የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • nwt ገጽ 1730-1731
  • ለ14-ለ ገንዘብና የክብደት መለኪያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለ14-ለ ገንዘብና የክብደት መለኪያ
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ገንዘብና የክብደት መለኪያ በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ
  • ገንዘብና የክብደት መለኪያ በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ለ14-ለ ገንዘብና የክብደት መለኪያ

ለ14-ለ

ገንዘብና የክብደት መለኪያ

በወረቀት የሚታተመው

ገንዘብና የክብደት መለኪያ በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ

ጌራ (1⁄20 ሰቅል)

0.57 ግራም

10 ጌራ = 1 ቤካ

ቤካ

5.7 ግራም

2 ቤካ = 1 ሰቅል

ፊም

7.8 ግራም

1 ፊም = 2⁄3 ሰቅል

አንድ ሰቅል፣ የዕብራይስጥ የክብደት መለኪያ

ሰቅል

ሰቅል

11.4 ግራም

50 ሰቅል = 1 ምናን

ምናን

570 ግራም

60 ምናን = 1 ታላንት

ታላንት

34.2 ኪሎ ግራም

አንድ ዳሪክ

ዳሪክ (የፋርሳውያን ወርቅ)

8.4 ግራም

ዕዝራ 8:27

ገንዘብና የክብደት መለኪያ በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ

አንድ ሌፕተን

ሌፕተን (የአይሁዳውያን መዳብ ወይም ነሐስ)

1⁄2 ኳድራንስ

ሉቃስ 21:2

አንድ ኳድራንስ

ኳድራንስ (የሮማውያን መዳብ ወይም ነሐስ)

2 ሌፕተን

ማቴዎስ 5:26

አንድ አሳሪዮን

አሳሪዮን (የሮማውያንና የሮም ግዛቶች መዳብ ወይም ነሐስ)

4 ኳድራንስ

ማቴዎስ 10:29

አንድ ዲናር

ዲናር (የሮማውያን ብር)

64 ኳድራንስ

3.85 ግራም

ማቴዎስ 20:10

የ1 ቀን ደሞዝ (12 ሰዓት)

አንድ ድራክማ

ድራክማ (የግሪካውያን ብር)

3.4 ግራም

ሉቃስ 15:8

የ1 ቀን ደሞዝ (12 ሰዓት)

አንድ ዲድራክማ

ዲድራክማ (የግሪካውያን ብር)

2 ድራክማ

6.8 ግራም

ማቴዎስ 17:24

= የ2 ቀን ደሞዝ

የአንጾኪያ ቴትራድራክማ እና የጢሮስ ቴትራድራክማ

የአንጾኪያ ቴትራድራክማ

የጢሮስ ቴትራድራክማ (የጢሮስ የብር ሰቅል)

ቴትራድራክማ (የግሪካውያን ብር። የብር ስታቴር ተብሎም ይጠራል)

4 ድራክማ

13.6 ግራም

ማቴዎስ 17:27

የ4 ቀን ደሞዝ

በርከት ያሉ ድራክማዎች፣ 100 ድራክማ አንድ ምናን ነው

ምናን

100 ድራክማ

340 ግራም

ሉቃስ 19:13

= የ100 ቀን ገደማ ደሞዝ

በርከት ያሉ የብር ሳንቲሞች፣ አንድ ታላንት ያመለክታሉ

ታላንት

60 ምናን

0.4 ኪሎ ግራም

ማቴዎስ 18:24

ራእይ 16:21

= የ20 ዓመት ገደማ ደሞዝ

አንድ የሮማውያን ፓውንድ መያዝ የሚችል ዕቃ

ፓውንድ (የሮማውያን)

327 ግራም

ዮሐንስ 12:3

“ግማሽ ሊትር ገደማ (አንድ ፓውንድ) . . . ንጹሕ ናርዶስ”

    የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ