የሰው ልጅ ሆይ፣ ምሽጋቸውን ይኸውም ደስ የሚሰኙበትን ያማረ ነገር፣ በፊታቸው ተወዳጅ የሆነውን ነገርና የልባቸውን* ምኞት እንዲሁም ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን በምወስድባቸው ቀን፣+ 26 አምልጦ የመጣ ሰው ወሬውን ይነግርሃል።+ 27 በዚያን ቀን አፍህን ከፍተህ፣ ካመለጠው ሰው ጋር ትነጋገራለህ፤ ከዚያ በኋላ ዱዳ አትሆንም።+ ምልክት ትሆንላቸዋለህ፤ እኔም ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ