የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘካርያስ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘካርያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ወደ ይሖዋ እንዲመለሱ የቀረበ ጥሪ (1-6)

        • ‘ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ’ (3)

      • ራእይ 1፦ በአደስ ዛፎች መካከል የቆሙት ፈረሰኞች (7-17)

        • ‘ይሖዋ እንደገና ጽዮንን ያጽናናል’ (17)

      • ራእይ 2፦ አራት ቀንዶችና አራት የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች (18-21)

ዘካርያስ 1:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ይሖዋ አስታውሷል” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 4:24
  • +ዕዝራ 5:1

ዘካርያስ 1:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 22:16, 17፤ ኤር 44:5, 6

ዘካርያስ 1:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 33:11፤ ሚል 3:7

ዘካርያስ 1:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተመለሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 9:6, 7፤ ኢሳ 1:16፤ 55:7፤ ሆሴዕ 14:1
  • +2ዜና 36:15, 16፤ ኤር 11:7, 8

ዘካርያስ 1:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17፤ ዳን 9:11, 12
  • +ዘዳ 28:20, 45፤ ኤር 23:20

ዘካርያስ 1:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ15ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 4:24

ዘካርያስ 1:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 1:15

ዘካርያስ 1:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:20, 21፤ ኤር 25:11, 12፤ ዳን 9:2፤ ዘካ 7:5
  • +መዝ 74:10፤ 102:13

ዘካርያስ 1:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:18፤ ዘካ 8:2

ዘካርያስ 1:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 48:11፤ ዘካ 1:11
  • +ኢሳ 54:8
  • +መዝ 137:7፤ ኢሳ 47:6፤ ኤር 51:35

ዘካርያስ 1:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:1፤ ኤር 33:14፤ ዘካ 8:3
  • +ዕዝራ 6:14, 15፤ ኢሳ 44:28፤ ሐጌ 1:14
  • +ኤር 31:38, 39፤ ሕዝ 40:2, 3፤ ዘካ 2:1, 2

ዘካርያስ 1:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:3
  • +መዝ 132:13፤ ዘካ 2:12፤ 3:2

ዘካርያስ 1:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 1:21

ዘካርያስ 1:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:12, 14
  • +2ነገ 15:29፤ 17:6፤ 18:11፤ ኤር 50:17
  • +2ነገ 25:11፤ 2ዜና 36:17, 19

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘካ. 1:1ዕዝራ 4:24
ዘካ. 1:1ዕዝራ 5:1
ዘካ. 1:22ነገ 22:16, 17፤ ኤር 44:5, 6
ዘካ. 1:3ሕዝ 33:11፤ ሚል 3:7
ዘካ. 1:4ዕዝራ 9:6, 7፤ ኢሳ 1:16፤ 55:7፤ ሆሴዕ 14:1
ዘካ. 1:42ዜና 36:15, 16፤ ኤር 11:7, 8
ዘካ. 1:62ዜና 36:17፤ ዳን 9:11, 12
ዘካ. 1:6ዘዳ 28:20, 45፤ ኤር 23:20
ዘካ. 1:7ዕዝራ 4:24
ዘካ. 1:11ዘካ 1:15
ዘካ. 1:122ዜና 36:20, 21፤ ኤር 25:11, 12፤ ዳን 9:2፤ ዘካ 7:5
ዘካ. 1:12መዝ 74:10፤ 102:13
ዘካ. 1:14ኢዩ 2:18፤ ዘካ 8:2
ዘካ. 1:15ኤር 48:11፤ ዘካ 1:11
ዘካ. 1:15ኢሳ 54:8
ዘካ. 1:15መዝ 137:7፤ ኢሳ 47:6፤ ኤር 51:35
ዘካ. 1:16ኢሳ 12:1፤ ኤር 33:14፤ ዘካ 8:3
ዘካ. 1:16ዕዝራ 6:14, 15፤ ኢሳ 44:28፤ ሐጌ 1:14
ዘካ. 1:16ኤር 31:38, 39፤ ሕዝ 40:2, 3፤ ዘካ 2:1, 2
ዘካ. 1:17ኢሳ 51:3
ዘካ. 1:17መዝ 132:13፤ ዘካ 2:12፤ 3:2
ዘካ. 1:18ዘካ 1:21
ዘካ. 1:192ነገ 24:12, 14
ዘካ. 1:192ነገ 15:29፤ 17:6፤ 18:11፤ ኤር 50:17
ዘካ. 1:192ነገ 25:11፤ 2ዜና 36:17, 19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘካርያስ 1:1-21

ዘካርያስ

1 ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት፣+ በስምንተኛው ወር የይሖዋ ቃል ወደ ኢዶ ልጅ፣ ወደ ቤራክያህ ልጅ ወደ ነቢዩ ዘካርያስ*+ እንዲህ ሲል መጣ፦ 2 “ይሖዋ በአባቶቻችሁ ላይ እጅግ ተቆጥቶ ነበር።+

3 “እንዲህ በላቸው፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “‘ወደ እኔ ተመለሱ’ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፤ ‘እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ’+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።”’

4 “‘የቀደሙት ነቢያት “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ‘እባካችሁ ከክፉ መንገዳችሁና ከክፉ ሥራችሁ ራቁ’* ይላል በማለት የነገሯቸውን አባቶቻችሁን አትምሰሉ።”’+

“‘እነሱ ግን አልሰሙም፤ ለእኔም ትኩረት አልሰጡም’+ ይላል ይሖዋ።

5 “‘አባቶቻችሁ አሁን የት አሉ? ነቢያቱስ ለዘላለም መኖር ችለዋል? 6 ይሁን እንጂ አገልጋዮቼ የሆኑትን ነቢያትን ያዘዝኳቸው ቃልና ድንጋጌ በአባቶቻችሁ ላይ ደርሶ የለም?’+ በመሆኑም ወደ እኔ ተመልሰው እንዲህ አሉ፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በወሰነው መሠረት እንደ መንገዳችንና እንደ ሥራችን አደረገብን።’”+

7 ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት፣+ ሺባት* በተባለው በ11ኛው ወር፣ ከወሩም በ24ኛው ቀን የይሖዋ ቃል ወደ ኢዶ ልጅ፣ ወደ ቤራክያህ ልጅ፣ ወደ ነቢዩ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ 8 “በሌሊት ራእይ አየሁ። አንድ ሰው ቀይ ፈረስ እየጋለበ ነበር፤ እሱም በሸለቆው ውስጥ በሚገኙት የአደስ ዛፎች መካከል ቆመ፤ ከበስተ ኋላውም ቀይ፣ ቀይ ቡኒና ነጭ ፈረሶች ነበሩ።”

9 እኔም “ጌታዬ ሆይ፣ እነዚህ እነማን ናቸው?” አልኩ።

ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረው መልአክ “እነዚህ እነማን እንደሆኑ አሳይሃለሁ” ሲል መለሰልኝ።

10 ከዚያም በአደስ ዛፎቹ መካከል ቆሞ የነበረው ሰው “እነዚህ በምድር ላይ እንዲመላለሱ ይሖዋ የላካቸው ናቸው” አለ። 11 እነሱም በአደስ ዛፎቹ መካከል ቆሞ ለነበረው የይሖዋ መልአክ “በምድር ላይ ተመላለስን፤ እነሆም መላዋ ምድር ጸጥታና እርጋታ ሰፍኖባታል”+ አሉት።

12 የይሖዋም መልአክ እንዲህ አለ፦ “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ በእነዚህ 70 ዓመታት የተቆጣሃቸውን+ ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች ምሕረትህን የምትነፍጋቸው እስከ መቼ ነው?”+

13 ይሖዋም ሲያነጋግረኝ ለነበረው መልአክ ደግነት በተሞላባቸውና በሚያጽናኑ ቃላት መለሰለት። 14 ከዚያም ሲያነጋግረኝ የነበረው መልአክ እንዲህ አለኝ፦ “እንዲህ ብለህ አውጅ፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ለኢየሩሳሌምና ለጽዮን እጅግ ቀንቻለሁ።+ 15 ዘና ብለው በተቀመጡት ብሔራት ላይ እጅግ ተቆጥቻለሁ፤+ ምክንያቱም በመጠኑ ብቻ ተቆጥቼ+ እያለ እነሱ ግን ከልክ ያለፈ እርምጃ ወሰዱ።”’+

16 “ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘“ወደ ኢየሩሳሌም በምሕረት እመለሳለሁ፤+ የገዛ ቤቴም በውስጧ ይገነባል”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፤ “በኢየሩሳሌምም ላይ የመለኪያ ገመድ ይዘረጋል።”’+

17 “በድጋሚ እንዲህ ብለህ አውጅ፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ከተሞቼ እንደገና መልካም ነገር ይትረፈረፍባቸዋል፤ ይሖዋም እንደገና ጽዮንን ያጽናናል፤+ ኢየሩሳሌምንም እንደገና ይመርጣል።”’”+

18 ከዚያም ቀና ብዬ ስመለከት አራት ቀንዶች አየሁ።+ 19 በመሆኑም ሲያነጋግረኝ የነበረውን መልአክ “እነዚህ ምንድን ናቸው?” አልኩት። እሱም “እነዚህ ይሁዳን፣+ እስራኤልንና+ ኢየሩሳሌምን የበታተኑ ቀንዶች ናቸው”+ ሲል መለሰልኝ።

20 ከዚያም ይሖዋ አራት የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች አሳየኝ። 21 እኔም “እነዚህ የመጡት ምን ሊያደርጉ ነው?” ስል ጠየቅኩ።

እሱም እንዲህ አለኝ፦ “እነዚህ፣ ማንም ራሱን ቀና ማድረግ እስኪሳነው ድረስ ይሁዳን የበታተኑ ቀንዶች ናቸው። እነዚህ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ደግሞ እነሱን ለማሸበር፣ ይሁዳን ይበታትኗት ዘንድ በምድሯ ላይ ቀንዶቻቸውን ያነሱትን የብሔራቱን ቀንዶች ለመጣል ይመጣሉ።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ