ዘፍጥረት 1:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አምላክም ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በአምላክ መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።+ ማርቆስ 10:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሁን እንጂ በፍጥረት መጀመሪያ ‘አምላክ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።+