1 ዜና መዋዕል 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ቢንያም+ የበኩር ልጁን ቤላን፣+ ሁለተኛ ልጁን አሽቤልን፣+ ሦስተኛ ልጁን አሃራሕን፣ 1 ዜና መዋዕል 8:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የቤላ ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦ አዳር፣ ጌራ፣+ አቢሁድ፣