ዘፍጥረት 4:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ሴት ደግሞ ወንድ ልጅ ወለደ፤ ስሙንም ሄኖስ+ አለው። በዚያን ዘመን ሰዎች የይሖዋን ስም መጥራት ጀመሩ።* ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ቃይናን የሄኖስ ልጅ፣+ሄኖስ የሴት ልጅ፣+ሴት የአዳም ልጅ፣+አዳም የአምላክ ልጅ።
23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ቃይናን የሄኖስ ልጅ፣+ሄኖስ የሴት ልጅ፣+ሴት የአዳም ልጅ፣+አዳም የአምላክ ልጅ።