የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሕዝቅኤል 29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሕዝቅኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • በፈርዖን ላይ የተነገረ ትንቢት (1-16)

      • ግብፅ ለባቢሎን ካሳ ሆና ትሰጣለች (17-21)

ሕዝቅኤል 29:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:17, 19፤ 43:10, 11፤ ሕዝ 31:2

ሕዝቅኤል 29:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይም ሆነ ቀጥሎ ባሉት ቁጥሮች ላይ “አባይ” የሚለው ቃል ወንዙንና የመስኖ ቦዮቹን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 32:2
  • +ሕዝ 29:9
  • +ኤር 46:25፤ ሕዝ 31:18

ሕዝቅኤል 29:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:33
  • +ሕዝ 32:4

ሕዝቅኤል 29:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከሸምበቆ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 36:6፤ ኤር 37:5-7፤ ሕዝ 17:17

ሕዝቅኤል 29:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዳሌዎቻቸውም እንዲብረከረኩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 17:5

ሕዝቅኤል 29:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 46:14፤ ሕዝ 30:4፤ 32:12

ሕዝቅኤል 29:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እሱ . . . ብሏልና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 43:11-13
  • +ሕዝ 29:3

ሕዝቅኤል 29:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 44:1
  • +ሕዝ 30:6, 7
  • +ሕዝ 30:12

ሕዝቅኤል 29:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 31:12፤ 32:13

ሕዝቅኤል 29:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 46:19
  • +ሕዝ 30:23

ሕዝቅኤል 29:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 46:25, 26

ሕዝቅኤል 29:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:13, 14፤ ሕዝ 30:14

ሕዝቅኤል 29:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 30:13
  • +ሕዝ 32:2

ሕዝቅኤል 29:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:2፤ 36:4, 6፤ ኤር 2:18፤ 37:5-7

ሕዝቅኤል 29:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ናቡከደረጾር።” ናቡከደነጾር የሚለው ስም የሚጻፍበት ሌላው መንገድ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:9፤ 27:3, 6
  • +ሕዝ 26:7

ሕዝቅኤል 29:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለናቡከደረጾር።” ናቡከደነጾር የሚለው ስም የሚጻፍበት ሌላው መንገድ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 43:10, 12

ሕዝቅኤል 29:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጢሮስን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 30:9, 10

ሕዝቅኤል 29:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለእስራኤል ቤት ብርታት እሰጣለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 2:10፤ ሉቃስ 1:69

ተዛማጅ ሐሳብ

ሕዝ. 29:2ኤር 25:17, 19፤ 43:10, 11፤ ሕዝ 31:2
ሕዝ. 29:3ሕዝ 32:2
ሕዝ. 29:3ሕዝ 29:9
ሕዝ. 29:3ኤር 46:25፤ ሕዝ 31:18
ሕዝ. 29:5ኤር 25:33
ሕዝ. 29:5ሕዝ 32:4
ሕዝ. 29:6ኢሳ 36:6፤ ኤር 37:5-7፤ ሕዝ 17:17
ሕዝ. 29:7ኤር 17:5
ሕዝ. 29:8ኤር 46:14፤ ሕዝ 30:4፤ 32:12
ሕዝ. 29:9ኤር 43:11-13
ሕዝ. 29:9ሕዝ 29:3
ሕዝ. 29:10ኤር 44:1
ሕዝ. 29:10ሕዝ 30:6, 7
ሕዝ. 29:10ሕዝ 30:12
ሕዝ. 29:11ሕዝ 31:12፤ 32:13
ሕዝ. 29:12ኤር 46:19
ሕዝ. 29:12ሕዝ 30:23
ሕዝ. 29:13ኤር 46:25, 26
ሕዝ. 29:14ዘፍ 10:13, 14፤ ሕዝ 30:14
ሕዝ. 29:15ሕዝ 30:13
ሕዝ. 29:15ሕዝ 32:2
ሕዝ. 29:16ኢሳ 30:2፤ 36:4, 6፤ ኤር 2:18፤ 37:5-7
ሕዝ. 29:18ኤር 25:9፤ 27:3, 6
ሕዝ. 29:18ሕዝ 26:7
ሕዝ. 29:19ኤር 43:10, 12
ሕዝ. 29:20ሕዝ 30:9, 10
ሕዝ. 29:211ሳሙ 2:10፤ ሉቃስ 1:69
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሕዝቅኤል 29:1-21

ሕዝቅኤል

29 በአሥረኛው ዓመት፣ በአሥረኛው ወር፣ ከወሩም በ12ኛው ቀን የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ግብፅ ንጉሥ ወደ ፈርዖን አዙረህ በእሱና በመላዋ ግብፅ ላይ ትንቢት ተናገር።+ 3 እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“በአባይ* ጅረቶች መካከል የተጋደምክና+

‘የአባይ ወንዝ የእኔ ነው።

የሠራሁት ለገዛ ራሴ ነው’ የምትል+

አንተ ግዙፍ የባሕር ፍጥረት፣ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን፣ በአንተ ላይ ተነስቻለሁ።+

 4 በመንጋጋህ መንጠቆ አስገባለሁ፤ በአባይ ወንዝህ ውስጥ ያሉት ዓሣዎች ከቅርፊትህ ጋር እንዲጣበቁ አደርጋለሁ።

ቅርፊትህ ላይ ከተጣበቁት የአባይ ዓሣዎች ሁሉ ጋር ከአባይ ወንዝህ መካከል አወጣሃለሁ።

 5 አንተንም ሆነ በአባይ ወንዝህ ውስጥ ያሉትን ዓሣዎች ሁሉ በረሃ ላይ እጥላለሁ።

አውላላ ሜዳ ላይ ትወድቃለህ፤ የሚሰበስብህም ሆነ የሚያነሳህ አይኖርም።+

ለምድር አራዊትና ለሰማይ ወፎች መብል አድርጌ እሰጥሃለሁ።+

 6 በዚያን ጊዜ የግብፅ ነዋሪዎች ሁሉ እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ፤

ለእስራኤል ቤት ከአገዳ* የተሻለ ድጋፍ መሆን አልቻሉምና።+

 7 እጅህን ሲይዙህ ተሰበርክ፤

ትከሻቸውንም ወጋህ።

በተመረኮዙህ ጊዜ ተሰበርክ፤

እግራቸውም እንዲብረከረክ* አደረግክ።”+

8 “‘ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ ሰይፍ አመጣብሃለሁ፤+ በአንተ ዘንድ የሚገኘውን ሰውም ሆነ እንስሳ አጠፋለሁ። 9 የግብፅ ምድር ባድማና ወና ይሆናል፤+ እነሱም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ፤ አንተ ‘የአባይ ወንዝ የእኔ ነው፤ የሠራሁት እኔ ነኝ’ ብለሃልና።*+ 10 ስለዚህ በአንተና በአባይ ወንዝህ ላይ ተነስቻለሁ፤ የግብፅንም ምድር ከሚግዶል+ እስከ ሰዌኔ+ ብሎም እስከ ኢትዮጵያ ድንበር ድረስ ባድማ፣ ደረቅና ወና አደርጋለሁ።+ 11 የሰው እግርም ሆነ የከብት ኮቴ አያልፍባትም፤+ ለ40 ዓመትም ማንም አይኖርባትም። 12 የግብፅን ምድር ከሌሎች አገሮች በከፋ ሁኔታ ባድማ አደርጋታለሁ፤ ከተሞቿም ከሌሎች ከተሞች በከፋ ሁኔታ ለ40 ዓመት ያህል ባድማ ይሆናሉ፤+ ግብፃውያንንም በብሔራት መካከል እበትናቸዋለሁ፤ በአገሮችም መካከል እዘራቸዋለሁ።”+

13 “‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “ከ40 ዓመት በኋላ ግብፃውያንን ከተበተኑባቸው ሕዝቦች መካከል እሰበስባቸዋለሁ፤+ 14 የተማረኩትን ግብፃውያን ወደ ትውልድ አገራቸው ወደ ጳትሮስ+ ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ በዚያም ደካማ መንግሥት ይሆናሉ። 15 ግብፅ ከሌሎቹ መንግሥታት ያነሰች ትሆናለች፤ ከእንግዲህ ሌሎች ብሔራትን አትጨቁንም፤+ ደግሞም በጣም ትንሽ ስለማደርጋቸው ሌሎች ብሔራትን መግዛት አይችሉም።+ 16 ግብፅ ለእስራኤል ቤት ዳግመኛ መታመኛ አትሆንም፤+ ይልቁንም ከግብፃውያን እርዳታ በመሻት ለሠሩት ስህተት መታሰቢያ ትሆናለች። እነሱም እኔ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።”’”

17 በ27ኛው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ 18 “የሰው ልጅ ሆይ፣ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር*+ ሠራዊቱ በጢሮስ ላይ ታላቅ ግዳጅ እንዲፈጽም አደረገ።+ ራስ ሁሉ ተመልጧል፤ ትከሻም ሁሉ ተልጧል። ይሁን እንጂ እሱም ሆነ ሠራዊቱ በጢሮስ ላይ ላፈሰሱት ጉልበት ያገኙት ዋጋ የለም።

19 “ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ የግብፅን ምድር ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነጾር* እሰጣለሁ፤+ እሱም ሀብቷን ያግዛል፤ በእጅጉ ይበዘብዛል እንዲሁም ይመዘብራል፤ ይህም ለሠራዊቱ ደሞዝ ይሆናል።’

20 “‘በእሷ* ላይ ላፈሰሰው ጉልበት የግብፅን ምድር ካሳ አድርጌ እሰጠዋለሁ፤ ምክንያቱም ይህን ያደረጉት ለእኔ ነው’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።

21 “በዚያ ቀን ለእስራኤል ቤት ቀንድ እንዲበቅል አደርጋለሁ፤*+ ለአንተም በእነሱ መካከል መናገር የምትችልበት አጋጣሚ እከፍትልሃለሁ፤ እኔም ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ