ዘኁልቁ 26:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የእስራኤል የበኩር ልጅ ሮቤል፤+ የሮቤል ልጆች+ እነዚህ ነበሩ፦ ከሃኖክ የሃኖካውያን ቤተሰብ፣ ከፓሉ የፓላውያን ቤተሰብ፣ 6 ከኤስሮን የኤስሮናውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከካርሚ የካርማውያን ቤተሰብ።
5 የእስራኤል የበኩር ልጅ ሮቤል፤+ የሮቤል ልጆች+ እነዚህ ነበሩ፦ ከሃኖክ የሃኖካውያን ቤተሰብ፣ ከፓሉ የፓላውያን ቤተሰብ፣ 6 ከኤስሮን የኤስሮናውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከካርሚ የካርማውያን ቤተሰብ።