ዘፍጥረት 39:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በመሆኑም የዮሴፍ ጌታ ዮሴፍን ወስዶ የንጉሡ እስረኞች የታሰሩበት እስር ቤት አስገባው፤ ዮሴፍም እዚያው እስር ቤት ውስጥ ቆየ።+ መዝሙር 105:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ባሪያ እንዲሆን የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍንከእነሱ አስቀድሞ ላከው።+ 18 እግሮቹን በእግር ብረት አሰሩ፤*+አንገቱም ብረት ውስጥ ገባ፤*