ዘፍጥረት 30:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ራሔልም “ከእህቴ ጋር ብርቱ ትግል ገጠምኩ፤ አሸናፊም ሆንኩ!” አለች። በመሆኑም ስሙን ንፍታሌም*+ አለችው።