የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሶፎንያስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሶፎንያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ዓመፀኛና ብልሹ የሆነችው ኢየሩሳሌም (1-7)

      • ፍርድና ተመልሶ መቋቋም (8-20)

        • “ንጹሕ ቋንቋ እሰጣቸዋለሁ” (9)

        • ትሑት የሆነና ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሕዝብ ይድናል (12)

        • ይሖዋ በጽዮን ሐሴት ያደርጋል (17)

ሶፎንያስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:7፤ ኤር 6:6

ሶፎንያስ 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 22:21፤ 32:23
  • +መዝ 50:17፤ ኢሳ 1:5፤ ኤር 5:3
  • +መዝ 78:22፤ ኤር 17:5
  • +ኢሳ 29:13

ሶፎንያስ 3:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:23፤ ሕዝ 22:27

ሶፎንያስ 3:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 2:14
  • +ኤር 23:11
  • +ሕዝ 22:25, 26፤ ሚክ 3:9

ሶፎንያስ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4
  • +ኤር 21:12
  • +ኤር 3:3፤ 8:12፤ ሶፎ 2:1

ሶፎንያስ 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 18:28

ሶፎንያስ 3:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እርማትም።”

  • *

    ወይም “እቀጣታለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:3, 4፤ 63:8፤ 2ጴጥ 3:9
  • +ኤር 7:5-7፤ 25:5, 6
  • +ሚክ 2:1

ሶፎንያስ 3:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ምሥክር ሆኜ እስከምነሳበት ቀን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “እኔን በትዕግሥት ጠብቁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:34፤ 130:7፤ ኢሳ 30:18
  • +ኢሳ 34:2፤ ኢዩ 3:2፤ ራእይ 16:14፤ 19:19
  • +ሕዝ 36:5

ሶፎንያስ 3:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአንድነት እንዲያመ​ልኩት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 8:23

ሶፎንያስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:4

ሶፎንያስ 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:17፤ 54:4
  • +ኢሳ 11:9

ሶፎንያስ 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 57:15፤ 61:1

ሶፎንያስ 3:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይግጣሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 10:22፤ ሚክ 4:7
  • +ኢሳ 60:21
  • +ኤር 30:10፤ ሕዝ 34:28፤ 39:25, 26፤ ሆሴዕ 2:18፤ ሚክ 4:4

ሶፎንያስ 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 3:11፤ ኢሳ 12:5, 6፤ ዘካ 2:10
  • +ሚክ 4:8

ሶፎንያስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:2፤ ዘካ 8:13
  • +ሚክ 7:10፤ ዘካ 2:8, 9
  • +ሕዝ 48:35
  • +አሞጽ 9:15፤ ዘካ 14:11

ሶፎንያስ 3:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 46:28

ሶፎንያስ 3:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጸጥ ይላል፤ ያርፋል፤ ስሜቱ ይረ​ጋጋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:6
  • +ዘዳ 30:9፤ መዝ 147:11፤ ኢሳ 62:3፤ 65:19፤ ኤር 32:41

ሶፎንያስ 3:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 1:4፤ 2:6
  • +ሰቆ 5:1

ሶፎንያስ 3:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ስም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:14፤ ዘካ 14:3
  • +ሚክ 4:6, 7
  • +ኢሳ 11:11, 12፤ 27:12፤ ሕዝ 28:25፤ 34:15, 16፤ አሞጽ 9:14

ሶፎንያስ 3:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ስም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 61:7፤ ኤር 30:10፤ 33:7, 9፤ ሕዝ 39:25, 27
  • +ኢሳ 60:15

ተዛማጅ ሐሳብ

ሶፎ. 3:1ኢሳ 5:7፤ ኤር 6:6
ሶፎ. 3:2ኤር 22:21፤ 32:23
ሶፎ. 3:2መዝ 50:17፤ ኢሳ 1:5፤ ኤር 5:3
ሶፎ. 3:2መዝ 78:22፤ ኤር 17:5
ሶፎ. 3:2ኢሳ 29:13
ሶፎ. 3:3ኢሳ 1:23፤ ሕዝ 22:27
ሶፎ. 3:4ሰቆ 2:14
ሶፎ. 3:4ኤር 23:11
ሶፎ. 3:4ሕዝ 22:25, 26፤ ሚክ 3:9
ሶፎ. 3:5ዘዳ 32:4
ሶፎ. 3:5ኤር 21:12
ሶፎ. 3:5ኤር 3:3፤ 8:12፤ ሶፎ 2:1
ሶፎ. 3:6ዘሌ 18:28
ሶፎ. 3:7ኢሳ 5:3, 4፤ 63:8፤ 2ጴጥ 3:9
ሶፎ. 3:7ኤር 7:5-7፤ 25:5, 6
ሶፎ. 3:7ሚክ 2:1
ሶፎ. 3:8መዝ 37:34፤ 130:7፤ ኢሳ 30:18
ሶፎ. 3:8ኢሳ 34:2፤ ኢዩ 3:2፤ ራእይ 16:14፤ 19:19
ሶፎ. 3:8ሕዝ 36:5
ሶፎ. 3:9ዘካ 8:23
ሶፎ. 3:10ኢሳ 60:4
ሶፎ. 3:11ኢሳ 45:17፤ 54:4
ሶፎ. 3:11ኢሳ 11:9
ሶፎ. 3:12ኢሳ 57:15፤ 61:1
ሶፎ. 3:13ኢሳ 10:22፤ ሚክ 4:7
ሶፎ. 3:13ኢሳ 60:21
ሶፎ. 3:13ኤር 30:10፤ ሕዝ 34:28፤ 39:25, 26፤ ሆሴዕ 2:18፤ ሚክ 4:4
ሶፎ. 3:14ዕዝራ 3:11፤ ኢሳ 12:5, 6፤ ዘካ 2:10
ሶፎ. 3:14ሚክ 4:8
ሶፎ. 3:15ኢሳ 40:2፤ ዘካ 8:13
ሶፎ. 3:15ሚክ 7:10፤ ዘካ 2:8, 9
ሶፎ. 3:15ሕዝ 48:35
ሶፎ. 3:15አሞጽ 9:15፤ ዘካ 14:11
ሶፎ. 3:16ኤር 46:28
ሶፎ. 3:17ኢሳ 12:6
ሶፎ. 3:17ዘዳ 30:9፤ መዝ 147:11፤ ኢሳ 62:3፤ 65:19፤ ኤር 32:41
ሶፎ. 3:18ሰቆ 1:4፤ 2:6
ሶፎ. 3:18ሰቆ 5:1
ሶፎ. 3:19ኢሳ 60:14፤ ዘካ 14:3
ሶፎ. 3:19ሚክ 4:6, 7
ሶፎ. 3:19ኢሳ 11:11, 12፤ 27:12፤ ሕዝ 28:25፤ 34:15, 16፤ አሞጽ 9:14
ሶፎ. 3:20ኢሳ 61:7፤ ኤር 30:10፤ 33:7, 9፤ ሕዝ 39:25, 27
ሶፎ. 3:20ኢሳ 60:15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሶፎንያስ 3:1-20

ሶፎንያስ

3 ዓመፀኛ ለሆነችው፣ ለረከሰችውና ለጨቋኟ ከተማ ወዮላት!+

 2 ማንንም ለመታዘዝ ፈቃደኛ አልሆነችም፤+ ምንም ዓይነት ተግሣጽ አልተቀበለችም።+

በይሖዋ አልታመነችም፤+ ወደ አምላኳም አልቀረበችም።+

 3 በውስጧ ያሉት መኳንንቷ የሚያገሱ አንበሶች ናቸው።+

ፈራጆቿ የሌሊት ተኩላዎች ናቸው፤

ለጠዋት ምንም ሳያስቀሩ አጥንቱን ሁሉ ይግጣሉ።

 4 ነቢያቷ እብሪተኞችና አታላዮች ናቸው።+

ካህናቷ ቅዱስ የሆነውን ነገር ያረክሳሉ፤+

በሕጉ ላይ ያምፃሉ።+

 5 በመካከሏ ያለው ይሖዋ ጻድቅ ነው፤+ እሱ ምንም ዓይነት ስህተት አይፈጽምም።

ፍርዱን እንደማይነጥፍ የንጋት ብርሃን፣

በየማለዳው ያሳውቃል።+

ክፉ ሰው ግን ኀፍረት የሚባል ነገር አያውቅም።+

 6 “ብሔራትን አጥፍቻለሁ፤ በቅጥር ማዕዘኖች ላይ ያሉ ማማዎቻቸው ወድመዋል።

ማንም ሰው እንዳያልፍባቸው መንገዶቻቸውን አፍርሻለሁ።

ከተሞቻቸው ፈራርሰዋል፤ በዚያ አንድም ሰው የለም፤ ነዋሪም አይገኝባቸውም።+

 7 እኔም ‘በእርግጥ ትፈሪኛለሽ፤ ተግሣጽም* ትቀበያለሽ’ አልኩ፤+

ይህም መኖሪያዋ እንዳይጠፋ ነው፤+

ለሠራችው ኃጢአት ሁሉ ተጠያቂ አደርጋታለሁ።*

እነሱ ግን ብልሹ ነገር ለመፈጸም ይበልጥ ጓጉ።+

 8 ‘ስለዚህ ለመበዝበዝ እስከምነሳበት ቀን* ድረስ

እኔን በተስፋ ተጠባበቁ’*+ ይላል ይሖዋ፤

‘ብሔራትን ለመሰብሰብ፣ መንግሥታትን ለማከማቸት፣

በእነሱም ላይ መዓቴንና የሚነደውን ቁጣዬን ሁሉ ለማውረድ የፍርድ ውሳኔ አስተላልፌአለሁና፤+

መላዋ ምድር በቅንዓቴ እሳት ትበላለች።+

 9 በዚያን ጊዜ ሰዎች ሁሉ የይሖዋን ስም እንዲጠሩና

እጅ ለእጅ ተያይዘው እንዲያገለግሉት*

ቋንቋቸውን ለውጬ ንጹሕ ቋንቋ እሰጣቸዋለሁ።’+

10 የሚለምኑኝ ሰዎች ይኸውም የተበተኑት ሕዝቦቼ

የኢትዮጵያ ወንዞች ከሚገኙበት ስፍራ ስጦታ ያመጡልኛል።+

11 በዚያን ቀን በእኔ ላይ በማመፅ በፈጸምሻቸው ሥራዎች ሁሉ

ለኀፍረት አትዳረጊም፤+

በዚያን ጊዜ በትዕቢት ጉራ የሚነዙትን ከመካከልሽ አስወግዳለሁና፤

አንቺም ከእንግዲህ በተቀደሰው ተራራዬ ላይ ፈጽሞ አትታበዪም።+

12 እኔም ትሑት የሆነና ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሕዝብ በመካከላችሁ እንዲቀር አደርጋለሁ፤+

እነሱም የይሖዋን ስም መጠጊያቸው ያደርጉታል።

13 የእስራኤል ቀሪዎች+ ምንም ዓይነት ክፋት አይሠሩም፤+

ውሸት አይናገሩም፤ በአፋቸውም ውስጥ አታላይ ምላስ አይገኝም፤

ይልቁንም ይመገባሉ፤* ይተኛሉ፤ የሚያስፈራቸውም አይኖርም።”+

14 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ እልል በይ!

እስራኤል ሆይ፣ በድል አድራጊነት ጩኺ!+

የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ሆይ፣ በሙሉ ልብሽ ደስ ይበልሽ፤ ሐሴትም አድርጊ!+

15 ይሖዋ በአንቺ ላይ የተላለፈውን ፍርድ ሽሯል።+

ጠላትሽን ከአንቺ መልሷል።+

የእስራኤል ንጉሥ ይሖዋ በመካከልሽ ነው።+

ከእንግዲህ ወዲህ ጥፋት አያስፈራሽም።+

16 በዚያን ቀን ለኢየሩሳሌም እንዲህ ይባላል፦

“ጽዮን ሆይ፣ አትፍሪ።+

እጆችሽ አይዛሉ።

17 አምላክሽ ይሖዋ በመካከልሽ ነው።+

እንደ ኃያል ተዋጊ ያድናል።

በታላቅ ደስታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።+

ለአንቺ ፍቅር በማሳየቱ ረክቶ ዝም ይላል።*

በእልልታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።

18 በበዓላትሽ ላይ ባለመገኘታቸው ያዘኑትን ሰዎች እሰበስባለሁ፤+

ለእሷ ሲሉ በደረሰባቸው ነቀፋ የተነሳ ወደ አንቺ አልመጡም።+

19 እነሆ፣ በዚያን ጊዜ በሚጨቁኑሽ ሁሉ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ፤+

የምታነክሰውንም አድናታለሁ፤+

የተበተነችውንም እሰበስባለሁ።+

ኀፍረት በተከናነቡበት ምድር ሁሉ

እንዲወደሱና ዝና* እንዲያተርፉ አደርጋቸዋለሁ።

20 በዚያን ጊዜ መልሼ አመጣችኋለሁ፤

አዎ፣ በዚያን ጊዜ እሰበስባችኋለሁ።

ተማርከው የተወሰዱባችሁን ሰዎች በፊታችሁ መልሼ በምሰበስብበት ጊዜ+

በምድር ሕዝቦች ሁሉ መካከል ዝና* እንድታተርፉና እንድትወደሱ አደርጋለሁና”+ ይላል ይሖዋ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ