የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሕዝቅኤል 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሕዝቅኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ሕዝቅኤል የነቢይነት ተልእኮ ተሰጠው (1-10)

        • “ቢሰሙም ባይሰሙም” (5)

        • ሙሾ የተጻፈበት ጥቅልል አየ (9, 10)

ሕዝቅኤል 2:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የሰው ልጅ” የሚለው አገላለጽ በሕዝቅኤል መጽሐፍ ውስጥ 93 ጊዜ የሚገኝ ሲሆን ይህ የመጀመሪያው ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 10:11

ሕዝቅኤል 2:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 3:24

ሕዝቅኤል 2:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:4፤ ኤር 16:12
  • +2ዜና 36:15፤ ሕዝ 33:7
  • +ዘዳ 9:24፤ መዝ 78:8፤ ኤር 3:25፤ ሥራ 7:51

ሕዝቅኤል 2:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፊታቸውን ወደማይመልሱና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 3:7

ሕዝቅኤል 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 12:2
  • +ሕዝ 3:11፤ 33:4, 15, 33፤ ዮሐ 15:22፤ ሥራ 20:26

ሕዝቅኤል 2:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ሕዝቡ ልበ ደንዳኖችና እንደሚዋጉ ነገሮች ቢሆኑም” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 7:4
  • +2ነገ 1:15፤ ሉቃስ 12:4
  • +ኢሳ 51:7
  • +ኤር 1:8፤ ሕዝ 3:9

ሕዝቅኤል 2:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 1:17

ሕዝቅኤል 2:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 15:16፤ ራእይ 10:9, 10

ሕዝቅኤል 2:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የመጽሐፍ ጥቅልል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 1:9
  • +ሕዝ 3:1

ሕዝቅኤል 2:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሐዘን እንጉርጉሮ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 5:1
  • +ሕዝ 19:1

ተዛማጅ ሐሳብ

ሕዝ. 2:1ዳን 10:11
ሕዝ. 2:2ሕዝ 3:24
ሕዝ. 2:3ኢሳ 1:4፤ ኤር 16:12
ሕዝ. 2:32ዜና 36:15፤ ሕዝ 33:7
ሕዝ. 2:3ዘዳ 9:24፤ መዝ 78:8፤ ኤር 3:25፤ ሥራ 7:51
ሕዝ. 2:4ሕዝ 3:7
ሕዝ. 2:5ሕዝ 12:2
ሕዝ. 2:5ሕዝ 3:11፤ 33:4, 15, 33፤ ዮሐ 15:22፤ ሥራ 20:26
ሕዝ. 2:6ሚክ 7:4
ሕዝ. 2:62ነገ 1:15፤ ሉቃስ 12:4
ሕዝ. 2:6ኢሳ 51:7
ሕዝ. 2:6ኤር 1:8፤ ሕዝ 3:9
ሕዝ. 2:7ኤር 1:17
ሕዝ. 2:8ኤር 15:16፤ ራእይ 10:9, 10
ሕዝ. 2:9ኤር 1:9
ሕዝ. 2:9ሕዝ 3:1
ሕዝ. 2:10ራእይ 5:1
ሕዝ. 2:10ሕዝ 19:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሕዝቅኤል 2:1-10

ሕዝቅኤል

2 ከዚያም “የሰው ልጅ* ሆይ፣ ተነስተህ በእግርህ ቁም፤ እኔም አናግርሃለሁ” አለኝ።+ 2 እሱም ባናገረኝ ጊዜ መንፈስ ወደ ውስጤ ገባ፤ የሚያነጋግረኝንም እሰማ ዘንድ በእግሬ አቆመኝ።+

3 ከዚያም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ፣ ወደ እስራኤል ሕዝብ፣ በእኔ ላይ ወዳመፁት ወደ ዓመፀኞቹ ብሔራት+ እልክሃለሁ።+ እነሱም ሆኑ አባቶቻቸው እስከዚህች ቀን ድረስ ሕጌን ተላልፈዋል።+ 4 ግትርና* ልበ ደንዳና+ ወደሆኑ ልጆች እልክሃለሁ፤ አንተም ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል’ በላቸው። 5 እነሱ ዓመፀኛ+ ቤት ስለሆኑ ቢሰሙም ባይሰሙም በመካከላቸው ነቢይ እንደነበረ በእርግጥ ያውቃሉ።+

6 “አንተ ግን የሰው ልጅ ሆይ፣ በአሜኬላና በእሾህ+ የተከበብክ* እንዲሁም በጊንጦች መካከል የምትኖር ቢሆንም እነሱንም ሆነ የሚናገሩትን ቃል አትፍራ።+ እነሱ ዓመፀኛ ቤት ስለሆኑ የሚናገሩትን አትፍራ፤+ ከፊታቸውም የተነሳ አትሸበር።+ 7 እነሱ ዓመፀኛ ስለሆኑ ቢሰሙም ባይሰሙም ቃሌን ንገራቸው።+

8 “አንተ ግን የሰው ልጅ ሆይ፣ የምነግርህን ስማ። እንደዚህ ዓመፀኛ ቤት፣ ዓመፀኛ አትሁን። አፍህን ክፈት፤ የምሰጥህንም ብላ።”+

9 እኔም ባየሁ ጊዜ ወደ እኔ የተዘረጋ እጅ+ ተመለከትኩ፤ ደግሞም የተጻፈበት ጥቅልል*+ አየሁ። 10 እሱም በፊቴ ጥቅልሉን ሲተረትረው፣ ከፊትና ከኋላ ተጽፎበት ነበር።+ በላዩ ላይ የሙሾ፣* የሐዘንና የዋይታ ቃላት ተጽፈውበት ነበር።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ