የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕብራውያን 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕብራውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክ በልጁ አማካኝነት ተናገረ (1-4)

      • ልጁ ከመላእክት የላቀ ነው (5-14)

ዕብራውያን 1:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:3፤ ዘኁ 12:8፤ ኤር 7:25

ዕብራውያን 1:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዘመናትን።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:8
  • +ዮሐ 1:3፤ 1ቆሮ 8:6፤ ቆላ 1:16
  • +ማቴ 17:5

ዕብራውያን 1:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:14፤ 17:5
  • +ቆላ 1:15
  • +ዕብ 9:26
  • +መዝ 110:1፤ ሥራ 2:32, 33፤ 7:55

ዕብራውያን 1:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 4:12፤ ፊልጵ 2:9, 10
  • +ኤፌ 1:20, 21፤ 1ጴጥ 3:22

ዕብራውያን 1:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:7
  • +2ሳሙ 7:14፤ ማር 1:11፤ ሉቃስ 9:35፤ 2ጴጥ 1:17

ዕብራውያን 1:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሰዎች ወደሚኖሩበት ምድር።”

  • *

    ወይም “እጅ ይንሱት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:14፤ ሮም 8:29፤ ቆላ 1:15

ዕብራውያን 1:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሕዝብ አገልጋዮቹን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 91:11፤ ሉቃስ 22:43
  • +መዝ 104:4

ዕብራውያን 1:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የፍትሕ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 28:18፤ ራእይ 3:21

ዕብራውያን 1:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በዳዊት የዘር ሐረግ የነበሩ ሌሎች ነገሥታትን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 45:6, 7፤ ኢሳ 61:1፤ ሉቃስ 3:21, 22፤ 4:18

ዕብራውያን 1:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 102:25-27

ዕብራውያን 1:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 110:1፤ ማቴ 22:44

ዕብራውያን 1:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕዝባዊ አገልግሎት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:7፤ 91:11፤ ሥራ 5:18, 19

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕብ. 1:1ዘፀ 24:3፤ ዘኁ 12:8፤ ኤር 7:25
ዕብ. 1:2መዝ 2:8
ዕብ. 1:2ዮሐ 1:3፤ 1ቆሮ 8:6፤ ቆላ 1:16
ዕብ. 1:2ማቴ 17:5
ዕብ. 1:3ዮሐ 1:14፤ 17:5
ዕብ. 1:3ቆላ 1:15
ዕብ. 1:3ዕብ 9:26
ዕብ. 1:3መዝ 110:1፤ ሥራ 2:32, 33፤ 7:55
ዕብ. 1:4ሥራ 4:12፤ ፊልጵ 2:9, 10
ዕብ. 1:4ኤፌ 1:20, 21፤ 1ጴጥ 3:22
ዕብ. 1:5መዝ 2:7
ዕብ. 1:52ሳሙ 7:14፤ ማር 1:11፤ ሉቃስ 9:35፤ 2ጴጥ 1:17
ዕብ. 1:6ዮሐ 1:14፤ ሮም 8:29፤ ቆላ 1:15
ዕብ. 1:7መዝ 91:11፤ ሉቃስ 22:43
ዕብ. 1:7መዝ 104:4
ዕብ. 1:8ማቴ 28:18፤ ራእይ 3:21
ዕብ. 1:9መዝ 45:6, 7፤ ኢሳ 61:1፤ ሉቃስ 3:21, 22፤ 4:18
ዕብ. 1:12መዝ 102:25-27
ዕብ. 1:13መዝ 110:1፤ ማቴ 22:44
ዕብ. 1:14መዝ 34:7፤ 91:11፤ ሥራ 5:18, 19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕብራውያን 1:1-14

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

1 በጥንት ዘመን አምላክ በተለያዩ ጊዜያትና በብዙ መንገዶች በነቢያት አማካኝነት ለአባቶቻችን ተናግሯል።+ 2 አሁን ደግሞ በእነዚህ ቀናት መጨረሻ የሁሉም ነገር ወራሽ+ አድርጎ በሾመውና የተለያዩ ሥርዓቶችን* በፈጠረበት+ በልጁ+ አማካኝነት ለእኛ ተናገረ። 3 እሱ የአምላክ ክብር+ ነጸብራቅና የማንነቱ ትክክለኛ አምሳያ ነው፤+ እሱም በኃያል ቃሉ ሁሉንም ነገር ደግፎ ያኖራል። እኛን ከኃጢአታችን ካነጻ+ በኋላም በሰማይ በግርማዊው ቀኝ ተቀምጧል።+ 4 ስለዚህ ከመላእክት ስም እጅግ የላቀ ስም+ የወረሰ በመሆኑ ከእነሱ የተሻለ ሆኗል።+

5 ለምሳሌ፣ አምላክ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ ወለድኩህ”+ ደግሞም “አባት እሆነዋለሁ፤ እሱም ልጄ ይሆናል”+ ብሎ ከመላእክት መካከል ስለ የትኛው መልአክ ተናግሮ ያውቃል? 6 ሆኖም የበኩር ልጁን+ እንደገና ወደ ዓለም* የሚያመጣበትን ጊዜ በተመለከተ “የአምላክ መላእክት ሁሉ ይስገዱለት”* ይላል።

7 በተጨማሪም ስለ መላእክት ሲናገር “መላእክቱን መናፍስት፣ አገልጋዮቹን*+ ደግሞ የእሳት ነበልባል ያደርጋል”+ ይላል። 8 ስለ ልጁ ሲናገር ግን እንዲህ ይላል፦ “አምላክ ለዘላለም ዙፋንህ ነው፤+ የመንግሥትህ በትርም የቅንነት* በትረ መንግሥት ነው። 9 ጽድቅን ወደድክ፤ ዓመፅን ጠላህ። ስለዚህ አምላክ ይኸውም አምላክህ ከባልንጀሮችህ* ይበልጥ በደስታ ዘይት ቀባህ።”+ 10 ደግሞም እንዲህ ይላል፦ “ጌታ ሆይ፣ አንተ በመጀመሪያ የምድርን መሠረት ጣልክ፤ ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው። 11 እነሱ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፤ 12 እንደ ካባ፣ እንደ ልብስም ትጠቀልላቸዋለህ፤ ደግሞም እንደ ልብስ ትለውጣቸዋለህ። አንተ ግን ያው ነህ፤ ዘመንህም ፍጻሜ የለውም።”+

13 ይሁንና “ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስከማደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ”+ ብሎ ከመላእክት መካከል ስለ የትኛው መልአክ ተናግሮ ያውቃል? 14 ሁሉም መዳን የሚወርሱትን እንዲያገለግሉ የሚላኩ ቅዱስ አገልግሎት* የሚያከናውኑ መናፍስት አይደሉም?+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ