የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • nwt ገጽ 1708-1709
  • ለ5 የማደሪያ ድንኳኑና ሊቀ ካህናቱ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለ5 የማደሪያ ድንኳኑና ሊቀ ካህናቱ
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ለ5 የማደሪያ ድንኳኑና ሊቀ ካህናቱ

ለ5

የማደሪያ ድንኳኑና ሊቀ ካህናቱ

በወረቀት የሚታተመው

የማደሪያ ድንኳኑ ገጽታዎች

  1. 1 ታቦቱ (ዘፀ 25:10-22፤ 26:33)

  2. 2 መጋረጃው (ዘፀ 26:31-33)

  3. 3 የመጋረጃው ዓምድ (ዘፀ 26:31, 32)

  4. 4 ቅድስቱ (ዘፀ 26:33)

  5. 5 ቅድስተ ቅዱሳኑ (ዘፀ 26:33)

  6. 6 መከለያው (ዘፀ 26:36)

  7. 7 የመከለያው ዓምድ (ዘፀ 26:37)

  8. 8 ከመዳብ የተሠራው መሰኪያ (ዘፀ 26:37)

  9. 9 የዕጣን መሠዊያው (ዘፀ 30:1-6)

  10. 10 የገጸ ኅብስቱ ጠረጴዛ (ዘፀ 25:23-30፤ 26:35)

  11. 11 መቅረዙ (ዘፀ 25:31-40፤ 26:35)

  12. 12 ከበፍታ የተሠራው የድንኳን ጨርቅ (ዘፀ 26:1-6)

  13. 13 ከፍየል ፀጉር የተሠራው የድንኳን ጨርቅ (ዘፀ 26:7-13)

  14. 14 ከአውራ በግ ቆዳ የተሠራው መደረቢያ (ዘፀ 26:14)

  15. 15 ከአቆስጣ ቆዳ የተሠራው መደረቢያ (ዘፀ 26:14)

  16. 16 አራት ማዕዘን ቋሚው (ዘፀ 26:15-18, 29)

  17. 17 በቋሚው ሥር ያለው የብር መሰኪያ (ዘፀ 26:19-21)

  18. 18 አግዳሚ እንጨቱ (ዘፀ 26:26-29)

  19. 19 ከብር የተሠራው መሰኪያ (ዘፀ 26:32)

  20. 20 የመዳብ ገንዳው (ዘፀ 30:18-21)

  21. 21 የሚቃጠል መባ የሚቀርብበት መሠዊያ (ዘፀ 27:1-8)

  22. 22 ግቢው (ዘፀ 27:17, 18)

  23. 23 መግቢያው (ዘፀ 27:16)

  24. 24 ከበፍታ የተሠሩት መጋረጃዎች (ዘፀ 27:9-15)

ሊቀ ካህናቱ

ዘፀአት ምዕራፍ 28 የእስራኤል ሊቀ ካህናት ስለሚለብሳቸው ልብሶች በዝርዝር ይገልጻል

  • ጥምጥም (ዘፀ 28:39)

  • ለአምላክ መወሰንን የሚያሳየው ቅዱስ ምልክት (ዘፀ 28:36፤ 29:6)

  • የኦኒክስ ድንጋይ (ዘፀ 28:9)

  • ሰንሰለት (ዘፀ 28:14)

  • አሥራ ሁለት የከበሩ ድንጋዮች ያሉበት የፍርድ የደረት ኪስ (ዘፀ 28:15-21)

  • ኤፉድና በሽመና የተሠራ መቀነት (ዘፀ 28:6, 8)

  • እጅጌ የሌለው ሰማያዊ ቀሚስ (ዘፀ 28:31)

  • በቀሚሱ ዙሪያ ያሉ ቃጭሎችና ሮማኖች (ዘፀ 28:33-35)

  • በካሬ ንድፍ የተሸመነ የበፍታ ቀሚስ (ዘፀ 28:39)

  • በጊዜ ሰሌዳው ላይ እንደሚታየው

  • 1512 ዓ.ዓ. የማደሪያ ድንኳኑ ተሠርቶ ተጠናቀቀ

  • 1026 ዓ.ዓ. ቤተ መቅደሱ ተመረቀ

    የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ