ዘኁልቁ 26:38-40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 የቢንያም ልጆች+ በየቤተሰባቸው እነዚህ ነበሩ፦ ከቤላ+ የቤላውያን ቤተሰብ፣ ከአሽቤል የአሽቤላውያን ቤተሰብ፣ ከአሂራም የአሂራማውያን ቤተሰብ፣ 39 ከሼፉፋም የሼፉፋማውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከሁፋም የሁፋማውያን ቤተሰብ። 40 የቤላ ልጆች አርድ እና ንዕማን ነበሩ፤+ ከአርድ የአርዳውያን ቤተሰብ፣ ከንዕማን ደግሞ የንዕማናውያን ቤተሰብ።
38 የቢንያም ልጆች+ በየቤተሰባቸው እነዚህ ነበሩ፦ ከቤላ+ የቤላውያን ቤተሰብ፣ ከአሽቤል የአሽቤላውያን ቤተሰብ፣ ከአሂራም የአሂራማውያን ቤተሰብ፣ 39 ከሼፉፋም የሼፉፋማውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከሁፋም የሁፋማውያን ቤተሰብ። 40 የቤላ ልጆች አርድ እና ንዕማን ነበሩ፤+ ከአርድ የአርዳውያን ቤተሰብ፣ ከንዕማን ደግሞ የንዕማናውያን ቤተሰብ።