ዘፍጥረት 46:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የያዕቆብ ዝርያዎች የሆኑትና ከእሱ ጋር ወደ ግብፅ የገቡት ሰዎች፣* የልጆቹን ሚስቶች ሳይጨምር በአጠቃላይ 66 ነበሩ።+