የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘካርያስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘካርያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ራእይ 4፦ ሊቀ ካህናቱ ልብስ ተቀየረለት (1-10)

        • ሰይጣን ሊቀ ካህናቱን ኢያሱን ተቃወመው (1)

        • “ቀንበጥ የሚል ስም ያለውን አገልጋዬን አመጣለሁ!” (8)

ዘካርያስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 5:2፤ ሐጌ 1:14፤ ዘካ 6:11
  • +ኢዮብ 1:6

ዘካርያስ 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ይሁዳ 9
  • +2ዜና 6:6፤ ዘካ 2:12

ዘካርያስ 3:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እነሆ፣ በደልህን።”

  • *

    ወይም “የክት ልብስ ትለብሳለህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 28:2

ዘካርያስ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:6

ዘካርያስ 3:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በቅጥር ግቢዎቼ ላይ ኃላፊ ትሆናለህ፤ ትጠብቃለህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚል 2:7

ዘካርያስ 3:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:1፤ 53:2, 11፤ ኤር 23:5፤ 33:15፤ ዘካ 6:12
  • +ኢሳ 42:1፤ 52:13

ዘካርያስ 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:20

ዘካርያስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 4:25፤ ሆሴዕ 2:18፤ ሚክ 4:4

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘካ. 3:1ዕዝራ 5:2፤ ሐጌ 1:14፤ ዘካ 6:11
ዘካ. 3:1ኢዮብ 1:6
ዘካ. 3:2ይሁዳ 9
ዘካ. 3:22ዜና 6:6፤ ዘካ 2:12
ዘካ. 3:4ዘፀ 28:2
ዘካ. 3:5ዘፀ 29:6
ዘካ. 3:7ሚል 2:7
ዘካ. 3:8ኢሳ 11:1፤ 53:2, 11፤ ኤር 23:5፤ 33:15፤ ዘካ 6:12
ዘካ. 3:8ኢሳ 42:1፤ 52:13
ዘካ. 3:9ኤር 50:20
ዘካ. 3:101ነገ 4:25፤ ሆሴዕ 2:18፤ ሚክ 4:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘካርያስ 3:1-10

ዘካርያስ

3 እሱም ሊቀ ካህናቱን ኢያሱን+ በይሖዋ መልአክ ፊት ቆሞ አሳየኝ፤ ሰይጣንም+ እሱን ለመቃወም በስተ ቀኙ ቆሞ ነበር። 2 ከዚያም የይሖዋ መልአክ ሰይጣንን እንዲህ አለው፦ “ሰይጣን፣ ይሖዋ ይገሥጽህ፤+ አዎ፣ ኢየሩሳሌምን የመረጠው+ ይሖዋ ይገሥጽህ! ይህ ሰው ከእሳት መካከል የተነጠቀ የእንጨት ጉማጅ አይደለም?”

3 ኢያሱም ያደፈ ልብስ ለብሶ በመልአኩ ፊት ቆሞ ነበር። 4 መልአኩ በፊቱ ቆመው የነበሩትን “ያደፈውን ልብሱን አውልቁለት” አላቸው። ከዚያም እሱን “እነሆ፣ ጥፋትህን* አስወግጄልሃለሁ፤ ደግሞም ጥሩ ልብስ ትለብሳለህ”*+ አለው።

5 እኔም “በራሱ ላይ ንጹሕ ጥምጥም ይደረግለት”+ አልኩ። እነሱም ንጹሑን ጥምጥም በራሱ ላይ አደረጉለት፤ ልብስም አለበሱት፤ የይሖዋም መልአክ በአጠገቡ ቆሞ ነበር። 6 ከዚያም የይሖዋ መልአክ ኢያሱን እንዲህ አለው፦ 7 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በመንገዶቼ ብትመላለስና በፊቴ ኃላፊነቶችህን ብትወጣ፣ በቤቴ ፈራጅ ሆነህ ታገለግላለህ፤+ ቅጥር ግቢዎቼንም ትንከባከባለህ፤* እኔም እዚህ በቆሙት መካከል በነፃነት የመቅረብ መብት እሰጥሃለሁ።’

8 “‘ሊቀ ካህናቱ ኢያሱ ሆይ፣ አንተም ሆንክ በፊትህ የሚቀመጡት ባልንጀሮችህ እባካችሁ ስሙ፤ እነዚህ ሰዎች ምልክት ሆነው ያገለግላሉና፤ እነሆ፣ ቀንበጥ+ የሚል ስም ያለውን አገልጋዬን አመጣለሁ!+ 9 በኢያሱ ፊት ያስቀመጥኩትን ድንጋይ እዩ! በአንዱ ድንጋይ ላይ ሰባት ዓይኖች አሉ፤ እኔም በላዩ ላይ ጽሑፍ እቀርጻለሁ’ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፤ ‘የዚያችንም ምድር በደል በአንድ ቀን አስወግዳለሁ።’+

10 “‘በዚያ ቀን’ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣ ‘እያንዳንዳችሁ ጎረቤታችሁን ከወይናችሁና ከበለስ ዛፋችሁ ሥር እንዲቀመጥ ትጋብዛላችሁ።’”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ