የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘካርያስ 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘካርያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክን እረኛ መናቅ የሚያስከትለው መዘዝ (1-17)

        • “ለእርድ የተዘጋጀውን መንጋ ጠብቅ” (4)

        • ሁለት በትሮች፦ ደስታና ኅብረት (7)

        • የእረኛው ደሞዝ፦ 30 የብር ሰቅል (12)

        • ገንዘቡ ግምጃ ቤት ውስጥ ተጣለ (13)

ዘካርያስ 11:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 34:8

ዘካርያስ 11:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 22:25
  • +ነህ 5:8
  • +ሕዝ 34:2, 4

ዘካርያስ 11:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 11:4
  • +ዘካ 11:10, 14

ዘካርያስ 11:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ እነሱን መታገሥ ስላልቻለችና።”

  • *

    ወይም “የእነሱም ነፍስ እኔን ስለተጸየፈችኝ።”

ዘካርያስ 11:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 11:7

ዘካርያስ 11:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መዘኑልኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:14, 15፤ 27:9፤ ማር 14:10, 11

ዘካርያስ 11:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 21:32
  • +ማቴ 27:5, 6፤ ሥራ 1:18

ዘካርያስ 11:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 11:7
  • +1ነገ 12:19, 20፤ ሕዝ 37:16

ዘካርያስ 11:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 34:2, 4

ዘካርያስ 11:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 23:2፤ ሕዝ 34:6፤ ማቴ 9:36
  • +ሕዝ 34:21
  • +ዘፍ 31:38
  • +ሕዝ 34:3, 10

ዘካርያስ 11:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ይጨልማል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 10:12
  • +ኤር 23:1፤ ማቴ 23:13

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘካ. 11:4ሕዝ 34:8
ዘካ. 11:5ሕዝ 22:25
ዘካ. 11:5ነህ 5:8
ዘካ. 11:5ሕዝ 34:2, 4
ዘካ. 11:7ዘካ 11:4
ዘካ. 11:7ዘካ 11:10, 14
ዘካ. 11:10ዘካ 11:7
ዘካ. 11:12ማቴ 26:14, 15፤ 27:9፤ ማር 14:10, 11
ዘካ. 11:13ዘፀ 21:32
ዘካ. 11:13ማቴ 27:5, 6፤ ሥራ 1:18
ዘካ. 11:14ዘካ 11:7
ዘካ. 11:141ነገ 12:19, 20፤ ሕዝ 37:16
ዘካ. 11:15ሕዝ 34:2, 4
ዘካ. 11:16ኤር 23:2፤ ሕዝ 34:6፤ ማቴ 9:36
ዘካ. 11:16ሕዝ 34:21
ዘካ. 11:16ዘፍ 31:38
ዘካ. 11:16ሕዝ 34:3, 10
ዘካ. 11:17ዮሐ 10:12
ዘካ. 11:17ኤር 23:1፤ ማቴ 23:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘካርያስ 11:1-17

ዘካርያስ

11 “ሊባኖስ ሆይ፣ እሳት አርዘ ሊባኖሶችህን እንድትበላ

በሮችህን ክፈት።

 2 የጥድ ዛፍ ሆይ፣ አርዘ ሊባኖሱ ስለወደቀ ዋይ ዋይ በል፤

ታላላቆቹ ዛፎች ወድመዋል!

እናንተ የባሳን የባሉጥ ዛፎች፣

ጥቅጥቅ ያለው ጫካ ስለጠፋ ዋይ ዋይ በሉ!

 3 ስሙ! እረኞች ግርማ ሞገሳቸው ስለተገፈፈ

ዋይ ዋይ ይላሉ።

አዳምጡ! በዮርዳኖስ አጠገብ ያሉት ጥቅጥቅ ያሉ ጥሻዎች ስለወደሙ

ደቦል አንበሶች ያገሳሉ።

4 “አምላኬ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ለእርድ የተዘጋጀውን መንጋ ጠብቅ፤+ 5 የገዟቸው ያርዷቸዋል፤+ ሆኖም ተጠያቂ አይሆኑም። የሚሸጧቸውም+ “ይሖዋ የተመሰገነ ይሁን፤ ባለጸጋ እሆናለሁና” ይላሉ። እረኞቻቸውም ምንም ዓይነት ርኅራኄ አያሳዩአቸውም።’+

6 “‘ከእንግዲህ ለምድሪቱ ነዋሪዎች አልራራላቸውም’ ይላል ይሖዋ። ‘በመሆኑም እያንዳንዱ ሰው በባልንጀራው እጅና በንጉሡ እጅ እንዲወድቅ አደርጋለሁ፤ እነሱም ምድሪቱን ያደቋታል፤ እኔም እነሱን ከእጃቸው አልታደግም።’”

7 እናንተ ጉስቁልና የደረሰባችሁ የመንጋው አባላት፣ ለመታረድ የተዘጋጀውን መንጋ መጠበቅ ጀምሬአለሁ፤+ ይህን ያደረግኩትም ለእናንተ ስል ነው። ስለዚህ ሁለት በትሮችን ወስጄ አንደኛውን በትር “ደስታ፣” ሌላኛውን ደግሞ “ኅብረት” ብዬ ጠራሁት፤+ እኔም መንጋውን መጠበቅ ጀመርኩ። 8 ደግሞም በአንድ ወር ውስጥ ሦስት እረኞችን አባረርኩ፤ ይህን ያደረግኩት እነሱን መታገሥ ስላልቻልኩና* እነሱም እኔን ስለተጸየፉኝ* ነው። 9 እንዲህም አልኩ፦ “ከእንግዲህ እረኛችሁ አልሆንም። የምትሞተው ትሙት፤ የምትጠፋውም ትጥፋ። የቀሩት ደግሞ አንዳቸው የሌላውን ሥጋ ይብሉ።” 10 ስለዚህ ከሕዝቡ ሁሉ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳኔን በማፍረስ “ደስታ” የተባለውን በትሬን+ ወስጄ ሰበርኩት። 11 በመሆኑም በዚያን ቀን ቃል ኪዳኑ ፈረሰ፤ ይመለከቱኝ የነበሩት የተጎሳቆሉት የመንጋው አባላትም ይህ የይሖዋ ቃል መሆኑን አወቁ።

12 ከዚያም “መልካም መስሎ ከታያችሁ ደሞዜን ስጡኝ፤ ካልሆነ ግን ተዉት” አልኳቸው። እነሱም ደሞዜን፣ 30 የብር ሰቅል ከፈሉኝ።*+

13 ከዚያም ይሖዋ “እኔን የገመቱበትን የከበረ ዋጋ+ ይኸውም ብሩን ግምጃ ቤት ውስጥ ጣለው” አለኝ። እኔም 30ውን የብር ሰቅል ወስጄ በይሖዋ ቤት ግምጃ ቤት ውስጥ ጣልኩት።+

14 ከዚያም በይሁዳና በእስራኤል መካከል ያለውን ወንድማማችነት በማፍረስ “ኅብረት” የተባለውን ሁለተኛውን በትሬን+ ሰበርኩት።+

15 ይሖዋም እንዲህ አለኝ፦ “እንግዲህ የሰነፍ እረኛ መሣሪያዎችን ውሰድ።+ 16 በምድሪቱ ላይ እረኛ አስነሳለሁና። እያለቁ ያሉትን በጎች አይንከባከብም፤+ ግልገሎቹን አይፈልግም ወይም የተጎዳውን አይፈውስም+ አሊያም መቆም የሚችሉትን አይቀልብም። ከዚህ ይልቅ የሰባውን በግ ሥጋ ይበላል፤+ የበጎቹንም ሰኮና ቆርጦ ይጥላል።+

17 መንጋውን ለሚተው+ የማይረባ እረኛዬ ወዮለት!+

ሰይፍ ክንዱንና ቀኝ ዓይኑን ይመታዋል።

ክንዱ ሙሉ በሙሉ ይሰልላል፤

ቀኝ ዓይኑም ሙሉ በሙሉ ይታወራል።”*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ