የቤተ መቅደሱ ገጽታዎች
1 ቅድስተ ቅዱሳን (1ነገ 6:16, 20)
2 ቅድስት (2ዜና 5:9)
3 ሰገነት ላይ ያሉ ክፍሎች (1ዜና 28:11)
4 ተቀጥላ ክፍሎች (1ነገ 6:5, 6, 10)
5 ያኪን (1ነገ 7:21; 2ዜና 3:17)
6 ቦዔዝ (1ነገ 7:21; 2ዜና 3:17)
7 በረንዳ (1ነገ 6:3; 2ዜና 3:4) (ቁመቱ አይታወቅም)
8 የመዳብ መሠዊያ (2ዜና 4:1)
9 የመዳብ መድረክ (2ዜና 6:13)
10 ውስጠኛው ግቢ (1ነገ 6:36)
11 ከቀለጠ ብረት የተሠራ ባሕር (1ነገ 7:23)
12 የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪዎች (1ነገ 7:27)
13 በጎን በኩል ያለ መግቢያ (1ነገ 6:8)
14 የመመገቢያ ክፍሎች (1ዜና 28:12)