የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ተሰሎንቄ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ተሰሎንቄ የመጽሐፉ ይዘት

      • “መጸለያችሁን አታቋርጡ” (1-5)

      • ሥርዓት በጎደለው መንገድ እንዳይመላለሱ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (6-15)

      • የስንብት ቃላት (16-18)

2 ተሰሎንቄ 3:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 19:20፤ 1ተሰ 1:8
  • +ሮም 15:30፤ 1ተሰ 5:25፤ ዕብ 13:18

2 ተሰሎንቄ 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 25:4
  • +ሥራ 28:24፤ ሮም 10:16

2 ተሰሎንቄ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 5:3
  • +ሉቃስ 21:19፤ ሮም 5:3

2 ተሰሎንቄ 3:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከእኛ የተቀበሉትን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “መመሪያ፤ ትምህርት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 5:14
  • +1ቆሮ 11:2፤ 2ተሰ 2:15፤ 3:14

2 ተሰሎንቄ 3:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:16፤ 1ተሰ 1:6

2 ተሰሎንቄ 3:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 20:34
  • +ሥራ 18:3፤ 1ቆሮ 9:14, 15፤ 2ቆሮ 11:9፤ 1ተሰ 2:9

2 ተሰሎንቄ 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 11:1፤ ፊልጵ 3:17
  • +ማቴ 10:9, 10፤ 1ቆሮ 9:6, 7

2 ተሰሎንቄ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 4:11, 12፤ 1ጢሞ 5:8

2 ተሰሎንቄ 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 5:13፤ 1ጴጥ 4:15
  • +1ተሰ 5:14

2 ተሰሎንቄ 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:28

2 ተሰሎንቄ 3:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በትኩረት ተከታተሉት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 3:6

2 ተሰሎንቄ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 5:14

2 ተሰሎንቄ 3:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:27

2 ተሰሎንቄ 3:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 16:21፤ ቆላ 4:18

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ተሰ. 3:1ሥራ 19:20፤ 1ተሰ 1:8
2 ተሰ. 3:1ሮም 15:30፤ 1ተሰ 5:25፤ ዕብ 13:18
2 ተሰ. 3:2ኢሳ 25:4
2 ተሰ. 3:2ሥራ 28:24፤ ሮም 10:16
2 ተሰ. 3:51ዮሐ 5:3
2 ተሰ. 3:5ሉቃስ 21:19፤ ሮም 5:3
2 ተሰ. 3:61ተሰ 5:14
2 ተሰ. 3:61ቆሮ 11:2፤ 2ተሰ 2:15፤ 3:14
2 ተሰ. 3:71ቆሮ 4:16፤ 1ተሰ 1:6
2 ተሰ. 3:8ሥራ 20:34
2 ተሰ. 3:8ሥራ 18:3፤ 1ቆሮ 9:14, 15፤ 2ቆሮ 11:9፤ 1ተሰ 2:9
2 ተሰ. 3:91ቆሮ 11:1፤ ፊልጵ 3:17
2 ተሰ. 3:9ማቴ 10:9, 10፤ 1ቆሮ 9:6, 7
2 ተሰ. 3:101ተሰ 4:11, 12፤ 1ጢሞ 5:8
2 ተሰ. 3:111ጢሞ 5:13፤ 1ጴጥ 4:15
2 ተሰ. 3:111ተሰ 5:14
2 ተሰ. 3:12ኤፌ 4:28
2 ተሰ. 3:142ተሰ 3:6
2 ተሰ. 3:151ተሰ 5:14
2 ተሰ. 3:16ዮሐ 14:27
2 ተሰ. 3:171ቆሮ 16:21፤ ቆላ 4:18
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ተሰሎንቄ 3:1-18

ለተሰሎንቄ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

3 በመጨረሻም ወንድሞች፣ በእናንተ ዘንድ እንደሆነው ሁሉ የይሖዋ* ቃል በፍጥነት መስፋፋቱን እንዲቀጥልና+ እንዲከበር ስለ እኛ መጸለያችሁን አታቋርጡ፤+ 2 ደግሞም ከመጥፎና ከክፉ ሰዎች እንድንድን+ ጸልዩልን፤ እምነት ሁሉም ሰው የሚኖረው ነገር አይደለምና።+ 3 ጌታ ግን ታማኝ ነው፤ እሱ ያጠነክራችኋል፤ እንዲሁም ከክፉው ይጠብቃችኋል። 4 ከዚህም በላይ እኛ የጌታ ተከታዮች እንደመሆናችን መጠን፣ ያዘዝናችሁን እያደረጋችሁ እንዳለና ወደፊትም ማድረጋችሁን እንደምትቀጥሉ በእናንተ እንተማመናለን። 5 አምላክን እንድትወዱና+ ክርስቶስን በጽናት+ እንድትከተሉ ጌታ ልባችሁን በትክክለኛው አቅጣጫ መምራቱን ይቀጥል።

6 ወንድሞች፣ በሥርዓት ከማይሄድና+ ከእኛ የተቀበላችሁትን* ወግ* ከማይከተል+ ማንኛውም ወንድም እንድትርቁ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን። 7 የእኛን አርዓያ እንዴት መከተል እንዳለባችሁ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ፤+ ምክንያቱም በመካከላችሁ ሳለን ሥርዓት በጎደለው መንገድ አልተመላለስንም፤ 8 እንዲሁም የማንንም ምግብ በነፃ አልበላንም።+ እንዲያውም ብዙ ወጪ በማስወጣት በማናችሁም ላይ ሸክም ላለመሆን ሌት ተቀን በመሥራት እንደክምና እንለፋ ነበር።+ 9 ይህን ያደረግነው የእኛን አርዓያ እንድትከተሉ+ ራሳችንን ለእናንተ ምሳሌ አድርገን ለማቅረብ ብለን እንጂ ሥልጣን ሳይኖረን ቀርቶ አይደለም።+ 10 እንዲያውም ከእናንተ ጋር በነበርንበት ጊዜ “መሥራት የማይፈልግ ሁሉ አይብላ” የሚል ትእዛዝ ሰጥተናችሁ ነበር።+ 11 አንዳንዶች ሥራ ፈት በመሆን በማይመለከታቸው ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ+ ሥርዓት በጎደለው መንገድ በመካከላችሁ እንደሚመላለሱ እንሰማለንና።+ 12 እንዲህ ያሉ ሰዎች አርፈው ሥራቸውን በመሥራት በድካማቸው ያገኙትን እንዲበሉ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛቸዋለን፤ እንዲሁም አጥብቀን እንመክራቸዋለን።+

13 እናንተ ግን ወንድሞች፣ መልካም የሆነውን ከማድረግ አትታክቱ። 14 ሆኖም በዚህ ደብዳቤ አማካኝነት ላስተላለፍነው ቃል የማይታዘዝ ሰው ቢኖር ይህን ሰው ምልክት አድርጉበት፤* ያፍርም ዘንድ ከእሱ ጋር አትግጠሙ።+ 15 ይሁን እንጂ እንደ ጠላት አትመልከቱት፤ ከዚህ ይልቅ እንደ ወንድም አጥብቃችሁ መምከራችሁን ቀጥሉ።+

16 የሰላም ጌታ ራሱ በሁሉም መንገድ ዘወትር ሰላም ይስጣችሁ።+ ጌታ ከሁላችሁም ጋር ይሁን።

17 እኔ ጳውሎስ በገዛ እጄ የጻፍኩላችሁ ሰላምታ ይድረሳችሁ፤+ ይህ የእጅ ጽሑፍ የደብዳቤዎቼ ሁሉ መለያ ነው፤ አጻጻፌ እንዲህ ነው።

18 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችሁም ጋር ይሁን።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ